Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
673 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
Forwarded from Sime Tech
✳️ ይህንን ያውቃሉ? | Did you know?

◽️ በቅርቡ ስልካችንን ስልክዎን በየ3 ወሩ ብቻ ኃይል መሙላት ወይም ቻርጅ ማድረግ የሚጠበቅብን ምክንያቱም ከሰሞኑ ተመራማሪዎች ይፋ እንዳረጉት "magnetoelectric multiferroic" ተብሎ የሚጠራ አዲስ ቁሳቁስ የተገኘ ሲሆን የስማርትፎን ባትሪ ለሶስት ወር ያህል እንዲቆይ የማድረግ አቅም አለው።

🏷 @simetube
@simetube
@simetube
⤴⤴⤴⤴⤴⤴⤴⤴⤴
የቀዳማ ሀ/ሥላሴ ቤተ-መንግሥት ዋና መግቢያ
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️️
You see how the whole facade is symmetrical.
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
That's what they want to show their justice in architectural manner.

.
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።

@engineer03
#SHEAR_WALL
.
SHEAR WALL = የአግዳሚ ወይም horizontal load ተፅዕኖዎችን የሚቋቋሙልን ግድግዳዎች ናቸው፡፡ ሺር ዎል የተባሉበትም ምክንያት የመሬት መንቀጥቀጥ በጎን አቅጣጫ ስለሚመጣና ዎሎቹ ላይ የሺር ተፅዕኖ ስለሚያሳድር ነው ( ሺር በ Thickness ትይዩ በሆነ አቅጣጫ እንደሚመጣ ልብ ማለት ይገባል፡፡
Horizontal force የሆኑት Earth Quake እና Wind Load በዎሎቹ Thickness ትይዩ በሆነ አቅጣጫ ነው የሚመጡት) ፡፡ ሺር ዎሎች በትክክል ዲዛይን ተደርገው ትክክለኛ ቦታቸው ላይ ካልተቀመጡ ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው እጅግ ብዙ ነው፡፡
ህንጻውን አፍራሽ ግብረ ሃይል ናቸው - ስለዚህ እንዴት ማስቀመጥ እንዳለብን ቀጥለን እንመልከት፡

1) አንድ ህንፃ ላይ የሚፈቀደው ትንሹ የሺር ዎል ብዛት ሶስት ነው፡፡ ቢያንስ-ሶስት

2) ሶስት ወይም ከዛ በላይ ሺር ዎሎች ካሉን የዎሎቹ አክሲሶች አንድ ነጥብ ላይ መገናኘት የለባቸውም

3) ትይዩ እንዲሆኑ የሚፈቀደው ቢበዛ ለሁለት ዎሎች ነው፡፡

ሺር ዎሎች ከኮለንና ቢም ይልቅ የህንፃውን ጥንካሬ ወይም Stiffness ወደ ራሳቸው የመጎተት ከፍተኛ አቅም አላቸው ፤ እንደሚታወቀው የመሬት መንቀጥቀጥ act የሚያደርገው Center of Mass ላይ ነው ፤ የመሬት መንቀጥቀጥን በተሻለ ሁኔታ ለመቋቋም ደግሞ የህንፃው ጥንካሬ ወይም Center of Stiffness የሚገኝበት ነጥብና የህንጻው Center of Mass የሚገኝበት ነጥብ በተቻለ መጠን መቀራረብ አለበት ፤ እናም ስናጠቃልለው - በትክክል ያልተቀመጡ ሺር ዎሎች የህንጻውን Center of Stiffness ወይም ጥንካሬ ወደራሳቸው ሲጎትቱት ከ Center of Mass እንዲርቅ ያደርጉታል - በመራራቃቸው የተነሳ እሽክርክሪት ፎርስ ወይም Torsion ይፈጠራል ፡፡ Torsion ህንፃው እንዲፈርስ ያደርገዋል፡፡ የኒውተን ሶስተኛ ህግ ምን ይላል “The forces of action and reaction between interacting bodies are equal in magnitude, opposite in direction and COLLINEAR” – ሁለት ፎርሶች Collinear force የሚባሉት ደግሞ በአንድ መስመር act ሲያደርጉ ነው፡፡ የመሬት መንቀጥቀጡ CM ላይ Act ሲያደርግ CS ደግሞ በሺር ዎሎቹ ስለተጎተተ ሌላ ቦታ React ያደርጋል፡፡ በዚህ የተነሳ Collinear force አይደሉም ማለት ነው፡፡ ስለዚህ Newton Third Law ውድቅ ሆነ ማለት ነው፡፡ Action እና Reaction በመጠንም ይሁን በአቅጣጫ እኩል ስለማይሆኑ ትርፍ balance ያልተደረገ force ይፈጠራል - Newton First Lawን ታሳቢ በማድረግ ህንፃው Equilibrium ላይ አይሆንም ማለት ነው፡፡ የኒውተን ሁለተኛ ህግስ ማን አለው የሚል ሰው ካለ - በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ የሚፈጠረው ፎርስ ማለት የህንፃው ክብደት ሲባዛ በእንቅጥቃጤው የሚፈጠር Acceleration ነው - ይህም Newton Second Law ነው::
.
ስናጠቃልለው ከጥፋት ለመዳን ሺር ዎልን ስናስቀምጥ ከላይ ያሉትን ሶስት ነጥቦች ተግባራዊ ማድረግ አለብን፡፡

