ET Netsa Apps™
24K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Show some love fam... like, share and comments expected.

https://vt.tiktok.com/ZS9YEyBjb/
❤2
"The Interview" የተሰኘው የቃለመጠየቅ ፕሮግራማችን በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያን ያህል እውቅና ካልተሰጣቸው under-rated goats መካከል አንዱ የሆነውን ወጣት ትሬደር - LunaTrades [@Lunatrades1] ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል።

ከማንነቱ አንስተን በትሬዲንግ አለም ያሳለፋቸውን ውጣውረዶች፤ የቀሰመውን እውቀት እና ምክሮቹን የምንቀበልበት መጠይቅ በመሆኑ ብዙዎቻችሁ ትማሩበታላችሁና የማይቀር የቀጥታ የላይቭ መድረክ መሆኑን ለማስታወስ ወደድን። ነገ ቅዳሜ ኤፕሪል 25 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ቆይታችሁን ከኛ ጋር ታደርጉ ዘንድ ጥሪያችንን ለማቅረብ ወደድን።

መልካም ምሽት በያላችሁበት።
ሁሉንም ገፆቻችን በአንድ ቋት ውስጥ በሚከተለው ሊንክ በኩል ማግኘት ይችላሉ። ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
https://linktr.ee/NegadRasFx
❤2🔥2
በዛሬው የቀጥታ መድረክ የቲክቶክ ሌክቸራችን ስለበቀል ግብይት እናወራለን? ለመሆኑ ሪቬንጅ ትሬዲንግ ወይም የበቀል ትሬዲንግ ምንድነው? መፍትሄውስ? ለማወቅ ፍላጎቱ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን ላይቩን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9Nh5H9ceSK1-9eLmR/
❤1
The Interview with @Lunatrades1 . ብዙሀኖቻችሁ ስትጠብቁ የነበረውን የኢንተርቪው ቆይታ ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ኢትዮጵያ ላይ ትክክለኛው እውቅና ካልተሰጣቸው ግን ደግሞ እጅግ ከፍ ያለ ለውጥን በወጣቱ ላይ እያመጡ ካሉ ትሬደሮች መካከል አንዱ የሆነውን ሉና ትሬድስን ይዘንላችሁ መተናል። የማይቀርበት የቀጥታ መድረክ ቆይታ ነውና ሁላችሁም ስለትሬዲንግ ለማወቅ የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ሁሉ ተጋብዛቹሀል። ብዙሀኑ ጋር ይዳረስ ዘንድ ይህንን ፕሮግራም የሚያስተዋውቀውን ቪዲዮ ሼር ላይክና ሪፖስት በማድረግ ትብብራችሁን ታሳዩ ዘንድ ለመጠየቅ እንዲሁም ገፁን ፎሎው ያላደረጋችሁ በዛውም ፎሎው ማድረጉን እንዳትዘነጉ ለማለት ወደድን።

https://vt.tiktok.com/ZS964omtF/
❤3
በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ከ ትሬደር ሉና ጋር የምናደርገው የኢንተርቪው ቆይታ ከደቂቃዎች በኋላ በቀጥታ የቲክቶክ መድረካችን የሚጀምር ይሆናል። ገባ ገባ እያላችሁ።

https://vt.tiktok.com/ZS9NAvUbq8rwj-zCO2N/
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁልኝ፤

ማርኬቱ ስለስሜትህ፤ የቤት ኪራይህ፤ ስለተበደርከው ብር፤ ስለልጅህ ዳይፐር ወይም ስለሌላ ማንኛውም ጭንቀትህ አያገባውምም አያውቅህምም። በትሬዲንግ አለም አንዱ በጣም ከምንቸገርባቸው ጉዳዮች አንዱ ነገሮችን ፐርሰናል አርገን መውሰዳችን ነው።

በገበያው ላይ አልቅሰህ አታሸንፍም! 🛑

ገበያው ማሽን ነው፤ ስሜት የለውም። ዛሬ ኪራይ መክፈል እንዳለብህ፣ ወይ ደግሞ ብድር መመለስ እንዳለብህ አያውቅም። ስሜታዊ ሆነህ "እባክህ ተመለስ" እያልክ ትሬድ ስታደርግ፣ አካውንትህን በገዛ እጅህ እያጠፋኸው ነው! 📉

