ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
🌐 ፌስቡክ በ20 ዓመት ዕድሜው ዓለምን የቀየረባቸው ሶስት ዓበይት ጉዳዮች

🔵ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ያሉት የዓለማችን ዋነኛው ተጽእኖ ፈጣሪ የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ፌስ ቡክ፣ ከተጀመረ 20 ዓመት ሆነው።

🔵ይህ ሲጀመር “ዘ ፌስቡክ” የሚል ስያሜ የነበረው ማኅበራዊ ሚዲያ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በምድራችን ላይ በተከሰቱ የተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ የራሱ ሚና ነበረው።

🔵ለመሆኑ ፌስቡክ ዓለማችንን የቀየረባቸው አራት መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

1️⃣. የማኅበራዊ ሚድያውን መድረክ መቀየር

🔵ከፌስቡክ ቀደሞ እንደ ማይስፔስ ዓይነት ሌሎች ማኅበራዊ ሚድያዎች ነበሩ። ነገር ግን የማርክ ዙከርበርግ የፌስቡክ መድረክ በአውሮፓውያኑ 2004 ሲመሠረት ከመመንጠቅ ያገደው አልነበረም።

🔵ፌስቡክ ገና በአንድ ዓመቱ እያደገ ሳለ ነው ከአንድ ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎችን ያፈራው። በአራት ዓመት ውስጥ ደግሞ ማይስፔስን ሰልቅጦ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ማቅረብ ጀመረ።

🔺በርካታ ሰዎች በፌስቡክ ሱስ የተጠመዱት ድረ-ገፁ ያለማቋረጥ አዳዲስ ይዘት ይዞ ብቅ በማለቱ ነው። በ2023 መጨረሻ ፌስቡክ በቀን ከ2 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች እንዳሉት ይፋ አድርጓል።

2️⃣. ግላዊ መረጃ ዋጋ እንዲኖረው ማድረግ

🔵ላይክ እና ዲስላይክ ሲመነዘር ረብጣ ዶላር እንደሚወጣው ቀድሞ የገባው ፌስቡክ ነው። ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት 2023 በሦስተኛው ገሚስ ብቻ ሜታ ከማስታወቂያ 34 ቢሊዮን ዶላር አፍሷል። 11.5 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ትርፍ ነው።

🔵ሜታ በተደጋጋሚ ግላዊ መረጃን በዝብዟል ተብሎ ቅጣት ተከናንቧል። የኬምብሪጅ አናሊቲካ ታሪክ የሚረሳ አይደለም። ይህ የሆነው በ2014 (እአአ) ነው። ፌስቡክ በዚህ ክስ ምክንያት 725 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት እንዲከፍል ግድ ሆኖበታል።

🔵በ2022 ደግሞ ግላዊ መረጃ ከቋቱ አውጥቶ ሸጧል በሚል በአውሮፓ የ265 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተጥሎበት ነበር። የዙከርበርግ ኩባንያ ይህ ቅጣት የተላለፈበት የአውሮፓውያንን መረጃ ከአህጉሪቱ ባሻገር አሳልፎ ሰጥቷል ተብሎ ነው።

3️⃣ፌስቡክ በይነ-መረብን ፖለቲካዊ አደረገው

🔵ፌስቡክ ማስታወቂያ ሲያቀርብልዎ ለእርስዎ የሆነውን መርጦ ነው። ለዚህ ነው ምርጫ ሲደርስ ተመራጨነቱ እየጨመረ የሚመጣው። የአሜሪካ ምርጫ 2020 ሊካሄድ አምስት ወራት ሲቀሩት የተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን 40 ሚሊዮን ዶላር መድቦ በፌስቡክ ማስታወቂያ አስነግሮ ነበር።

🔵ርዕዮተ-ዓለማቸውን ለነባር እና ለአዳዲስ ተከታዮቻቸው ማሰራጨት የፈለጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፌስቡክን ተመራጭ እና አማራጭ መንገድ አድርገውታል።
══════❁✿❁═══════                                                                           
Source : ELATECH
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌6👍3
ET Netsa Apps™ pinned «MasterCard and Visa card Debit cards from Dashen bank ?? 🔥👉Learn More 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙»
ET Netsa Apps™ pinned «https://vm.tiktok.com/ZM6vGraec/»
Gemini Personal Assistant on your 📱

Gemini Personal Assistant https://vm.tiktok.com/ZM6w756Sr/

Google Gemini Download
https://teledrive.ethiotelecom.et/share/h9qTmYvA7qLhgR6O
👎33👍8
1,339 likes, 83 comments, ሁሌም እዚህ አንሆንም። https://vm.tiktok.com/ZMMJbx1Hd/
ET Netsa Apps™ pinned «1,339 likes, 83 comments, ሁሌም እዚህ አንሆንም። https://vm.tiktok.com/ZMMJbx1Hd/»
Blurrr_base.apk
149.3 MB
👍3
✅YouTube Premium Features ምንድነው ?

⚡️እንደ Normal የYoutube App ሳይሆን Premium ላይ ምንም አይነት Advertisement (ማስታወቂያ) ሳይመጣባችሁ መጠቀም ያስችላቹሃል።

⚡️በ Normal Youtube ላይ Music እያዳመጣችሁ ከ መተግበርያው ስትወጡ ሙዚቃው ይቋረጣል/Background ላይ play አያደርግም፤ በPremium Youtube ላይ ግን የፈለጋችሁትን Music ካስጀመራችሁ በኋላ ከ App ብትወጡ Background ላይ መስራቱን ይቀጥላል።

⚡️በተጨማሪም በPremium Youtube ላይ በNormal Youtube ላይ የማታገኟቸውን Series Film & Movies ማግኘት ትችላላችሁ።
©Big habesha
 
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19🔥5❤1👌1
YouTube-v19.08.35-MOD-🇪🇹Netsa-apps.apk
104.7 MB
አፑን አውርዳቹ ላልሰራላቹ ከታች ያለዉን ሊንክ ተጠቀሙ
🔽DOWNLOAD LINK ⛓
https://files.modcombo.download/YouTube-v19.08.35-MOD-ModCombo.io.apk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23❤‍🔥4🔥3❤1
🔥5 Steps to make 📈viral TikToks 😛🔥🔥
👍9❤‍🔥1
Do you want to Control An android phone remotely 👍
🔥🔥🔥✅✅✅👍
https://vm.tiktok.com/ZMMFk2h9w/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
#mwc2024 has just closed this is a look at Ethiopia's and Ethio Telecom's Participation
😛😛😛😛😛😛😛 https://vm.tiktok.com/ZMMYx27jx/
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌6
ET Netsa Apps™ pinned «#mwc2024 has just closed this is a look at Ethiopia's and Ethio Telecom's Participation 😛😛😛😛😛😛😛 https://vm.tiktok.com/ZMMYx27jx/ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥»
maths.formulas.apk
5.4 MB
All Maths Formulas app by Code Play
maths.formulas
Version: 2.3(16)
Updated: Feb 7, 2024
👍7🙏4👎1
base.apk
8.3 MB
Qur'an for Android
🙏32👍6❤‍🔥5👌4😢1
👍15🕊4🔥1
ET Netsa Apps™ pinned «Start Getting Notcoins https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_27437788»