ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር


ብራዳ: ምናልባት ምናልባት ለዚህ የፋይናንስ ጡዘታዊ ዓለም አዲስ ከሆንክ የዛሬው የማለዳ ጭዌዬ ላንተ ነው።

ብዙዎች የሀብት ማካበቻ ቁልፉ: በአንድ ለሊት ማማውን መርገጫ ክንፉ: በአንድ ሳምንት የላምበርጊኒ መሪ መጨበጫ መዳፉ እንደሆነ በየሶሻል ሚዲያው የሚስሉልህ የትሬዲንግም ሆነ የዲጂታል ፋይናንስ ዓለም ከሚታሰበው ሁሉ በላይ ግልባጭ ተቃራኒ መንታው ነው።

ይህን ስልህ በትሬዲንግ ወይም በክሪፕቶው ዓለም ብር አይሰራም ፈፅሞ ልልህ አይለደም። እዚህ ጋር ብነግርህ ላታምነኝ የምትችለውን መጠን በዓለም ዳርቻ ሁሉ በዚች ሰዓት በዚች ደቂቃ በዚህ መስክ ብዙ ሰዎች ብዙ ሚሊየኖችን እየሰሩ ነው።

ይልቅስ የአንተን ሰዋዊ ተፍጥሮ ስስ ጎን በመጠቀም በዚች ጡዘቷ በበዛበት ዓለም አቋራጭ ጎዳናውን የሚያሳይ ቁልፍ አለን በሚል ከአመንክዮ በራቀ ተልካሻ መሸወጃ እሳቤ በ3 ቀን ሸሚዝህን ብቻ አይደለም ህይወትህንም ቀይር የሚሉህ 'አዋቂ' ነን ባዮች ካንተ በሚቀበሏት ጨላ የራሳቸውን የተቆላለፈ ህይወት ሊከፍቱበት እንደሆነ እውቅ። ያንተን የሲግናልና የኮርስ ርዝራዥ 50 እና 100 ዶላር ለመለቃቀም ሲሉ ትርፋቱን ከመጠን በላይ አግዝፈው ሊያሾፉህ የሚጥሩትን 'ማዳመጫዬ ጥጥ ነው!' በሚለው የ90s ብሂል እለፋቸው።

እናማ አውቀህም ንቃ። ነቅተህም ተማር። ተምረህም ራስህን ለውጥ። ተለውጠህም ላይህፍህን ቀውጥ።


ብሮስኪ እና ምን ልልህ መሠለህ?!  . . በዚህ የኪስ ተኩላ በሞላበት መስክ አሰፍስፈው ሊበሉህ ከሚጠባበቁ ጥርሶች ለማምለጥ መጀመሪያ ራስህን በእውቀት: በዲሲፒሊንና በስነልቦና መገንባትህን አረጋግጥ። ራስህ ላይ ስራ: ስለምትገባበት መስክ አጥና። ስትገባ ምንጭ የመሰለህ ዘርፍ ውቅያኖስ ሆኖ እንዳያሰጥምህ ስጋ . . . ይኸው ነው።

ፏ ብልጭ ያለችዋን ጁም'ዓ በያላችሁበት።
💚💛❤
❤‍🔥39👍21🔥3🙏3👌2💯2🕊1
#Lecture_Session
መሠረታዊ የክሪፕቶከረንሲ ምንነት በመሳይ ፈለቀ

የክሪፕቶከረንሲ ምንነትን ያልተረዳችሁ አዳዲስ ቤተሰቦች ዛሬ በሚኖረን የቀጥታ መድረክ ላይ እንደመንደርደሪያ የሚጠቅማችሁን የዲጂታል ከረንሲዎች ምንነት: ስለምን ሲባል ሊፈጠሩ እንደቻሉ: ስለጥቅማቸውና አብረው ይዘው ስለሚመጧቸው ጉድለቶች ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል። ✌️
👍31👌6🔥3❤‍🔥2🙏2🕊2💯1
Our vision is to create a decentralized Web3 ecosystem powered by AI where data ownership is democratized, privacy is a choice, and users are empowered to leverage their data for personal, social, and economic advancement

https://t.me/MatchQuestBot/start?startapp=863c54fedad0ac5ccd8397356c45c39e
🔥5👍3
🔥Today’s Hamster Kombat Daily Cipher Morse code

The code: PUMP

P: •--• (dot dash dash dot)
U: ••- (dot dot dash)
M: -- (dash dash)
P: •--• (dot dash dash dot)
👍26👌3
New Airdrop: PantherAI ($PAI)
Reward: 250 $PAI (~$5)
Distribution: July, 2024