ወደ ፕሮፌሽናል ትሬደርነት ለመሸጋገር የራስህን ስነ-ልቦና (Psychology) መቆጣጠር ግድ ይላል።

👉 አንተስ ስሜትህን መቆጣጠር ተምረሃል ወይስ ገና እየታገልህ ነው? ኮመንት ላይ እውነቱን አጋራን! ከዚህ በታች ባለው የቲክቶክ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን ሀሳቦች አጋሩን በዛውም ቤተሰባዊ ሀላፊነታችሁን ሼር ኮፒ ሊንክ ፎሎው ፤ ላይክ እና ኮሜንት በማረግ show some love my people. Have a blessed Sunday በያላችሁበት። Here is the link for the tiktok video👇

https://vt.tiktok.com/ZS9rHMuqJ/
❤5
በዛሬው የሳይኮሎጂ የትምህርት መድረካችን ስለአእምሮአችን የኪሳራ ወጥመዶች እናወራለን። የሚመቻችሁ እና ትምህርቱን መካፈል የምትፈልጉ ቤተሰቦች በቲክቶክ ላይቭ መርሀ ግብራችን ላይ ከታች ባለው የላይቭ ሊንክ በኩል ትገኙ ዘንድ ጋበዝናችሁ።

https://vt.tiktok.com/ZS9NPDLWmpsG7-nhV9n/
Meditation ትሬደሮች ሲመቻቸው ብቻ የሚሞክሩት አይነት "ቀላል ልምድ" አይደለም። እንዲያውም በገበያው ውስጥ ትልቅ ብልጫ (Edge) ሊሰጡህ ከሚችሉ ግን ደግሞ ብዙ ትኩረት ካልተሰጣቸው ነገሮች አንዱ ነው።

አብዛኞቹ ትሬደሮች የሚሸነፉት Strategy ስለጠፋቸው አይደለም። እራሳቸውን መቆጣጠር ስለማይችሉ እንጂ።

ምርጥ የሆነ Setup ሊኖርህ ይችላል...
ትክክለኛ Entry...
ግልጽ የሆነ Bias...

ነገር ግን በአንድ የጥቂት ሰከንድ፦
• ትዕግስት ማጣት (Impatience)
• ፍርሃት (Fear)
• ወይም ደግሞ ከመጠን ያለፈ በራስ መተማመን (Overconfidence)

...የገነባኸውን ሁሉ ልታፈራርሰው ትችላለህ።

የ Meditation አስፈላጊነትም እዚህ ጋር ነው።

እንደ ፋሽን ወይም እንደ መንፈሳዊ ስያሜ ሳይሆን፣ እንደ አእምሮ ማሰልጠኛ መሣሪያ (Mental training tool) ተመልከተው። በቀን ለ10 ደቂቃ ብቻ በዝምታ ስትቀመጥ የሆነ ነገር መቀየር ይጀምራል፦

ለሀሳቦችህ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ሀሳቦችህን መታዘብ ትጀምራለህ። "የሆነ ነገር እየተንቀሳቀሰ ስለሆነ ብቻ" Trade ለማድረግ አትገፋፋም። ዝም ብሎ መጠበቅን ትለምደዋለህ... እውነተኛው ገንዘብ የሚገኘው ደግሞ እዚህ መጠበቅ ውስጥ ነው።

ምክንያቱም ትሬዲንግ ዝም ብሎ ስለመንቀሳቀስ (Action) ሳይሆን፣ መርጦ ስለመንቀሳቀስ (Selective action) ነው።

Meditation እነዚህን ነገሮች ይገነባል፦
• ገበያው በአንተ ላይ ሲዞርብህ ስሜትህን መቆጣጠር (Emotional control)
• Planህን የመከተል ዲሲፕሊን
• ጥራት ያላቸውን Setups
ለማየት የሚረዳ ጥራት (Clarity)
• ከማሸነፍና ከመሸነፍ ጋር ያለህን ቁርኝት ማላላት (Detachment)

ይህ የመጨረሻው ነጥብ ደግሞ በጣም ኃይለኛ ነው።

ከውጤት ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው ትሬደር፦
• ሲሸነፍ በቁጭት ገበያውን ለመበቀል ይሞክራል (Revenge trade)
• ሲያሸንፍ ደግሞ ስግብግብ ይሆናል (Greedy)

