ET Netsa Apps™
23.7K subscribers
3.28K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
🧠ያለ አካላዊ ንክኪ ቁሶችን የማዘዝ ቴክኖሎጂ

Source: Et Tech channel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
ያለ አካላዊ ንክኪ ቁሶችን የማዘዝ ቴክኖሎጂ ጥቅምና ጉዳቱ  ምን እና ምን ናቸው❓

ቴክኖሎጂው በማሳጠሪያ #BCI ይባላል፡፡ Brain Computer Interfaces የሚለውን ወካይ መሆኑ ነው እንግዲህ፡፡ BCI ተፈጥሯዊውን የማዕከላዊውን የነርቭ ሥርዓት እንቅስቃሴ ውጤትን የሚተካ፣ የሚያድስ፣ የሚያሻሽል፣ የሚጨምር ወደ ሰው ሰራሽ ውጤት የሚቀይር ማለት ነው፡፡ ጠቅለል ተድርጎ ሲታይ BCI አንዳች የምትፈልጉትን ዲቫይስ ያለ አካላዊ ንኪኪ ቀጥታ እድትገናኙት ብሎም ትዕዛዝ እንድታስተላልፉለት ያደርጋል፡፡

⭐️ጥቅም:

✔️ ሰውነታቸው ሽባ የሆኑ ሰዎች የሰው ሰራሽ የአካል ክፍሎችን በአዕምሮአቸው እንዲቆጣጠሩ ያስችላቸዋል፡፡ አንድ ሰው ሁለት እጅ ፓራላይዝድ ቢሆን በቃ የሁለቱ እጅ ነገር አከተመ ማለት ነው፡፡ BCI ግን መፍትሔ አለው፤ ለዚህ ችግር አንድ ፓራላይዝ የሆነ ሰው BCI በጭንቅላቱ በማስገጠም እጁ በመጠኑ ቢሆን እንዲሰራ ማድረግ ይችላል፡፡ BCI ሲገጠምለት BCIዩ እጅን የሚያንቀሳቅሱ ነርቭ ጡንቻዎችን በማነቃቃት እና በመቀስቀስ ሰውነትን የመቆጣጠር ችሎታን እዲመለስ ያደርጋል፡፡

✔️ለዓይነ ስውራን ማየት እንዲችሉ ለአእምሮ መልክት ያስተላልፉ፡፡ ከአንድ አይነ ስውር ሰው አጠገብ ላፕቶፕ ቢኖር አእምሮአችን ውስጥ የተገጠመው BCI ሴንስ አድርጎ ቁሱ ላፕቶፕ ነው ብሎ ለአእምሮዋችን ይነግረዋል፡፡ እንግዲህ ሂደቱ ሲመነዘር ላፕቶፕ አወቅን አየን የሚል ትርጉም ይሰጠናል፡፡

✔️ የቪዲዮ ጨዋታዎችን የሚጫወቱ ሰዎችን በአዕምሯቸው ጨዋታውን እንዲቆጣጠሩ ያስችላቸዋል፡፡ ለምሳሌ፣ PlayStation በጆይስቲክ ነው እምንጫወት፡፡ የእኛ እጅ ፓራላይዝድ ከሆነ ጆይስቲክ መቆጣጠር ስለማንችል BCIዩ መጀመሪያ ኮኔክት ይሆንና ጆይስቲኩ ላይ መንካት የፍለግነውን ለመንካት ስናስብ ይነካልናል ማለት ነው፡፡
✔️ መናገር የማይችል ሰው ሀሳቡ እንዲታይ እና በኮምፒተር እንዲናገር ያስችለዋል፡፡ መናገር የማይችል ሰው መናገር ስለማይችል BCI ይገጠምለትና መናገር የፈለገውን ነገር በአእምሮው ሲያስብ BCIዩ እና ኮምፒውተሩ መጀመሪያ ስለ ተገናኙ ኮምፒውተሩ ላይ ይጽፍለታል ወይም የኮምፒውተሩ ስክሪን ላይ ያሳያል፡፡

⛔️ጉዳት:

⚠️ ከራስ ቅል ውጭ ያሉ እንደ Semi invasive BCI ያሉ ከአእምሮ ውስጥ የሚመጡ የኤሌክትሪክ ምልክቶችን ጥቂቶችን ብቻ ስለሚለዩ ለህመምተኛው ብዙ ለውጥ አያመጡም፡፡

⚠️ የራስ ቅል ውስጥ የተቀመጡ የBCI ኤሌክትሮዶች በአንጎል ውስጥ ጠባሳ ሊፈጥሩና ሌላ ችግር ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡

⚠️ ሲስተሙ በሀከሮች ሊጠለፍ ስለሚችል ምናልባትም ትውስታችን ሊደመሰስ ይችላል፡፡ ያኔ ምንም ነገር ማስታወስ አንችልም፤ ሊያሳብደንም ይችላል፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14👎1
UniZaf
Learn Anything Online🔥

For
10% Discount
on any course use Coupon Code JayP

👇👇👇👇👇👇👇👇
https://bit.ly/3SjGQXb
👍11
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Sololearn_v4.50.0_MOD_GMA_Getmodsapk.com_.apk
66.5 MB
🛒 Sololearn: learn to code for free

🎈ሶሎ ለርን የኮዲንግ መማርያ አፕ ሲሆን ከተመዘገብን በኃላ ያለ ኢንተርኔት የሚሠራ ሲሆን ኮርሶቹ በጵሁፍ ብቻ ቀለል ተደርገው የቀረቡበት አፕ ነው።  አንድ ኮርስ ሲጨርሱ ሰርተፍኬት ይሠጣል ።
or use this link
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sololearn&hl=en&gl=US&pli=1
🎈 html, css, php, JavaScript, java, phyton, c++.......

