ET Netsa Apps™
23.7K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
" ገንዘባችንን ተበላን "

ገንዘባችንን ተበላን ያሉ እጅግ በርካታ ወጣቶች የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የመልዕክት መቀበያን @tikvahethiopiaBOT አጨናንቀዋል።

እኚሁ አባላት ገንዘባችን ተበላን ያሉት እራሱን ' FIAS 777 ' እያለ በሚጠራው ድርጅት ነው።

ይሄ FIAS 777 የሚባለው " በኮሚሽን የሚሰራ ስራ " በማለት የበርካቶችን ገንዘብ ሲቀበል ነበር።



አሁን ላይ እነዚሁ አካላት የበርካቶችን ገንዝብ ተቀብለው ፦
- አድራሻቸውን ማጥፋታቸው
- የቴሌግራም ገፆቻቸውን እና ዌብሳይታቸውን መዝጋታቸውን
- ኤጀንት የሚባሉትን ማግኘት እንዳልተቻለ ተገልጾልናል።

ይሄ ድርጅት ነኝ የሚለው አካል ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ምዝገባ እንዳካሄደ ገልጾ ነበር ሲያስነግር የነበረው ነገር ግን የተመዘገበበት ማስረጃ የለም።

አሁን ላይ ገንዘባችንን ተበላን ያሉ የቴሌግራም ግሩፕ ከፍተው ቀጣይ ማድረግ ስላለባቸው ሂደት እየተነጋገሩ ሲሆን በቁጥራቸው ከ2000 ይልቃል።

አንድ ሰው ከ3 ሺ ብር አንስቶ እስከ 30 ሺ ብር ድረስ ገቢ ያደረገባቸውን የባንክ ማስረጃዎችን መመልከት ችለናል። አንዳንዶች በዚህ ሂደት ተበድረው ጭምር ነው ገንዘብ ሲልኩ የነበሩት።

እነኚሁ አካላት አንድም በዚህ ተደራጅተው ሲሰሩ የነበሩ አከላት እንዲጠየቁና ሌሎችም በመሰል ድርጊቶች እንዳይጨብረበሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ይሄ FIAS 777 የተባለው አድራሻውን ፣ ቢሮው ፣ ኃላፊው ስለማይታወቅ ጉዳዩን ለመከታተልና ለመጠየቅ አልተቻለንም።

ገንዘባቸውን ስለተበሉ አካላት በምን ህግ አግባብ እንደሚታይ የሚመለከታቸውን አካላት ለማነጋገር እንጥራለን።

አሁንም ጥንቃቄ !

ቲክቫህ
👍2
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (JayP [ ياسين ] A乄乇 丨J么Y)
FNB Yetebalewn Lela Scam iyut same pyramid scheme
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (JayP [ ياسين ] A乄乇 丨J么Y)
Ye Workxon Sax 🎷 Pro Max Dawix from my Workxon video yemejemeria Scamu Fintegri yibablal
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (JayP [ ياسين ] A乄乇 丨J么Y)
Amazing to get appreciated 👍
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (JayP [ ياسين ] A乄乇 丨J么Y)
ሀዘን ላይ ሆኜ ነው የጠፉት
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/4k0xTJc2mkI
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The new scammers Mirum UK
Forwarded from Rok$i
Countries best rank #94.