ET Netsa Apps™
23.7K subscribers
3.28K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
⚠️WARNING SCAM ALERT ON TELEGRAM⚠️https://vm.tiktok.com/ZMLPtnFYX/?k=1
ET Netsa Apps™ pinned Deleted message
⚠️ LinkTree ምንድን ነው እንዲሁም ደግሞ ለእድገት እንዴት ይጠቅማል ❓

https://youtu.be/FDRGogveipw
👍1
አስገራሚ መፍትሄ ? PREMIER ሰኞ ሶስት ተኩል ምሽት
https://youtu.be/52Fd5shEozc
WYZE Cam V3
Indoor and Outdoor WiFi Security Cam
Quality Product from Amazon
🔵📺1080p FULL HD
🔵☔IP65 Rating Weather Resistant
🔵🎙️🔊2-Way Audio
🔵🕑24/7 Recording and Cloud Storage
🔵👥Person Detection
🔵🏃Full Length Motion Recording
🔵 🌈Full Color and 🌃🌙Night Vision
🔵 Motion Detection
🔵 View from anywhere in the world over internet 🌍🌎

7500birr only
@Jayp89
‍ ወድ ETHIO TECH🌟 🌟 ቻናል ተከታታታዮች ዛሬ ይዤላቸሁ የመጣሁት አፕ በተለይ ለኛ ኢትዮጵያዊያን ጠቀሜታው ላቅ ያለ ነው ለአጠቃቀም በጣም ቀላል
የአፑ size 1mb መሆኑ ደግሞ በጣም ገራሚ ያደርገዋልል

የአፑ ጥቅም በአጭሩ⤵⤵

ስልካችን ላይ ያሉ አፓችን በሙሉ የሚዘጋልን አፕ ነው ይህም ማለት እኛ የፈለግነውን አፕ ብቻ መርጠን እንድንጠቀም ያስችለናል

ለምሳሌ:- ቴሌግራም ብቻ መጠቀም ከፈለግን ሌሎች አፓችን በሙሉ ኔቶርካቸው እንዳይሰራ ያደርግልናል ወይም ለጊዜው መጠቀም የፈለግነው facebook እና ዋትሳፕ ከሆነ ሌሎችን መርጠን በመዝጋት የፈለግነውን social media መጠቀም እንችላለን ማለት ነው ::

በዚህም አላስፈላጊ ከተለያዩ ቦታ የሚመጡ notification እንድንቆጣጠር ይረዳናል
የፈለግነውን አፓች ብቻ መርጠን ስንጠቀም
የኢንተርኔት ፍጆታችንንን በጣም ይቆጥብልናል ::
👍1
Shopping_List_v2.51_Pro.apk
6.5 MB
🔵በጣም አሪፍ እንዲሁም ለተጠቃሚዎች ቀለል ተደርጎ የተሰራ አፕሊኬሽን ነው።

🔎ብዙዎቻችን ከቤት እቃ፥አስቤዛ እንዲሁም ሌሎች ነገሮችን ለመግዛት አስበን ወጥተን ነገር በአጋጣሚም ሆነ ረስተነው ያሰብነውን ሳንገዛ እንመለሳለን

👇ጥቅሙ
📌ወደ ገበያ እቃ ለመግዛት ከመሄዳችሁ በፊት እዚች አፕ ላይ በCategory ከፋፍላችሁ በማስቀመጥ መግዛት የፈለጋችሁትን እቃ ሳትረሱ ለመገበያየት ይጠቅማል።
Film plus.apk
17.3 MB
👉Film plus👈

▫️Netflix ላይ የተለቀቁ ፊልሞችን 1ቀን ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ እዚህ App ላይ ታገኟቸዋላችሁ። አፑ የተሰራዉ ደግሞ በ Moddroid.co ነዉ።
👍4
Charge meter.apk
5.9 MB
Charge meter
ለስልካችሁ Charger ስትገዙ አሪፍ የሆነዉን ለመምረጥ የሚጠቅም ምርጥ App ነዉ።
🧑‍💻በተጨማሪም ስልካችሁን Charge ስታደርጉ Per hour ስንት% እንደሚሄድ ማወቅ ትችላላችሁ።
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (A乄乇 丨J么Y [ ياسين ])
LibreOffice ስለ ACTIVATION አይጨነቁ | NO CRACKS!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/a786BloX4ps
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (ethio-tech.com)
GTA: San Andreas Android 10+

As many of you already know the old APK doesn’t work on the newer smartphones well here is the solution scroll down. DOWNLOAD Attached

https://youtube.com/playlist?list=PL5vEoMygjw2g76RVCv0ihFsx9HKNQNa9P

San Andreas is a 2004 action-adventure game developed by Rockstar North and published by Rockstar Games. It is the fifth main entry in the Grand Theft Auto series, following 2002’s Grand Theft Auto: Vice City, and the seventh installment…

https://ethio-tech.com/gta-san-andreas-android-10/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
ET Netsa Apps™ pinned «https://youtu.be/hEkHXMsqVys»
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (A乄乇 丨J么Y [ ياسين ])
😳 በ5 ደቂቃ ዴቢት ካርድ ባለቤት ይሆናሉ | Get An Online Debit Card in Ethiopia in 5 Minutes
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/hEkHXMsqVys

👆👆👆👆👆👆👆👆👆