ET Netsa Apps™
23.7K subscribers
3.28K photos
477 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
#ADA Quarterly Update will be coming in soon. Here is our call from March [https://t.me/cryptotalket/1220 ] and achieved profit targets. Things are just starting up. Stay Tuned.
🔥6👍3👏3❤1⚡1
All financial markets are cyclical, and crypto is no exception.

Right now, we’re in the most opportune phase for investments — Altseason.

This is your chance to make life-changing money in a short time. However, if you don’t know how to manage it wisely, you’re bound to lose it all.

Here are some tips to help you build and protect your wealth 👇

#Tip_01/ The biggest rookie mistake

The market won’t keep climbing forever, but many forget this simple truth.

Keep in mind — it’s entirely possible we’ll see $BTC back at $40,000.

Build your strategy with the expectation that the market will crash eventually.
👍7
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🔖#BullRunTips_02
✏️The market is cyclical, and it’s crucial to understand the typical progression of a bull run:

1. $BTC💰 leads the way — Bitcoin💰 rallies first, attracting new investors and driving broader adoption.

2. Altcoins follow — Investors chase higher returns, shifting their focus to alternative assets.

3. Profit-taking begins — People start cashing out, leading to a market decline.

And the cycle repeats. መቼ ገብተህ መቼ መውጣት እንዳለብህ እና ያደገው ገበያ ሁላ ሁሌ ላይድግ እንደሚችል አስታውስ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎉2👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ድንገት የቡል ሳይክሉ ጀምሮ ይሆን ወይስ ገና ነው ለሚለው ጥያቄ ከሞላ ጎደል ኣፋችንን ሞልተን አዎ ጀምሯል ማለት የምንችልበት ደረጃ ላይ እንደሆንን መናገር ይቻላል። ለዚህ እንደማሳያነት በክሪፕቶ ገበያው በገበያ ግዝፈታቸው ቁንጮ የተባሉትን በጣት የሚቆጠሩ ኮይኖችን ማየት በቂ ነው። 👇🏾

• $ETH💰: +100% in the last 3 months
• $SOL💰: +150% in the last 3 months
• $DOGE💰: +400% in the last 3 months
• $XRP💰: +500% over the past 6 months

እውነት ለመናገር የማይታዩ የሚመስሉ ግን እየሆኑ ያሉት እነዚህ ቁጥሮች የሚናቁ አይደሉም።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥10👍3🎉1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🔖#BullRunTips_03
✏️የቡል ማርኬትን መጀመር ሌላው የሚያበስር ሁነት ደግሞ በቢትኮይን አማካኝነት የሚመራ የነበረው የክሪፕቶ ገበያ ወደ አልት ሲዝን እየተቀየረ የሚመጣበትን የገበያ ሳይክል ደረጃ መለየት መቻል ነው።

እንደቅደም ተከተሉ ፡
1. በመጀመሪያ #ቢትኮይን💰 የምንጊዜም ከፍተኛ የገበያ ዋጋውን ያስመዘግባል። ይህ ሁነት በእርግጥም ገበያው ሀይሉ እስኪዳከም ድረስ ተደጋጋሚ እና ተከታታይ የሆኑ ከፍተኛ ዋጋዎችን ሊያስመዘግብ ይችላል።

2. በምስሉ ላይ ከታች እንደተመለከተው የቢትኮይን የገበያ ብልጫ[Bitcoin’s market dominance] መቀነስና ቀስ በቀስም ማሽቆልቆል ይጀምራል።

3. በስተመጨረሻም የአልት ኮይኖች አጠቃላይ የገበያ ካፒታል [Total Market Cap} መጠን ከሚታሰበው በላይ ከፍተኛ እድገትን ያሳያል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሁነቱን ጠቅለል ባለ መልኩ ለማስቀመጥ ያህል፤ የቢትኮይን የገበያ ብልጫና የቡል ማርኬቱን ቁርኝት በሚከተለው ያልተፃፈ ህግ መልኩ ልናስቀምጠው ይቻለናል።

ከሞላ ጎደል የቢትኮይን ዶሚናንስ ከ55 በመቶ በላይ ሲሆን የቢትኮይን ሲዝን ሊጀምር ነው፤ ዶሚናንሱ ደግሞ ከ55 በመቶ በታች መንቀሳቀስ በሚጀምርበት ጊዜ ደግሞ የአልት ሲዝን ሊጀምር ከጫፍ ደርሷል ማለት ይቻለናል ማለት ነው።