ከውጤቱ ጋር ቁርኝት የሌለው ትሬደር ግን፦
• ያቅዳል፣ ይተገብራል (Execute)
• ውጤቱን ይቀበላል
• ወደ ቀጣዩ ይሻገራል

ተመሳሳይ Strategy። የተለየ አእምሮ። ፍጹም የተለየ ውጤት።

ይህንን አስብ፦

ሁለት ትሬደሮች አንድ አይነት Setup ይወስዳሉ። አንደኛው የተረጋጋ፣ ታጋሽና አሁን ባለው ቅጽበት ውስጥ ያለ ነው። ሁለተኛው ግን በጭንቀት የተሞላ፣ የሚጣደፍና በስሜት የሚመራ ነው።

ገበያው አይቀየርም፤ ውጤቱ ግን ይቀየራል። ትልቁ ልዩነት ይሄ ነው።

Meditation በአንድ ሌሊት ሀብታም አያደርግህም፤ ነገር ግን ድሃ ሆነህ እንድትቀጥል የሚያደርጉህን መጥፎ ልምዶች ያስወግድልሃል።

በቀላሉ ጀምር፦

ተቀመጥ።
ስልክህን አርቅ።
ጩኸት ይጥፋ።
ዝም ብለህ ተንፍስ፣ ሀሳቦችህን ታዘብ።

ለ10 ደቂቃ ብቻ።

Chart ከመክፈትህ በፊት ይህንን አድርግ።

ከዚያም እንዴት፦
• Entriesህ ይበልጥ ጥራት እንደሚኖራቸው
• Exitsህ ብልህ እንደሚሆኑ
• ስህተቶችህም እንደሚቀንሱ አስተውል።

ትሬዲንግ ቴክኒካዊ ከመሆኑ በፊት የአእምሮ ጨዋታ ነው።

አእምሮህን መቆጣጠር ካልቻልክ፣ ገንዘብህን መቆጣጠር አትችልም።

Meditation + Discipline = Consistency

Consistency = Profit

ለ30 ቀናት ሳታቋርጥ ሞክረው። ከዚያ በኋላ ፍረድ።

ይህን ሀሳብ ያነሳሁት ትናንት ወንድማችን Luna Trades ዛሬ ደግሞ ናቲም ሲያነሱት ስለሰማሁ ነው በእርግጥ ናቲ ብዙ ጊዜ የPsychology ትምህርቶች ላይ ያነሰዋል እና በሱ ላይ የተወሰነ ለመጨመር ነው። 🙌

በዛውም በልዩ ሁኔታ ስለ Trading Psychology ብቻ በሰፊው ወደሚተነተንበት እና ትምህርቶች ወደሚሰጥበት Channelችን ይቀላቀሉ!

https://t.me/ICE_Ethiopia
❤1
በከሰርን ቁጥር ጣታችንን ማርኬቱ ላይ መጠቆማችንን እስካላቆምን ድረስ እና ራሳችንን እስካልፈተሽን ድረስ መቼም ቢሆን የትሬዲንግን የስኬት መንገድ እና የውጤት ትሩፋት እንቀምሳለን ብለህ እንዳታስብ። እስቲ እንደትሬደር ራስህን መጠየቅ ያሉብህን ጥያቄዎች ከዚህ በታች ባለው የቲክቶክ ፖስት ላይ ጠይቅና ከራስህ ጋር በጠለቀ መልኩ ተወያይ። መልስህን በደብተርህ አኑረው። መልሰህ እየቆየህ አንብበው። የእውነት ከልብህ እነዚህ መልሶች የትሬዲንግ መስኩ በሚፈልጋቸው መንገድ መመለስ ከቻልክ በእርግጠኝነት ማለት በሚቻልበት ደረጃ ከስኬቱ ማማ ላይ መወጣጣትህ አይቀርም። ፎሎው፤ ላይክ፤ ኮሜንት እና ሼር ብዙሀኑ ጋር ይደርስ ዘንድ እንዳይረሳ። በተረፈ ከደቂቃዎች በኋላ የዛሬው የቲክቶክ የሳይኮሎጂ ሌክቸር ትምህርታችን ስለሚጀር መገኘት የምትፈልጉ ወንድም እና እህቶቻችን ከ2፡15 ጀምሮ በላይቩ ላይ ትገኙ ዘንድ ለማስታወስ ወደድን ።

https://vt.tiktok.com/ZS9BLPvrp/
❤1👍1
ፍሬን የሌለው መኪና ትነዳለህ? ታዲያ ስቶፕ ሎስ (Stop Loss) የሌለው ትሬድ ለምን ትገባለህ? 🛑📉

