ET Netsa Apps™
23.6K subscribers
3.29K photos
477 videos
261 files
2.66K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from ETN Ecosystem™
✔️አዎ: በሚገባ ትችላለህ፥ በሚገባ ትችያለሽ!!!በእርግጥም ሁላችንም እንችላለን!!!

📣ኢትዮጵያውያን ከታሪክ አውሪነት ወተው ታሪክ ሰሪ እና ከዋኞች የሚሆኑት ዛሬ ባለነው በእኛና እናንተ ታታሪነት አለፍ ሲልም ጀማሪነት ነውና እንደሚቻለን እንመን። ያኔ እናት አገራችን ከነበረችበት የታሪክ ማማ ላይ ተመልሰን መሰየማችን የማይቀር ይሆናል።

🔔መልካም ቀን በያላችሁበት ተመኘን። 🙏✌️

@etnetsacoin
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5🔥4👍1
ከ3:15 ጀምሮ በቀጥታ መድረካችን ላይ ስለክሪፕቶ ትሬዲንግ አዲስ የሆናችሁ ቤተሰቦች ሁሉ ተገኝታችሁ እንወያይበት ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

@cryptotalk_et
❤5👍4❤‍🔥1🔥1
Forwarded from ETN Ecosystem™
GM ETNers.

እያንዳንዱ ቀን በአዲስ መልክ የተሰጠን ህይወትን የማቅኛ: ኑሮን የማሸነፊያ: ነገን የማደላደያ እድል ነውና እንጠቀመው። ዛሬ ያልታሳካ ቢሆን ነገ እንደሚሳካ እንመን።

ሁሉም ጥሩ ይሆናል።💛

@etnetsacoin
👍7❤3
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡

ዛሬ እስቲ እኛንም እናንተንም እንደአጠቃላይ ኢትዮጵያን እንደአገር የሚጠቅም ላይክ የማድረግ ድጋፋችሁን እንድንጠይቃችሁ ፍቀዱልን።

ይጠቅሟችሀል ብለን ያሰብናቸውን እናተም ትጠቅሟችኋላችሁ ብለን ያሰብናቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ በኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቻችን የሚሰሩ የብሎክቼይን እና ክሪፕቶ ፕሮጀክቶችን፤ ግለሰቦችን፤ ኮሚዩኒቲዎችን እንዲሁም ይህንን መስክ በአገሪቱ ላይ የማስረፅም ሆነ ቅርፅ የማስያዝ ሀላፊነት ያለባቸው ባለድርሻ አካላት እነማን እንደሆኑ በጥልቀት የሚመረምር፤ የሚያሳይ እና የሚዘረዝር የትዊተር ትሪድ አዘጋጅተንላቹሀልና እንድትመለከቱት ጋበዝናችሁ።

እያንዳንዱ በዚህ ፖስት ላይ የተገለፁ ግለሰቦችም ሆኑ ስብስቦች እንዲሁም የመንግስት አካላት በኢትዮጵያ የብሎክቼይን የነገ እጣፈንታ ላይ ትልቅ ተፅእኖ ያላቸው ናቸውና እናንተም ከስር ከስር መረጃዎችን ለመቃረም ይረዳቹህ ዘንድ ለመከታተል ይመቻቹሀልና ተመልክታቹሀቸው እንድትከታተሉዋቸው ለማስታወስ ወደድን። በዚሁም መበረታት ያለባቸው እያበረታታን፤ ተረስተዋል የምትሏቸውንም ስሞች እያስታወሳችሁን ከእለት ወደእለት እያደገ የመጣውን የአገራችንን የብሎክቼይን እንቅስቃሴ እንደግፍ ዘንድ ለማስታወስ ወደድኩኝ። በተቻላችሁ መጠን ላይክ እና ሪትዊት ማድረጋችሁን አስታውሱ።

