ET Netsa Apps™
23.6K subscribers
3.28K photos
477 videos
261 files
2.66K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Ab G)
• የOliን ታውቃላችሁ?
Oli በነፃ የሚሰጥ ፣ ዲሴንትራሌይትድ (decentralized) የትምህርት መድረክ ነው። Blockchain, Web3, finance ወይም ሌሎች በፍጥነት የሚያድግ መስኮችን ለመማር የተከበረ ከፍተኛ ጥራት ያለው ትምህርት በነፃ ይገኝብዎታል።

• እንዴት በOli ላይ ተሳትፎ ማድረግ ይቻላል?
በጣም ቀላል ነው! ከዚህ ላይ በመጀመሪያ ይመዝገቡ:
https://app.oli4education.io/signup

እና referral code: OLikhdh ን ይጠቀሙ።

እያንዳንዱ ኮርስ ከ15 ደቂቃ በታች የሚወስድ ሲሆን፣ እያንዳንዱ በመጨረሻው 200 XP (Experience Points) ይሰጣል። እነዚህ XP ደግሞ ወደ $Oli Tokens የሚቀየሩ ናቸው። ይህም ማለት ከነፃም አልፎ, ለያንዳንዱ ለምንወስደው ኮርስ ይከፈለናል ማለት ነው 🤯
❤3🔥3🎉1
Did you feel an earthquake 2:10 (habesha time
Anonymous Poll
21%
Yes
79%
No
❤1
ET Netsa Apps™ pinned «Did you feel an earthquake 2:10 (habesha time»
😢6👍1
🔖ቢገባን እጃችን ላይ የያዝነውን ወርቅ[ሀይድሮ ፓወር] እንደመዳብ ባልቆጠርነው እና 2 ሺህ ዶላር ባልሞላ የኤሌክትሪክ ወጪ አንድ አንድ ቢትኮይኖችን ባመረተን ነበር። እንደአገር መክሸፍ ያሳዝናል . . . መክሸፉ የመጣው ከክፋት ሳይሆን ከእውቀት ማነስ መሆኑ ሲታወቅ ደግሞ ልብ ይሰብራል። አሁንም አልመሸም፤ መንግስት ሆይ የቢትክይን ሪዘርቭን ነገር አስብበት ለማለት ወደድን። [እቺ ልመናችን ለታሪክ ትቀመጥ።🙏🏾✌🏾]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍28🔥8🏆4😢2
Some interesting Statistics about TON 💎
that you didn't know before

5,118,412,042 💎
Total Supply

5,327 💎TON Burned (Destroyed) per day

69,569,877 💎 TON Locked in Liquidity Staking

👛 On chain Active Wallets 37,454,235

3,260,566 Transactions Per Day
369 Validators
614,138,467 TON in Validator Nodes
In 25 Countries
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1🔥6👍4❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Make it make sense
If you want the full documentary lmk in comments
👍7❤2
Huion Dual Screen Drawing Tablet

For Graphics Designers, Drawers

Comes with Glove and Bag

Brand New from US

Price: 18,000ETB

@SilverSSurfer
👍6
What do you think jasonpeters.ton

Boring or ?

Digital CV type thing
2🔥12
Hope we are on the same page. As far as logic and the basic technical knowledge, technical analysis is the easiest thing to do once you know what you need to know. This is the main reason why they say it's the psychology that played the biggest role.

Our entries were :
1st entry : Decemeber 20
2nd Update : December 21 [ወደደቡብ አቅጣጫ የተሰበረው ቻናል ስኬታማ የሆነ re-test በማድረግ አስቀድመን ገምተን የነበረውን የቢሪሽ ግብይት አካሄድ ማጠናከሪያ]
3rd Update : December 25 [ከ99ሺህ ወደላይ ከሰበረ ቡሊሽ ካልሆነ ግን አስቀድመን የገባነውን የቢሪሽ ግብይት መቀጠል የምንችልበት እድል እንደነበር]
4th Update : Decemeber 27 [Bearish Triangle breakout]
5th Update : Decemeber 27 [ቻናሎች እንዴት በየገበያ ሂደቱ እንደሚመሰረቱ እና በዚህም አሁን ባለው አክሄድ ቢትኮይን የሰራውን ቻናል የታችኛው እርከን test የማድረግ እድል እንዳለው የተነሳበት]
6th Update : December 30 [በስተመጨረሻም ቢትኮይን በአነስተኛ የግብይት ታይም ፍሬም ላይ የሰራውን የቢሪሽ ፍላግ ሰብሮ ወደታች የሚሄድበትን ሁነት እንዳጠናከረ እና በመጀመሪያው መነሻ ትሬዳችን ላይ ያሰብነውን የመጨረሻ ታርጌት ልንመታ የሚያስችለን የቢሪሺ ሀይል እንዳለ ማሳያ መሆኑ ያነሳንበትና ቢትኮይን ከነበረበት $93,400 ዋጋ በአንድ ቀን ብቻ እስከ $91,300 የወረደብትን ሁነት የጠቆምንበት የመጨረሻ አናሊስስ ነበር።]