════❁✿❁ ═══════
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12
Website in 5 minutes

👇👇👇👇👇

https://vm.tiktok.com/ZM6CDophc/
👍3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4👍1👎1
ከማህበራዊ ሚዲያ አስጋሪ መልዕክቶች ይጠንቀቁ!

"እኔ አላምንም ! ሄደ! በጣም ይናፍቀኛል! ("I can't believe he is gone. I'm gonna miss him so much) በመሳሰሉ አጓጊ የጽሑፍ መልክቶች የፌስቡክ የማስገር ዘመቻ( Phisining attack) በመሰራጨት ላይ ይገኛል፡፡

ተጠቃሚዎች በጽሑፍ መልዕክቱ አጓጊነት ተታለው ሊንኩን ሲጫኑት የፌስቡክ የይለፍ ቃሎቻቸው በሳይበር ጠላፊዎች እጅ ይወድቃል፡፡

እነዚህ የፌስቡክ ማስገሪያ (Phisining) መልዕክቶች በሁለት መልኩ የሚሰራጩ ሲሆን አንደኛው አጓጊ የጽሑፍ መልዕክትና ከጎኑ ወደ አጭበርባሪዎቹ ገጽ የሚወስደው ሊንክ ሲኖረው፤ ሌላው ደግሞ ተመሳሳይ ጽሑፍ ይጠቀምና ከታዋቂ የቴሌቪዥን ጣቢያ የተቀዳ የሚመስል የመኪና አደጋ ወይም ሌላ የወንጀል ትዕይንት የሚያሳይ አሳሳች ተንቀሳቃሽ ምስል ከጎኑ ይቀመጥለታል፡፡

እንደምንጠቀመው የዲቫይስ ዓይነት ቢለያይም ሊንኩን ስንጫነው በደንብ የማይታይ ምስል ይመጣና ሙሉውን ቪዲዮ ለማየት የፌስቡክ የማንነት እና የይለፍ ቃል እንድናስገባ በመጠይቅ ወደ ሌላ ገጽ ይመራናል፡፡ አጭበርባሪዎቹ የይለፍ ቃላችንን ሰርቀው በእኛ አካውንት ለሌሎች ጓደኞቻችን በመላክ የማያቋርጥ የማስገር ማጭበርበርን ይፈጽማሉ፡፡
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
👍12🔥1
ስማርት ስልክን ለአንድ ወር ባለመጠቀም ብቻ 10 ሺህ ዶላር የሚያሸልመው ውድድር😎

ለመሆኑ እርሶ ለ30 ቀናት ስልክዎን ከጎንዎ አርቀው 10 ሺህ ዶላር ይሸለማሉ ቢባሉስ ምን ይላሉ🤔😁

የአሜሪካው ታዋቂ እርጎ አቅራቢ ኩባንያ “ሲጂ ዲያሪ” በዲጂታሉ አለም የሚደርስ መረበሽን የሚያስቀር ውድድር ማዘጋጀቱን አስታውቋል።

ከ311 ሚሊየን በላይ ሰዎች ስማርት ስልክ ተጠቃሚ ባለባት አሜሪካ እያንዳንዱ ሰው በቀን በአማካይ 5 ስአት ከ25 ደቂቃዎችን ስማርት ስልኩ ላይ እንደሚያጠፋ ጥናቶች ያመለክታሉ።

ይህም ማህበራዊ መስተጋብርን እያጠፋ ለተለያዩ የጤና እክሎች እየዳረገ እንደሚገኝም ተደጋግሞ ይነሳል።

“ሲጂ ዲያሪ” ያዘጋጀው “ከዲጂታሉ አለም የመንጻት ውድድር”ም ለጉዳዩ ትኩረት ለመስጠት ያለመ ነው ተብሏል።

በውድድሩ አሸናፊ ለሚሆኑት የ10 ሺህ ዶላርና ሌሎች ሽልማቶች ይሰጣቸዋል መባሉንም ዩናይትድ ፕረስ ኢንተርናሽናል ዘግቧል። ሽልማቱ የሚያጓጓ ቢመስልም ከስማርት ስልክ ለወር አይደለም ለአንድ ቀን መራቅ የሚከብዳቸው በርካታ ናቸው።

 “ብዙ መረበሽ የሌለበት ቀላል ህይወት መኖር ያለውን ፋይዳ በአግባቡ እንረዳለን፤ አሁን ላይ ኑሯችን እየረበሹ ከሚገኙ ጉዳዮች ስልኮቻችን ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ” የሚለው ኩባንያው፥ ከዚህ ቀደምም ለአንድ ወር አልኮል ያለመጠጣት ውድድር ማካሄዱ ይታወሳል።

አልዐይን
👍12❤‍🔥1
Osmo Action 3
Brand New Packed
4k
53,000Birr
Contact @EthioTechjay
👍1
Let's expose these Scammers
❌
👇👇👇👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZM6bVWyor/
❌
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
👍6🔥1
ET Netsa Apps™ pinned «Let's expose these Scammers ❌ 👇👇👇👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZM6bVWyor/ ❌ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️»