መልካም ምሽት።
[በትንሹ 100 ላይኮችን በማሳየት እንደማታሳፍሩኝ ተስፋ አደርጋለው።]

https://x.com/CryptotalkEt/status/1917999571168596079
❤15👍6
The most explosive one from all the utilities ETN brings is coming so soon... #ETN_Gebeya. Who is ready?🔥
👍11🏆5🔥3❤2❤‍🔥1👏1
Forwarded from ETN Ecosystem™
ስኬት መጀመርን ትፈልጋለች። የትም ጋር ሁን ብቻ ዛሬ ጀምረው . . . በእርግጠኝነት ነገ ዛሬ ካለህበት ቦታ ፈቅ ብለህ ራስህን ታገኘዋለህ።

ያበደችዋን ቅዳሜ በያላችሁበት ተመኘን።
🔥

@etnetsacoin
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥11👍3⚡1❤‍🔥1
Forwarded from 𝗠Λ𝗩Ξ𝗡
💎 TELEGRAM PREMiUM 💎

12 MONTH SUBSCRIPTION 💳

4300 ETB

6 MONTH SUBSCRIPTION 💳
3300 ETB

3 MONTH SUBSCRIPTION 💳
2200ETB


†PERSON† 💶 MAVEN 𖣘

CONTACT

@MAVEN_BOT_SELLER

0951105061
👍2🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Challenge Accepted

and

Completed

💎SDK integrated ✅

📱 SDK Integrated ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
It's a marathon not a sprint
🔥5👍2❤‍🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
It's a marathon not a sprint
🔥4
Happy Patriots Day

Don't Forget to check the airdrop Tomorrow at some time😜
🔥12👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መልካም የአርበኞች ድል ቀን. 🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🔥4👏1
Forwarded from ETN Ecosystem™
ዛሬ ምሽት በETN Talk ዝግጅታችን ስለወቅታዊ የክሪፕቶከረንሲ ሁኔታዎች ውይይቶችን ለማድረግ ከምሽቱ 3:30 በ@et_apps የቴሌግራም ገፅ ላይ ቀጠሮ ይዘናል። ይህን በETN Army አባላት እና በተለያዩ ተሳታፊዎች አማካኝነት የሚደረግ ክፍት የውይይት መድረክ ትካፈሉ ዘንድ ጋብዘናቹሀል።


@etnetsacoin
@et_apps
@cryptotalk_et
👍4🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
My Life since ETN Ecosystem started
😁2
በእርግጠኝነት ሁላችሁም በዚህ ሰዓት ስለቢትኮይን ማይኒንግ ማወቅ እንደምትፈልጉ እርግጠኛ መሆን እችላለው። እናማ ከዚህ በፊት ቃል ገብቼ በነበረው መሠረት ብቸኛውን ኢትዮጵያዊ የቢትኮይን ማይኒንግ ኩባንያ መስራችና ባለቤት ዶ/ር ኔሞ ስምረትን በዚች ሳምንቷ የመሠውር ፖድካስት ይዤላችሁ እቀርባለው። በግለሰብ ደረጃ እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ መልሶችን ከማግኘት ጀምሮ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኋይሏን ብትሸጥ ወይስ ቢትኮይንን በራሷ ማይን ብታደረግ ትጠቀማች እስከሚለው አከራካሪ ጥያቄ ድረስ ጠለቅ ያሉ ዳሰሳዎችን እናነሳበታለን። እናንተም በግል ያሏችሁን ጥያቄዎች የምታቀርቡበት እድልን የምናመቻችላችሁ ይሆናል።

ለመሆኑ እድሉን ብታገኙ ዶ/ር ኔሞን ከኢትዮጵያ ቢትኮይን ማይኒንግ ጋር በተያያዘ ምን ጥያቄ ታቀርቡለት ነበር። እስቲ በኮሜንት ሳጥን በኩል ጥያቄዎቻችሁን አጋሩን። የበለጠ የላይክ ቁጥር ያለው ጥያቄያችሁ በመድረኩ ላይ በቀጥታ የሚጠየቅ ይሆናል።🙏✌️

Lets go guys show some reactions and fllow the idea... እስቲ ተወያዩበት. . . በዛውም ይሄንን ሼባ ኮሚዩኒቲ ነፍስ እንዝራበት።🙈😀✌️
❤32👍9🤝2