ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
🎙ከሰሞኑ አንድ በጣም የሚጠቅማችሁን የቀጥታ መድረክ ለማዘጋጀት በሂደት ላይ እንገኛለን። ይህንን ሁነት ወደፍፃሜው ከማድረሳችን በፊት ግን አንድ ጥያቄ ትመልሱልን ዘንድ ለመጠየቅ ወደድን?

⁉️🗣️ለመሆኑ ስንቶቻችሁ ናችሁ በካርዳኖ ብሎክቼይን "Project Catalyst" ላይ እየተሳተፋችሁ ያላችሁት?🗣️
Anonymous Poll
15%
እየተሳተፍኩ ነው። ✔️
29%
እየተሳተፍኩ አይደለም። ❌
56%
የካርዳኖ "Project Catalyst" ምንድነው? ❓
👍14❤‍🔥2👌2💯2
ET Netsa Apps™ pinned «🎙ከሰሞኑ አንድ በጣም የሚጠቅማችሁን የቀጥታ መድረክ ለማዘጋጀት በሂደት ላይ እንገኛለን። ይህንን ሁነት ወደፍፃሜው ከማድረሳችን በፊት ግን አንድ ጥያቄ ትመልሱልን ዘንድ ለመጠየቅ ወደድን?

⁉️🗣️ለመሆኑ ስንቶቻችሁ ናችሁ በካርዳኖ ብሎክቼይን "Project Catalyst" ላይ እየተሳተፋችሁ ያላችሁት?🗣️
»
To Buy ETN Cheaper than on Dedust from the 1m presale supply

https://t.me/ETN_Thrift_bot
👍7❤‍🔥2👌2🔥1
☀️GM Fam. 💥

🗣️"ጠንክሮ መስራት ከባድ አይደለም። ይልቅ እጅግ በጣም ከባዱ "በየቀኑ" ጠንክሮ መስራት ነው። ዲሲፒሊንህን ማነፁ ላይ ከተካንክበት: ያንንም ጎህ በቀደደ ቁጥር እየደገምክ ማድረግ ከቻልክ: እመነኝ በያንዳንዷ የጀምበሩ መጥለቅ ቅፅበት የሆኑ እርምጃዎችን ተራምደሀል። ያኔ ባትፈልገው እንኳን ስኬታማ ከመሆን የሚያድንህ አይኖርም።"🗣️


የምደብተዋንና ደባሪዋን ሳይሆን መልካሟንና የተፍነከነከችዋን፣ የጠቆረችዋንና አሰልቺዋን ሳይሆን የነጣችዋንና አጓጊዋን ሰኞ በያላችሁበት ተመኘን።⚡️🔼

💚💛❤

CryptoTalk-ET™🇪🇹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥35👍12🔥3🕊3👌2💯2🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Easiest way

@ETN_Thrift_bot

✅✅✅✅
❤‍🔥6👍2🙏2🔥1
Twitter Airdrop First 10 Distributions it's going to take time this cost 2.6TON
👍24❤‍🔥2👌1
⚠️NEW ARRIVAL⚠️

✅Telegram Premium is Back✅

     ⭐3 Month - 2000ETB
     ⭐6 Month - 2800 ETB
     ⭐12 Month - 3600 ETB

እንደገና ከማቆሙ በፊት ተጠቀሙበት👍

🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸
📨 Dm To Purchase @newcase9✅
🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12🔥3🕊2❤‍🔥1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#technews
ይህ ሰው ሰራሽ ኦክቶኮፕተር ነው። እንደ አልሚዎቹ ገለጻ በ25 ደቂቃ ውስጥ 80% ቻርጅ ያደርጋል፣ውሃ ላይ በማረፍ እና በአየር ላይ መቆየት የሚችል ሲሆን፣በፍጥነት አየር ላይ ቆሞ አቅጣጫ መቀየርም ያስችለዋል። ለማጓጓዝ በጣም ቀላል እንደሆነም ተገልጿል።
👍15👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#technews
የጥንዶች ህልም እውን ሆኗል፡ በዩኤስኤ አንድ የአልጋ አምራች በተለይ ለጥንዶች የሚሆን ስማርት የአልጋ ሞዴል አስተዋዉቋል ።

አምራቾቹ እንደገለፁትም ስማርት አልጋው ራሱ የባለቤቱን የእንቅልፍ ጥራት ያስተካክላል, የሙቀት መጠንን እና ዝንባሌን ይለውጣል, እንዲሁም ከማንኮራፋት ያድናል።

እንዲህ ዓይነቱ ተአምር አልጋ ዋጋ $8999 ዶላር እንደሚሸጥም አሳዉቀዋል። ለጤናማ እንቅልፍ መቆጠብ እንጀምር።
😁
🔥14👌3❤‍🔥1🕊1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#technews
የሁለተኛ እና ሶስተኛ ሞኒተር አሰፈላጊነት የሚያስቀር MetaQuest Pro Glass 😎
❤‍🔥15👍10🔥4
👍14
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ፡

እነሆ የ$ETN ቶክናችን በብዙ ረገድ ብዙ ነገራቶች እጅግ በጣም በአጭር ጊዜ ውስጥ እያሳካች ትገኛለች። ለመሆኑ ይህ የኮሙዩኒቲያችን ኮይን ወደፊት ጥቅም ላይ የሚውልበት ሁነት ካለ በምን በምን ሁነቶች ላይ ጥቅም ላይ ልናውለው ይቻለናል? እስቲ በዚህ ሰዓት በቀጥታ የትዊተር ስርጭታችን ኑና እንወያይበት፤ የናንተንም ሀሳቦች እንደባለድርሻ አካልነታችሁ አካፍሉ። ከዚህ በታች ባለው መስፈንጠሪያ የቀጥታ ስርጭቱን ተቀላቀሉን።

https://x.com/i/spaces/1ypKdkZgmmgxW
👍22❤‍🔥1
Live stream started
Live stream finished (2 minutes)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
SUPER EASY TO BUY PRESALE
@ETN_Thrift_bot
🕊7🔥2❤‍🔥1💯1
🔥7👍5👌2🕊1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
$ETN pool BOOSTED FOR REWARDS

👉👉👉👉

$ETN CA:
EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Reward Time 😜
@Dedust LP Boosted

$ETN CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl
👍10