🔗Airdrop Link: https://t.me/PantherAIBot?start=590190349

🔸Complete the tasks of the airdrop.
🔸Submit your BNB BEP20 wallet address.
🔸Every participant receives the reward.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17🕊2❤1
Hamster combat combo card
Jun 21
👍47🙏2👌1
Live stream scheduled for
Live stream started
The first $ETN Treasury Bond Sent to the first LP Donation
Look👀
በቃላችን መሰረት የመጀመሪያው የ$ETN ግምዣ ቦንድ NFT ለመጀመሪያ የሊውኪዲቲ ፑል ረጂያችን ልከናል።

Transaction
👍2
Forwarded from ET Netsa Apps™
⚠️ONLY SEND FROM
TONSPACE TONKEEPER MYTONWALLET ONLY DONT SEND FROM CUSTODIAL WALLET🚫

$ETN - ET Netsa Coin Phase 1

Send 1 TON(Min) - 5TON(Max)
Donations for Liquidity pool


Collection so far 24TON of 200 TON

Send to Wallet Address:

etnetsacoin.ton

Or
UQA7KhoTClG9QR7DwN1RGAkWIRU0dNp_R8F615y5PiEGQDEK

Comment on Transaction: $ETN LP Donation

PLEASE DONT FORGET TO ADD THE COMMENT SO YOU GET SOMETHING ($ETN Bond Voucher)😉

PHASE 1 - WILL END 11 July

#TheRealHabeshaMeme
#ET_Netsa_Coin

⌛Website https://ETN.ethio-tech.com

CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl (Not Revoked Yet)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8❤‍🔥6💯1
Live stream finished (2 hours)
ሁሌም discussion group ውስጥ ማታ ማታ ላይ live ይኑር 🏃‍♀️
Anonymous Poll
78%
ደስ ይለኛል
22%
አይ ይቅር
👍19❤‍🔥2🔥2👌2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከታሪክ ማህደር:


#ቢትኮይን የዛሬ 6 ዓመት በዚህ መልኩ በ #CNBC አዘጋጆች ገና $6000 የአሜሪካን ዶላር እያለ 'ሞቱ'💀 ተተንብዮለት ነበር። አሁን ላይ ከወቅቱ ዋጋ በ60ሺህ ገደማ ዶላር በላይ ልዩነት አሳይቶ እየተሸጠ ይገኛል። በጊዜ ሂደት እንዴት የሚዲያ ተፅእኖና የገበያ ሁነት እንደሚንሳቀሱ እየተረዳችሁ እንደሆነ ተስፋችን ነው።
❤‍🔥12🔥3💯2👍1
Onchain ላይ ሙከራችሁን አድርጋችሁ ያልተሳካላችሁ ቤተሰቦች አብዛኛዎቻችሁ በውስጥ ስሜቶቻችሁን ስለኤርድሮፕ በምሬት አጋርታችሁኛል። እንደእውነቱ ከሆነ አሁንም ኤርድሮፖችን በትክክለኛው መንገድ አግባብነቱን እና ትርፋማነቱን መለየት የምትችሉበት የፕሮ ደረጃ ልምድን እስክታገኙ በመስኩ ካሉ ገንዘብ ማግኛዎች ሁሉ አድካሚው: አሰልቺው: ትዕግስትን ጠያቂው እና አንዳንዴም ሲብስ ከነአካቴው በክሪፕቶ ተስፋ አስቆራጩ መንገድ ሊሆንባችሁ እንደሚችል ማመን አለባችሁ። ካልሆነ አካሄዳችሁን በጠራ መልክ ካላደረጋችሁት መስኩ በሚሰጣችሁ ሌሎች ትሩፋቶች ላይ ጊዜያችሁን ብታሳልፉ: እውቀትን በመሰብሰብ ሌሎች አማራጮችንም ለመሞከር ጎን ለጎን ብትጥሩ ባይ ነኝ። ካልሆነ ብዙ ተከታይ ላሏቸው ኢንፍሉዌንሰሮች አጋዥ እንጂ ለናንተ የሚተርፍ ትሩፋትን ማግኘት ሊያዳግታችሁ እንደሚችል እወቁ። ቢያንስ ቢያንስ expectationናችሁን በልክ ብታረጉት ባይ ነኝ።🙏 በተረፈ claim ለማረግ ያልቻላችሁ ልጆች ነገም ሌላ ቀን ነውና ወደቀጣዩ እርምጃ ማለፍ ጥሩ ነው ብዬ አምናለው።
🔥34👍25🙏13👌3❤‍🔥1💯1
Hamster combat combo card available
Jun 22
👍25💯3👌2