ET Netsa Apps™
24K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
#S05E14 ስንከስር እንደምንፈራው ከባድ ትርፍ ስናተርፍም ለምን እንፈራለን?

Link : https://vt.tiktok.com/ZSpkJ3hkP/

Show some love G's.🔥

ፔጁ ስለተመታ የምትችሉ LIKE+COMMENT+SHARE እያረግን Fam.🙌
#The_ICE_Interview
#Season2

S02E01 : Ice with KB Mak Trades.

ተወዳጇ እና ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ተሰናድታ የምትቀርብላችሁ: የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ትሬደሮችን ህይወት በቃለመጠይቅ መንገድ እየዳሰሰች የምታቀርብላችሁ The ICE™ Interview የተሰኘች ፕሮግራማችን ሁለተኛ ምዕራፍ እነሆ ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የራሳችን ምሩቅ በሆነውና በSK system ትሬደርነት የሚታወቀውን ትሬደር ክብሮም ጎይቶምን ይዛላችሁ ትቀርባለች።

ፕሮግራሙ ከአፍታ ቆይታ በኋላ ይጀምራልና ላይቩን በመቀላቀል አብረን እየተማማርን መልካም ጊዜን እናሳልፍ ዘንድ ሁላችሁም ቤተሰቦች ተጋብዛቹሀል።

ሊንክ: https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/live?enter_from_merge=share&enter_method=share_copy_link