• Dominance > 55% – Bitcoin season

• Dominance < 55% – Altcoin season


በአሁኑ ሰዓት የቢትኮይን💰 ዶሚናንስ ወደ56 በመቶ አካባቢ ሲሆን ይህ ቁጥር ቀንሶ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት ባሳለፍነው የፈረንጆቹ አመት ወደ 61 በመቶ ነክቶ እንደነበር አይዘነጋም። እንደአጠቃላይ አሁን ያለበት የ55 በመቶ አጋማሽ አካባቢ እና የአካሄዱ ሁነት ወደታች የመሆኑ እድል የሰፋ ከመሆኑ አንፃር የአልት ሲዝን ሊጀምር ከጫፍ መድረሱን የሚየመላክተን ሌላኛው ማሳያ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2❤1👍1🤝1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🔖#BullRunTips_03
✏️ምን መቼ እና እንዲት መግዛት እንዳለብህ ለይ!!!

📌ሌላው የቡል ማርኬቱ ተጠቃሚነታችንን ሊያረጋግጥልን የሚችል የብልህ አካሄድ የገበያውን ትሬንድ እያደረገ የሚገኝ የክሪፕቶ Narrative [መስክ] በመለየት በዚያ መስክ ውስጥ ላይ ባሉ የክሪፕቶ ኮይኖች ላይ በንቃት መሳተፍ ነው። በባለፈው ሳይክል እንደNFT GameFi እና P2E የመሳሰሉ የክሪፕቶ ናሬቲቮች እጅግ ከፍተኛ ሊባል የሚችልን ትርፍ ያስገኙ የነበሩ መስኮች ነበሩ። በእነዚህ ሴክተሮች የታዩ እድገቶች ምናልባትም በዚህኛው ሴክተር ላይታዩ እንደሚችሉ አስቀድመን መገመት ይቻለናል። ለምን? ከተባለም የነበረው የመስኮቹ hype ስለነፈሰበት እና ሰዎችም ወደሌሎች የቴክኖሎጂው እመርታዎች ፊታቸውን በማዞራቸው የሚለው ምላሻችን ይሆናል።

ይህን ካልን ታዲያ በዚህኛው ሳይክል የትኛዎቹ የክሪፕቶ መስኮች ናቸው ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡት የሚለው ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም። እስካሁን ባለው ሁነት በዚህኛው አዲስ የግብይት እንቅስቃሴ ሳይክል የRWA[Real World Assets] የAI እና Meme ኮይኖች የተለየ ትኩረትን እያገኙ የሚገኙ ናሬቲቮች ናቸው። ከእነዚሁ ጋር ተያይዞ የDeFi፤ የDePIN፤ የLayer1 የGameFi፤ እና የLayer 2 የተመረጡ ፕሮጀክቶችም የማይናቅ እንቅስቃሴን ያሳያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12❤3🤝1
ET Netsa Apps™ pinned «https://t.me/fomohash_bot/app?startapp=ref_EimZYuBG»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
0.1 + 0.1 + 0.1 = $1,457,341

In less than a week I think it's a record PAWS 🐾 powed TON and poooped the mini apps....

Not too long ago I told you how the TON blockchain along with telegram has changed the crypto meme coin launching meta a lot of projects need to raise funds for the liquidity pool and initial coin offering on the decentralized exchanges this is usually accomplished with pre-sales but TON has destroyed that methodology AND PUT IT TO BED 🛏️ with gamification and social-fi participants competing with each other in app make small contributions and those small contributions add up good job PAWS
🔥5👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
FOMOhash & #️⃣Memehash
on
🖥AMD Ryzen 7 5800H
🖥NVIDIA RTX3050

My tips and Advice
Webhash is also like these it has less miners BTW

Also Cube

Bit-U-Mine

Don't do it on your phone
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥2
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
አዲሱ የX Empire (Zoo) ፕሮጀክት

ያልጀመራችሁ ጀምሩ👇
t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref590190349

✅አሰራሩ ቀላል ነው Task ስሩ
✅Daily reward claim አድርጉ
✅animal በመግዛት Zoo per hour አሳድጉ
✅wallet አገናኙ+ star transaction

Today Zoo Riddle of the day

አዲሱ የX Empire (Zoo) ፕሮጀክት

ያልጀመራችሁ ጀምሩ👇
t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref590190349

✅አሰራሩ ቀላል ነው Task ስሩ
✅Daily reward claim አድርጉ
✅animal በመግዛት Zoo per hour አሳድጉ
✅wallet አገናኙ+ star transaction

🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6