@engineer03
Ayat share company

👉ኮንስትራክሽን ፊኒሽንግ ፎርማን
ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ፣ Addis Ababa January 27, 2021 - February 5, 2021
Const. & Architecture - Engineering
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: 10+3 ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ
በኮንስትራክሽን የትምህርት መስክ ወይም አድቫንስ ዲፕሎማ በሲቭል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት ለ10+3/ ኮሌጅ ዲፕሎማ 10 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ራት ከዚያ ውስጥ 6 ዓመት የህንፃ ግንባታ ላይ በተለይ የማጠናቀቂያ ሥራ ሰፊ ልምድ ያለው/ላት ወይም ለአድቫንስ ዲፕሎማ 8 ዓመት ሆኖ ከዚያ ውስጥ 4 ዓመት የህንፃ ግንባታ ላይ በተለይ የማጠናቀቂያ ሥራ ሰፊ ልምድ ያለው/ላት

ብዛት: 12
ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም:
ደመወዝ ብር11,259.00
የማትጊያ ክፍያ በካ.ሜ የሚሰላ ሆኖ የተመደበለትን ህንፃ በተቀመጠው የጊዜ
ገደብ ውስጥ ሲያጠናቅቅ የሚከፈል

👉ኮንስትራክሽን ፊኒሽንግ መሐንዲስ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በቢኤስ ሲ ዲግሪ ሲቭል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት በሙያው 6 ዓመት የሠራ/ች ሆኖ ከዚያ ውስጥ 4 ዓመት ሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች ላይ በኮንስትራክሽን/ፕሮጀክት መሐንዲስነት የሠራ/ች

ብዛት: 6

ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም:
ደመወዝ ብር 27,124.00
የማትጊያ ክፍያ በካ.ሜ የሚሰላ ሆኖ የተመደበለትን ህንፃ በተቀመጠው የጊዜ
ገደብ ውስጥ ሲያጠናቅቅ የሚከፈል


የምዝገባ ቀን፡ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣ የምዝገባ ቦታ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ፣ ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘ መምጣት አለባቸው፡፡ አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ

📲📲📲📲📲
011 8 54-71-99
ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
በኢትዮጵያ የግንባታ ስራዎች ባልተገባ መንገድ በተወሰኑ ስራ ተቋራጮች እጅ እየገባ መሆኑን አስታወቀ።

የመንግስት ተቋማት በሚከተሉት ያልተገባ አሳር ምክንያትም ከ22 ሺህ በላይ ስራ ተቋራጮች ውስጥ አብዛኞቹ ስራ ተቋራጮች ስራ እያገኙ አለመሆኑን ማህበሩ ገልጿል። የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር በተለያዩ መንግስታዊ ግዢ ፈፃሚ መ/ቤቶች በኩል የሚታዩ ኢ-ፍትሃዊ የግንባታ አግልግሎት ግዢ አፈፃፀሞች አሉ ሲል የማህበሩ ፕሬዘዳንት ኢንጅነር ግርማ ሀ/ማርያም እንዳሉት ዛሬ በሰጠው መግለጫ ገልጿል