ስለስቶፕ ሎስ ያላችሁ አመለካከት በትሬዲንግ ስኬታችሁ ላይ እጅግ ወሳኙን ሚና ከሚጫወቱት ሁነቶች ዋናው ነው ልንል እንችላለን። የተወሰነች የምትቀስሙት ካለው በዚሁ ሀሳብ ዙሪያ የለቀኩላችሁን የቲክቶክ ቪዲዮ ትመለከቱት ዘንድ፤ ያስተምራል ብላችሁ የምታስቡም ከሆነ ሼር፤ ኮፒ ሊንክ፤ ፎሎው እና ኮሜንት በማድረግ ብዙዎች ጋር ይዳረስ ዘንድ ቤተሰባዊ ግዴታችሁን ትወጡ ዘንድም ለመጠየቅ ወደድኩ። በያላችሁበት መልካም ምሽት።

https://vt.tiktok.com/ZS9A4gmmT/
❤2👍1
በአፍሪካ የመጀመሪያው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ቤተሰብ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ምዝገባ ሰኞ የሚጀምር ሲሆን ትምህርቱ ሰኞ May 11 2026 በይፋ ይጀመራል። ከዚህ በታች ያለውን የመክፈቻ ፕሮግራማችንን ትመለከቱት ዘንድ ለማቅረብ ወደድን። እግረመንገዱንም በዛሬው ምሽት የሳይኮሎጂ ቆታችን ስለዲሲፒሊን እንወያያለንና ብቅ ብላችሁ እውቀትን እንቃመስ ዘንድ ልንጋብዛችሁ ወደድን። Like, comment, and share እንዳይረሳ ጋይስ በተቻለ try to push this post. ይመቻችሁ።

https://vt.tiktok.com/ZS9PatVS2/
❤1
በአፍሪካ የመጀመሪያው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ቤተሰብ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ምዝገባ ሰኞ የሚጀምር ሲሆን ትምህርቱ ሰኞ May 11 2026 በይፋ ይጀመራል። ከዚህ በታች ያለውን የመክፈቻ ፕሮግራማችንን ትመለከቱት ዘንድ ለማቅረብ ወደድን። እግረመንገዱንም በዛሬው ምሽት የሳይኮሎጂ ቆታችን ስለዲሲፒሊን እንወያያለንና ብቅ ብላችሁ እውቀትን እንቃመስ ዘንድ ልንጋብዛችሁ ወደድን። Like, comment, and share እንዳይረሳ ጋይስ በተቻለ try to push this post. ይመቻችሁ።

https://vt.tiktok.com/ZS9PatVS2/
❤2
Forwarded from Keeper News
🚀 TON is changing the rules

Step 2 of 7 from Pavel Durov's MTONGA plan is complete. Network fees are now significantly lower:
🏷 Sending TON now costs 0.000388 TON (~$0.00052)
🏷 Sending USDT now costs 0.00104 TON (~$0.00142)

In addition:
✔️ Over 500M TON is staked — the network is well secured, with yields of up to 20% APY.
✔️ TON 24h trading volume reached $1B — the last time TON saw these numbers was August 2024. Liquidity is coming back.
✔️ Telegram became a TON validator — 28.2M TON (~$37M) has been sent to the validator pool.

Now using Tonkeeper is even more efficient.

Download Tonkeeper
iOS | Android | 𝕏 | en | فارسی | 中文 | uz
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
"The Interview" የተሰኘው የቃለመጠየቅ ፕሮግራማችን በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያን ያህል እውቅና ካልተሰጣቸው under-rated goats መካከል ሌላኛው የሆነውን ወጣት ትሬደር - Michael B. - Single Percenters [ @MichaelBsinglepercenters ] ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል።

ከማንነቱ አንስተን በትሬዲንግ አለም ያሳለፋቸውን ውጣውረዶች፤ የቀሰመውን እውቀት እና ምክሮቹን የምንቀበልበት መጠይቅ በመሆኑ ብዙዎቻችሁ ትማሩበታላችሁና የማይቀር የቀጥታ የላይቭ መድረክ መሆኑን ለማስታወስ ወደድን። ነገ ቅዳሜ ሜይ 2 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ቆይታችሁን ከኛ ጋር ታደርጉ ዘንድ ጥሪያችንን ለማቅረብ ወደድን።

መልካም ምሽት በያላችሁበት።
ሁሉንም ገፆቻችን በአንድ ቋት ውስጥ በሚከተለው ሊንክ በኩል ማግኘት ይችላሉ። ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።

ከፎሬክስ ጋር የተገናኙ ትምህርታዊ ገፆቻችን እና ማእቀፎቻችንን ከዚህ በታች ባሉት ሊንኮች ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።

https://linktr.ee/NegadRasFx
https://linktr.ee/etneco
❤2
ሰላም እንዴት ናችሁ Guys?

