ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
ፈረንጆቹ ትሬደሮች "Trading is like Chess, Easy to Learn Hard to Master" ይላሉ። አዎ ዛሬም አበክሬ ላስታውስህ የምፈልገው በቲክቶክና ዩቲዩብ ላይ የምናያቸው በትሬዲንግ ቀላል በሆነ መንገድ የሀብታም ትሆናለህ ዲስኩሮች እመነኝ ውሸት ናቸው። አዎ በእርግጥ በትሬዲንግ ሀብታም ትሆናለህ: ካከበርከው የሚያከብርህ: አለፍ ካለም የሚያስከብርህ የስራ ዘርፍ ነው።

ግን ቀላል አይደለም። ትልቁን የይዘት ለውጥ የሚያመጣውም ይኸው ቀላል ነው የሚል ብሂል ነው። እውነት ለመናገር ይህን የምልህ ከመነሳሳት ወደኋላ እንድትል አልያም አሉታዊ ጎኑ እንዲገዝፍብህ አይደለም። ሩቅ ሳትሄድ ከኔ ተሞክሮ ስነሳልህ ዛሬ ፋይናንሳዊ ነፃነቴን አረጋግጬ ላንተ ነፃ አገልግሎት እንድሰጥህ የረዳኝ ባለውለታዬ የስራ ዘርፍ ነው። ይሁንና አንዴ በአፍጢሜ: አንዴ በግምባሬ: አንዴ በቀንዴ እስክቆም ድረስ ደቁሶኛል: በዚያውም ልክ ግን አጎልብቶኛል: አሳድጎኛል: እይታዬን አስፍቶልኛል። ትላንት ጣለኝ ካልኩህ ኪሳራም መልሶ አንስቶኛል።

በጊዜ ሂደት: ከቻርቶች ጋር በሚደረግ የቀን ከሌት ልፋት: ላብ ጠብ እስኪል በሚደረግ ጥረት: እውቀት ጨቅ እስኪል በሚደረግ ዑደት: ክህሎቱን የምትካንበት ቅፅበት መምጣቱ አይቀርም። የመደጋገሙ: በዓላማህ ፀንተህ የመቆየቱ: የአልበገርነት ስሜቱ ድምር ቅምር ያንን ትሬድ የማድረግ የማስተርነት ማዕረግ አረጋጋጭህ ይሆናል።

እናማ ብሮስኪ እመነኝ: ትሬዲንግ እንደቼዝ ጨዋታ ነው። ለመማር ቀላል ለመካን አቀበት የሆነ: ክብር ሰተው ካልሰሩት ከመቆመርና በሀብት ላይ ከመጫወት ያልተናነሰ: ክብር ሰተው ከሰሩት ደሞ በክብር ላይ ሞገስን ጨማምሮ የሚያስከብርህ ፉርቱናህ ነው። ለስኬትህ ግን መሠረቷ: ምሰሶና ማገሯ ፅናት ናትና - ፅና።

ፏ ብልጭ ያለችዋን የእሁድ ምሽት በያላችሁበት ተመኘሁ።
💚💛❤️
👌108👍47❤‍🔥17🙏4💯4🔥2🕊2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Meme Coin ከምንም የሚፈጠር ብቻ ለሚመስላቹ ይህን የዶላር አመጣጥ ተመልከቱ ። በምን ያህል ጥራትና ጥንቃቄ እንደሚሰራ አስደናቂ ነዉ ።
❤‍🔥23👍12🔥2💯2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ EmergeVave የተሰኘ Startup የሰራዉ አስገራሚ ቴክኖሎጂ ነዉ። በምናባዊ እውነታ(VR) ውስጥ ነገሮችን እንዲሰማዎት የሚያስችል የአልትራሳውንድ መሳሪያ ለቪአር አስተዋዉቀዋል። የአልትራሳውንድ ሞገዶችን በማስወጣት ተጠቃሚው በቆዳው ላይ የዝናብ ጠብታ ሊሰማው ወይም የሚያናግረውን ሰው መጨበት ያስችላል።
👍10🔥6👌2❤‍🔥1
Today combo pixeltap
June : 10
https://t.me/pixelversexyzbot?start=1340540253

Let's fight for rewards together!
🔥31👍18❤‍🔥2🕊2
ቢትኮይን በአለማችን ላይ ካሉ 3ቱ ምርጥ ባንኮች ጋር ሲደመር ትልቅ የገበያ ዋጋ አለው።

• ቢትኮይን፡ 1.37 ትሪሊዮን ዶላር

• JPMorgan Chase: 574 ቢሊዮን ዶላር
• ባንክ ኣሜሪካ፡ 311 ቢሊዮን ዶላር
• የቻይና አይሲ ባንክ፡ 268 ቢሊዮን ዶላር
🔥32👍8❤‍🔥6💯1
onchain is planning their launching seriously this time. 🚨
tap tap tap tap tap tap tap tap tap and earn more tokens.
join now ooh, no time is late.

https://t.me/onchaincoin_bot?start=158243_AirDrop

JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff

https://t.me/ETairdropOff
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤‍🔥1
የዛሬው የ hamster combat 🐹 combo card የሚለቀቀው በ Instagram page 📄 ላይ ስለሆነ ከወዲሁ follow በማድረግ ይቀላቀሉን
Instagram page ❤️ http://instagram.com/et_nesa_apps
👍10
Hey TapSwappers,

We are currently working on a better solution to verify users' membership in the Telegram channels, which may take approximately two days.

