ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
😂😂😂😂

t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0001sXNT

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 50,000 TOMATO! Limited time offer.
👍6
$Memefi Eligibility መረጃ 📢
የ Memefi ክፍፍል ሂደት በ 5 ዋና ዋና ነጥቦች ተጣርቶ ይከፋፈላል ⬇️

✅ COIN BALANCE 
✅ IN-BOT Activity   TASK
✅ LEVEL
✅ SPIN
✅ EARN
✅All Users Will Be Eligible ይህ ማለት LEVEL አይገድበውም ሁሉም ያገኛል
📊 Listing ሚደረገው - Oct 09, 2024 ነዉ
💰 አጠቃላይ Supply - 10 Billion
➖ 90% Token ለ AIRDRIP
➖ No Level Limit 🔥
➖ No Point Limit🔥
1❤‍🔥39👍26
Listing soon focus አድርጋችሁ ስሩ✅
👍16❤3🏆3
⚠️Major ላይ (Daily Task) አብዛኞቹ ታስኮች ላይ ምታገኙት Reward ግማሽ በግማሽ ወርዷል

✔️ለምሳሌ invite 7500 የነበረው-3200
✔️ Share in Telegram Stories 10k የነበረው- ወደ 5k
✔️Follow Major in Telegram  2.5k የነበረው ወደ- 1.25k
👉በተጨማሪ MAJOR TOTAL SUPPLY  10 BILLION  ነው!! በዚ መሰረት  ብዙ ቁጥሮች ሊቀነሱ ይችላሉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11😢11⚡3🤝2❤1
ያላችሁን USDT $ Hamster 🐹$DOGS 🐶ለመሸጥ የምትፈልጉ Cex Exchange varify ያልሆነላችሁ ልጆች ለመሸጥ ካሰባችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛችኋለን ። 👉 @welidooo
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤‍🔥1
የMemefi ሙሉ Roadmap ማየት ከፈለጋቹ።👇

https://whitepaper.memefi.club/
1🏆3
✔️ቴሌግራም ላይ የራሳቸዉን Mini game Generate የሚያደርጉ exchengeኦች

🪖𝗕𝗜𝗡𝗔𝗡𝗖𝗘  = MOONBIX

🤓𝗕𝗜𝗧𝗚𝗘𝗧 = TOMARKET

😀𝗞𝗨𝗖𝗢𝗜𝗡 = FROG

🤩𝗢𝗞𝗫 = OKXRACER
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4🤝24❤3❤‍🔥2
🔺Not Pixel🏳️

✅Not Pixel በ Notcoin Developers Launch የተደረገ 3ተኛው Project ሲሆን ይሄ ፕሮጀክት ከ Not እና Lostdogs ትንሽ ወሰብሰብ ያለ ነው።

✅NotPixel ላይ የታደርጉት ትርጉም ያለው ምስል በሚመጣላቹ Board ላይ ማስፈር ሲሆን Energy በየ 10 ደቁቃ ይኖራቿል እሱን በመጠቀም ምስል መፍጠር ነው።ምስሉ የተለያየ ቀለማትን በመጠቀም ነው የምትፈጥሩት።
✅ከዛ በተጨማሪ እንዴት PX ልታገኙ ትችላላቹ ለሚለው ሰዎችን  በመጋበዝ እና Task በመስራት መሰብሰብ ትችላላቹ።
✅Not Pixel እያንዳንዱ Board ላይ የምታሳርፏት ነገር ዋጋ ያላት ነገር ነው አሁን ጀምራቹ ስሩት በደንብ።
✅ከዚ በፊት Beta version ላይ የገባቹ Reward እንደሚኖር ተናግረዋል።
✅Task Boosts የሚለው ውስጥ ገብታቹ Upgrade አድርጉ ከ Task በምታገኙት Energy , paint Reward and Recharging Speed ማድረግያ ያሳድግላቿል።ቅድማቹ እንዚን ስሩ።

✅JOIN NOT PIXEL 🔺
https://t.me/notpixel/app?startapp=f5032038943_s573809
🏆Reward
😊 8 PX for Normal User
✅64 PX For Premium
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12⚡3🕊2
Major All Videos Codes 👌🔥
👌10👍6
Blum All Video Codes

Video 1 :- To Analyze Crypto
• Code :-
VALUE

Video 2 :- Forks Explained
• Code :-
GO GET

Video 3 :- Secure your Crypto!
• Code :-
BEST PROJECT EVER

Video 4 :- Navigating Crypto
• Code :-
HEYBLUM

Video 5 :- What are Telegram Mini Apps ?
• Code :-
CRYPTOBLUM

Video 6 :- Say No To Rug Pull !
• Code :-
SUPERBLUM

Video 7 :- What are AMMs ?
• Code :-
CRYPTOSMART

Video 8 :- Liquidity Pools Guide
• Code :-
BLUMERSSS
👍25⚡3🏆2❤1
🌟 Memefi - Daily CheckIn ጀምሯል፤

25M Coin Plus 500 Spin


ነገር ግን 💸 Daily 0.2 TON መክፈል ይጠበቅባችኋል! 💵

🎰 SPIN ካመጡ ወዲህ ብዙ COIN Farm እንዲደረግ አድርገዋል 🤑 እንደዛውም ግን ክፍያ መጠየቅ አብዝተዋል 💳
👍14🏆2
⚠️ Daily combo
    ▶️ Reward: 5k Major
    ▶️ Date: September 30, 2024
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥5👍4⚡1🏆1
💥Binance web3 x Bera

Mint Link : https://binancew3w.berachain.com/

✔️Copy Link Paste it on Web3 Dapps
✔️Connect Web3 & Claim

Mint Price : Free (No Need Fee)

‼️ mint argut ወደፊት ጥቅም ይኖረዋል

🔔ምንም fee አይስፈልግም Binance web3 wallet ብቻ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10⚡3🏆2
🔔 ATTENTION

✅የምትጠቀሙባቸውን ማንኛውም Application አዲስ Update በወጣ ሰአት Update የማድረግ ልምድ ይኑራቹ።
✅አንድ Application or software Update በምን ምክንያት ሊኖረው ይችላል?

✅አዳዲስ Feature ሲጨመር
✅ማሻሻል ያለበት ነገር ሲኖር ለምሳሌ Over Battery memory storage Processor እየተጠቀመ ከሆነ እሱን ለማሻሻል
✅ዋነኛው ግን Bug Fix ለማድረግ Update ይለቀቃል።የሆነ System Bug ካለ ሀከሮች የፈለጉትን ነገር ለማድረግ ምንም ያህል ግዜ አይፈጅባቸውም።ወይም ደግሞ ሲስተሙ ችግር ይገጥመዋል እሱን ለማስተካከል ፕላትፎርሙ ቶሎ Update ይለቀቅለታል ይስተካከላል።

✅ይሄን ያነሳሁት አሁን ላይ አብዛኛው ነገር Digital የሆነበት ሰአት ስለሆነ ሁሉም ነገር ላይ ጥንቃቄ ስለሚያስፈልግ በሚል ነው።የምትጠቀሙበት እያንዳንዱ System Up to date መሆን መቻል አለበት ማለትም ከምትጠቀሙበት Operating System ጀምሮ እስከ ጥቃቅን App በተለይም Financial እንቅስቃሴ የምታካሂዱበት እና Social Mediaቹ በጥንቃቄ እንድትይዙ ከሚል ነው።

➡️Stay Safe🔔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍29⚡2🏆2
ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከታች ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።