እስካሁን ከእኔ ጋር በነበረን ቆይታ የተለያዩ ጉዳዮችን ስናነሳ ቆይተናል። በተለይ ስለ ክሪፕቶ ማይኒንግ (mining) በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ፣ መንግስትም ይሄንን ዘርፍ በህግ ማዕቀፍ ውስጥ ለማካተት እያደረገ ያለውን ጥረትና የተለያዩ ሃሳቦችን ስናነሳ ነበር። ከዚህ ቀደምም ለኢትዮጵያ ወጣቶች ይበጃሉ ብለን ያሰብናቸውን፣ ከገንዘብ ምንነት ጀምሮ እስከ ክሪፕቶ ምንነት ድረስ ያሉትን እንዲሁም ስለ ETN Ecosystem ነጥቦችን በተወሰነ መልኩ በጥልቀት በተለይም በ X እና Substack ገጾቻችን በኩል አይተናል። ከነዚህ ርዕሰ ጉዳዮች ውስጥ፦

🇪🇹 Ethiopia & Bitcoin - From Remittances to Mining - Why It Matters

😍 ETN Ecosystem: Building Digital Infrastructure for a Free Africa

🇪🇹Stablecoins በኢትዮጵያ፦ ዝምተኛ የፋይናንስ መሰረተ ልማት እና ወሳኝ ጥያቄዎች

🇪🇹 ቢትኮይን እና ብሎክቼይንን እየተገበሩ ካሉ አገራት ኢትዮጵያ ምን ትማራለች?

❤️ Building the Future Internet from Africa

🤑 What Is Bitcoin? Understanding Money Beyond Banks

💰 ገንዘብ ምንድነው? ለኢትዮጵያ ወጣቶችስ ለምን ግድ ሊላቸው ይገባል?

😍 The Quiet Power of Infrastructure: The ETN Model

💰 Why Money Is Changing: And Why It’s Not an Accident

🇪🇹 What Is Cryptocurrency & Blockchain Explained Simply


አሁን ደግሞ የብዙ የሀገራችን ወጣቶች ተስፋ ወደሆነው Cryptocurrency በጥልቀት እና በስፋት በጽሁፍ እያሰናዳን ከዛም ሲያልፍ የLive Sessions እና Courses ወደምናይበት ሂደት እንሸጋገራለን። እንደሚታወቀው ይሄ ዘርፍ በሀገራችን ብቻ ሳይሆን በመላው ዓለም ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ነው፤ መንግስትም ለCryptocurrency እና ብሎክቼይን (Blockchain) ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ በህግ ማዕቀፍ ውስጥ ለማካተት እየሰራ ይገኛል። ስለዚህ እኛም ቀድመን በዕውቀት መዘጋጀት ስላለብን፣ ስለ ክሪፕቶ ምንነት ከዜሮ ጀምረን እስከ ትሬዲንግ ድረስ ያለውን ሃሳብ አንድ በአንድ የምንዳስስበትን የመማሪያ ጉዞ (journey) ለመጀመር ETN Ecosystem ከ Crypto Talk Ethiopia🇪🇹 ጋር ሆና ዝግጅቷን ጨርሳለች።

በዚህም መሠረት የ BabyPipsን ስርአተ-ትምህርት (curriculum) ተከትለን፣ ለኢትዮጵያውያን በሚመጥን መልኩ ተቀንብቦ የቀረቡ ትምህርቶችን አብረን እንማማራለን። በዚህ ጉዞ ውስጥ የተለያዩ ተግባራትም ይኖሩናል፤ እንደምታውቁት መምህራችን Nathnael Biruk ባለፉት 5 እና 6 ዓመታት በፎሬክስም ሆነ በክሪፕቶ ብዙ ትምህርቶችን ሲሰጥ የቆየና አሁንም እየሰጠ ያለ ባለሙያ ነው። ናቲ አሁን ላይ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የ Trading Psychology Academy (Inner Circle Ethiopia) በ ETN Ecosystem ስር Officially አስጀምሮ በከፍተኛ ትጋት እየሰራ ቢሆንም፣ ይሄንን የክሪፕቶ ጉዞ ግን አብሮን ያስኬደዋል።