During this period, missions involving Telegram channels will be disabled. Once the issue is resolved, users who have already started these missions can continue and receive rewards.

Please note that the special mission with Binance remains active.

Thank you for your understanding!
👍19🙏3❤‍🔥1🕊1
🎉 We are already 100,000! A real DUCK army!

🦆The community is growing fast. We are glad to see everyone here,and This is just the beginning🔥 Click the link below and Join us 🤝

🔗https://t.me/DuckTask_bot?start=444033401


⏰ Don't forget to claim every 8 hours, Stay alert guys keep it up 🔥
👍9🔥2❤‍🔥1
$RONELD

➖and instantly convert it to any crypto.

1️⃣Start the bot: https://t.me/roneldbot?start=eYwnZrm

2️⃣Link your account with Twitter.

3️⃣Follow the project's channels.

4️⃣Download a SOL wallet, such as Phantom.

🟥 Watching Video Link 🟥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12❤‍🔥4
አጠቃላይ Alternative Coins ምንድናቸው? How about Privacy, Meme and Stablecoins? ዛሬ ምሽት ከ3:00 ሰዓት በኋላ አብዛኛዎቻችን መለየት ስላሉብን እነዚህ እሳቤዎች በጠለቀ መልኩ ማውራትና መወያየት የምንችል ይሆናል።

Before that ግን ስንቶቻችሁ ለመገኘትና በትምህርታዊ ውይይቱ ላይ ለመሳተፍ ፍቃደኛ እና ዝግጁ እንደሆናችሁ በኢምጂ ሪአክሽኖቻችሁ አሳዩን።🙏✌️
👍133🔥20🙏11❤‍🔥8💯8👌6🕊2
🔥 Match Point Alert: Halving Countdown! ⌛


🎉Dear Matchain Fam, the heat is on! We're rocketing towards our next 1 Billion MP milestone, and with it, a reward game-changer!- 751M MPs Farmed: We're closing in fast. The current high-yield farming window is about to close.

🔗 https://t.me/MatchQuestBot/start?startapp=1b5add89ecc1e8417a17ef60ead7f55d

🏆 Maximize Your Harvest: The clock is ticking. Jump in to farm MPs at their peak value before the halving shrinks the pie.Seize the day, and seize those MPs! Join the MP Farming Frenzy Now!


⚡️Be fast the halving has already taken place 🏃🏻

⚠️make sure your notifications are turned on 🔔

JOIN FOR MORE
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
ZombieCoin
🏷 Reward : $3 in ZMB
🪂 Register : https://t.me/ZombieAirdropBot?start=590190349
➖ Join Telegram
➖ Follow Twitter & Retweet
➖ Submit SOL Address
➖ LFG

📌 ZombieCoin has been listed on Raydium with $400K Liquidity : https://www.geckoterminal.com/solana/pools/vwd62WtD6PRfTfzhQQ61W4HMHeyB1iY5idX4NogfiZa
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤‍🔥1
🥳Join TRX Airdrop Bot:
https://t.me/TronTRXAirdropBot?start=444033401

➖Join and complete tasks: 0.5 TRX
➖Refer a friend: 0.1 TRX each time
➖Bonus: 0.05 TRX free everyday
➖Minimum withdrawal: 1 TRX

Withdraw your earned TRX instantly to your FaucetPay account.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥6👍2
Live stream started
Live stream finished (2 hours)
እንደተለመደው በየእለቱ የነበራችሁን የመማማር experience ለመገምገም ይረዳን ዘንድ የዛሬውን ርዕስና የቀረበበትን መንገድ እንዴት አያችሁት። ልባዊና ከመድልዎ የነፃ ነጥባችሁን ስጡበት።🙏
Anonymous Poll
57%
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
18%
⭐️⭐️⭐️⭐️
10%
⭐️⭐️⭐️
7%
⭐️⭐️
8%
አሁንም መሻሻል ያለባቸው ሁነቶች አሉ። ( ይህንን ምርጫ መምረጥ ሳይሆን ሀሳባችሁንም አጋሩበት: የጎደሉትን ጉዳዮች አመንክዮ ላይ ተመስርታችሁ ግለፁበት።)
👍8❤‍🔥4🙏1👌1