እንግዲህ እኛ እድለኛ ሆነንም ይሁን የገበያ ሁነቱን ትምህርታችንና አመንክዮ ላይ ተመስርተን ያመጠናነው ፍርዱን ለናንተ ትተን ወደመሰረታዊ ቁምነገሩ ስንገባ እንደኮሚዩኒቲ አጠቃላይ የቢትኮይንን የግብይት አካሄድ ስንጠቁማችሁ የራሳችሁን ጥናቶች በመጨመር እና የመጨረሻውን ውሳኔ ራሳችሁ በመወሰን ለምትገበያዩበት የገበያ ሁነት የሚመቸውን አካሄድ እየመረጣችሁ፤ ሪስክ ማኔጅመንታችሁንም አጠንክራችሁ አብራችሁን ትርፉን ትሰሩ ዘንድ እንጋብዛለን። ከእነዚህ ጥናታዊ እይታዎቻችን በመጠቀም ላይ ያላችሁ ካላችሁ ምን ያህሎቻችሁ እንደሆናችሁ በኢሞጂዎቻችሁ አሳዩን፤ ያም በመሆኑ ደስታችን ወደር እንደሌለው ለማሳወቅ እንወዳለን።

ትላንት ለማሳወቅ እንደሞከርነው አሁን ካሉ ተጨማሪ የፈንዳመንታል ሁነቶች አንፃር፤ የትራምፕ ስልጣን መቀበያ ጊዜ እንደመቅረቡ፤ ከቴክኒካል አናሊስስ እይታም ቢትኮይን ተገቢውንና በቂ ሊባል የሚችል የእርማት ሁነት እንደማየቱ፤ እንደማይክሮ ስትራቴጂ አይነት ኩባንያዎች አሁንም ቢትኮይኖችን አጠናክረው መግዛት መቀጠላቸው ወዘተ ለአጭር ጊዜ ሁነቱ ቢትኮይን ወደላይ ሊያስኬደው የሚችለው ሁነት እንዳለ ማሳያ መሆኑ፤ በዛውም ልክ ከቴክኒካል እይታ እና ከአጠቃላይ የገበያ መመዘኛዎች አንፃር ቢትኮይን ላለፉት የተወሰኑ ቀናት የመዳከም ሁነትን ማሳየቱ ገበያው ወዴት ሊሄድ እንደሚችል አንዱን አዝማሚያ ለመያዝ የሚቸግር እንዲሆን አድርጎታል። በዚህም አሁን ያለንበት የገበያ እርከን እና ሁነት እጅግ ወሳኝ እና ያለየለት እንደመሆኑ ግብይቶቻችንን በጥንቃቄ ብናደርግ የሚል ምክራችንን ለማጋራት ወደድን።

⛔️የግርጌ ማስታወሻ ፡ ይህ ፖስት እና ይህን መሰሉ በሌሎች የክሪፕቶከረንሲም ሆነ ማንኛውም የፋይናንሳዊ ግብይት የዋጋ ቅድመ ግምቶችን የምንሰጠው፤ ከዚህ በፊት ከነበሩ የገበያ ሁነቶች በመነሳት እና ቴክኒካልና ፈንዳመንታል ጥናቶች ተነስተን እና ሰዋዊ በሆነ የእውቀት ልኬታችን ተመርኩዘን የምናደረገው በመሆኑ በምንም አይነት ሁነት እንደየትኛውም አይነት የፋይናንሳዊ ምክር የሚወሰድ እንዳልሆነ በጥብቅ ለማሳወቅ እንወዳለን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤2🔥2🙏1