በዚህ አዲስ ጉዞ ውስጥ ከናቲ ጋር የምናደርጋቸው የላይቭ (live) ፕሮግራሞች ይኖሩናል፤ የቀድሞ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችንም የምታገኙበትን መንገድ እናመቻቻለን። አሁን ትልቁ ጥያቄ "እናንተ ለዚህ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ?" የሚለው ነው። ክሪፕቶ ስለ ትሬዲንግ ብቻ አይደለም፤ ስለ ወደፊት ህይወታችሁ፣ በብሎክቼይን ላይ ስለሚሰሩ ስታርትአፖች (startups) እና በተለይ በ ETN በኩል ስለሚፈጠሩ አዳዲስ ዕድሎች ጭምር ነው። ጉዟችንን በቅርቡ እንጀምራለን፣ አብረን የምንቆይበትም ረጅም መንገድ ይኖረናል።

ይህ ጉዞ የዕውቀት ብቻ ሳይሆን የሕይወት መለወጫ ዕድልም ጭምር ነው። እናንተ ለዚህ ትልቅ ለውጥ ምን ያህል ዝግጁ እንደሆናችሁ ማወቅ እፈልጋለሁ።

እስኪ ጉጉታችሁን በፍቅር አሳዩን! ይሄ ጽሁፍ በደረሳችሁ ቦታ ሁሉ Like በማድረግ እና በ Comment ላይ ደግሞ ምን ያህል ዝግጁ እንደሆናችሁ በመግለጽ ድምፃችሁን አሰሙን። እናንተ በሰጣችሁኝ ጉልበትና ፍቅር ልክ እኔም ምርጡን ነገር ይዤላችሁ እመጣለሁ።

አብራችሁን ሁኑ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍5🔥2
ሰርክ ቅዳሜ ቅዳሜ በምናዘጋጀው እና ኢትዮጵያውያን ትሬደሮችን በምናቀርብበት The Interview የተሰኘው ፕሮግራማችን ላይ የዛሬ እንግዳችን አድርገን ትሬደር Michael B - Single Percentersን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9NT3wBqkCT7-GKuHm/
🔥1
ሰላም ጋይስ!

የክሪፕቶ ትምህርታችንን በይፋ መጀመራችንን እየገለጽንላችሁ ትምህርቶቹን በዋናነት በ CryptoTalk-Ethiopia እና በ ETN Ecosystem የቴሌግራም ቻናሎቻችን በኩል የምታገኙ ይሆናል። በተጨማሪም በቲክቶክ (TikTok) በኩል ለብዙ እህት ወንድሞቻችን እንዲደርስ እያደረግን እንቀጥላለን።

ይሁንና ትምህርቶቹን በዝርዝርና በጥልቀት ማግኘት ለምትፈልጉ በ X (Twitter) እና በ Substack ገጾቻችን ላይ በሰፊው የምንዳስሳቸው ይሆናል። እናማ እናንተም እነዚህን ትምህርቶች በንቃት እንድትከታተሉ፣ ቻናሎቻችን ደግሞ ይበልጥ ለብዙ ወጣቶች እንዲደርሱና ሁላችንም በዕውቀት አብረን እንድናተርፍ የድርሻችሁን እንድትወጡ እጠይቃችኋለሁ።

የቲክቶክ እና የ X አካውንታችንን Follow፣ Like እና Comment በማድረግ፣ እንዲሁም Repost በማድረግ ያላችሁን ቤተሰባዊ ድጋፍ እንድታሳዩን እጠይቃችኋለሁ።

❤️ ETN Documentation
🆎 ETN Ecosystem
😀 ETN Ecosystem
😉 Salim Ahmed
❣️ Salim Ahmed
🚀 CryptoTalk-Ethiopia
🚀 ETN Ecosystem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4❤1
Forwarded from MAya
People considering taking the Duolingo English test, they have you covered

✅ Tell them you're from JP for a 300 ETB discount

https://t.me/premiumdet
❤2
We need to talk about TON

https://ton.org

The official website
❤5😁2✍1