ጥር 24 ቀን 2013 ዓ.ም
@Asrat_News
@Asrat_News
ለደረጃ 6 ተመራቂ ኢንተርፕራይዞች የወጣ ማስታወቂያ።

የአ/አ/ከ/አ/ኮንስትራክሽን ቢሮ ጥር 24/2013ዓ/ም

@engineer03

#share
ለጥንቃቄ
Ayat share company
👉የኮንስትራክሽን ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
Full Time በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው
መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ፣ Addis Ababa January 31, 2021 -
February 10, 2021 Const. & Architecture - Engineering -
Program & Project Management
JOB REQUIREMENT
በኤም ኤስ ሲ ሲቨል ምህንድስና የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት በሙያው 12 ዓመት የሠራ/ችሆኖ ከዚያውስጥ 8 ዓመት ሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች ወይም የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በኃፊነት የሠራ/ች ወይም ቢኤስሲ ዲግሪ ሲቨል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርትመስክ ኖሮት/ራት በሙያ 14ዓመት የሠራ/ችሆኖ ከዚያ ውስጥ 8 ዓመት ሰፋፊ
የህንፃ ፕሮጀክቶች ወይም የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በኃላፊነ ትየሠራ/ች፤

👉የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና ሙያተኞች አቅርቦትና ሥምሪት
መመሪያያ ሥራ አስኪያጅ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ ቢኤስሲ ዲግሪ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ መስክ በሙያዉ 8 ዓመት ሆኖ ከዚያ ውስጥ 5 ዓመት የሥራ ልምድ በሰፋፊና ዉስብስብ የህንፃ ፕሮጅቶች ላይ በጉልበት ሥራራ ኮንትራራት ዘዝግጅት፤ዋዋጋጋ ትመናና አስተዳዳደር ወ.ዘ..ተ ልምድ ያለዉ/ት ፤

👉የጥራትና ደህንነት ኦፊሰር
JOB REQUIREMENT
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ፤በኮንስትራክሽንና በሕንፃ
ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት በሙያው 8 ዓመት ሆኖ ከዚያ ውስጥ 6 ዓመት በሰፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች/ኮንስትራክሽን በኮንትራት አስተዳዳደር፤ በዋዋጋትመና ፤የክፍያ ሰነድ ዝግጅት ልምድ ያለዉ/ት፤

👉ኮንስትራክሽን መሐንዲስ II
JOB REQUIREMENT
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ ቢኤ ስ ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ መስክ በሙያው 6 ዓመት ሆኖ ከዚያ ውስጥ 4 በሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች /ኮንስትራክሽን ላይ ያያለዉ/ት
ብዛት: 6

👉የኮንስትራራክሽን ጥራት ቁጥር/ሱፐርቪዥን መመሪያ ሥራ አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
በኤም ኤስ ሲ ዲግሪ በአርክቴክቸር፤በሲቭል ምህንድስን የትምህርት መስክኖ ሮት/ራት
በሙያው 8 ዓመትየሠራ/ችሆኖ ከዚያ l ውስጥ 6ዓመት ሰፋፊየህንፃ ፕሮጀክቶች
ላይበዲዛይን፤ ሱፐርቪዥን እና ኮንትራት አስተዳደር በሰፋፊ የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በከፍተኛ ኃላፊነት ላይ የሠራ/ ወይም ቢኤስሲ ዲግሪዲግሪ በአርክቴክቸር፤ሲቭል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት በሙያው10ዓመት የሠራ/ች ሆኖ ከዚያ ውስጥ ዓመት ሰፋፊ የህንፃፕሮጀክቶች ወይም የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በኃላፊነት የሠራ/ች

👉የዲዛይን፤ሱፐርቪዥንና ኮንትራትአስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
JOB REQUIREMENT
በኤም ኤስ ሲ ዲግሪ በአርክቴክቸር፤በሲቭል ምህንድስ የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት በሙያው 12ዓመት የሠራ/ችሆኖ ከዚያ ውስጥ 8 ዓመት ሰፋፊ የህንፃ ፕሮጀክቶች ላይ በዲዛይን፤ ሱፐርቪዥን እና ኮንትራት አስተዳደር በሰፋፊ የሪልኢ ስቴትግንባታ ላይ በከፍተኛ ኃላፊነት ላይ የሠራ/ች ወይም ቢኤ ስ ሲዲግሪ ዲግሪ በአርክቴክቸር ፤ሲቭል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ኖሮት/ራት በሙያው14ዓመት የሠራ/ች ሆኖ ከዚያ ውስጥ 8ዓመት ሰፋፊየ ህንፃ ፕሮጀክቶች ወይም የሪል ኢስቴት ግንባታ ላይ በኃላፊነት የሠራ/ች፤
👇👇👇👇👇👇👇
HOW TO APPLY
የምዝገባ ቀን፡ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣

የምዝገባ ቦታ፡በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ፣
ማሳሰቢያ፡ አመልከች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን
የማይመለስ ፎቶኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡ አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ

📲📲📲📲📲📲
011 8 54-71-99
ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
t.me//Engineer03