ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from ET Netsa Apps™
⚠️ONLY SEND FROM
TONSPACE TONKEEPER MYTONWALLET ONLY DONT SEND FROM CUSTODIAL WALLET🚫

$ETN - ET Netsa Coin Phase 1

Send 1 TON(Min) - 5TON(Max)
Donations for Liquidity pool


Collection so far 24TON of 200 TON

Send to Wallet Address:

etnetsacoin.ton

Or
UQA7KhoTClG9QR7DwN1RGAkWIRU0dNp_R8F615y5PiEGQDEK

Comment on Transaction: $ETN LP Donation

PLEASE DONT FORGET TO ADD THE COMMENT SO YOU GET SOMETHING ($ETN Bond Voucher)😉

PHASE 1 - WILL END 11 July

#TheRealHabeshaMeme
#ET_Netsa_Coin

⌛Website https://ETN.ethio-tech.com

CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl (Not Revoked Yet)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8❤‍🔥6💯1
Live stream finished (2 hours)
ሁሌም discussion group ውስጥ ማታ ማታ ላይ live ይኑር 🏃‍♀️
Anonymous Poll
78%
ደስ ይለኛል
22%
አይ ይቅር
👍19❤‍🔥2🔥2👌2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከታሪክ ማህደር:


#ቢትኮይን የዛሬ 6 ዓመት በዚህ መልኩ በ #CNBC አዘጋጆች ገና $6000 የአሜሪካን ዶላር እያለ 'ሞቱ'💀 ተተንብዮለት ነበር። አሁን ላይ ከወቅቱ ዋጋ በ60ሺህ ገደማ ዶላር በላይ ልዩነት አሳይቶ እየተሸጠ ይገኛል። በጊዜ ሂደት እንዴት የሚዲያ ተፅእኖና የገበያ ሁነት እንደሚንሳቀሱ እየተረዳችሁ እንደሆነ ተስፋችን ነው።
❤‍🔥12🔥3💯2👍1
Onchain ላይ ሙከራችሁን አድርጋችሁ ያልተሳካላችሁ ቤተሰቦች አብዛኛዎቻችሁ በውስጥ ስሜቶቻችሁን ስለኤርድሮፕ በምሬት አጋርታችሁኛል። እንደእውነቱ ከሆነ አሁንም ኤርድሮፖችን በትክክለኛው መንገድ አግባብነቱን እና ትርፋማነቱን መለየት የምትችሉበት የፕሮ ደረጃ ልምድን እስክታገኙ በመስኩ ካሉ ገንዘብ ማግኛዎች ሁሉ አድካሚው: አሰልቺው: ትዕግስትን ጠያቂው እና አንዳንዴም ሲብስ ከነአካቴው በክሪፕቶ ተስፋ አስቆራጩ መንገድ ሊሆንባችሁ እንደሚችል ማመን አለባችሁ። ካልሆነ አካሄዳችሁን በጠራ መልክ ካላደረጋችሁት መስኩ በሚሰጣችሁ ሌሎች ትሩፋቶች ላይ ጊዜያችሁን ብታሳልፉ: እውቀትን በመሰብሰብ ሌሎች አማራጮችንም ለመሞከር ጎን ለጎን ብትጥሩ ባይ ነኝ። ካልሆነ ብዙ ተከታይ ላሏቸው ኢንፍሉዌንሰሮች አጋዥ እንጂ ለናንተ የሚተርፍ ትሩፋትን ማግኘት ሊያዳግታችሁ እንደሚችል እወቁ። ቢያንስ ቢያንስ expectationናችሁን በልክ ብታረጉት ባይ ነኝ።🙏 በተረፈ claim ለማረግ ያልቻላችሁ ልጆች ነገም ሌላ ቀን ነውና ወደቀጣዩ እርምጃ ማለፍ ጥሩ ነው ብዬ አምናለው።
🔥34👍25🙏13👌3❤‍🔥1💯1
Hamster combat combo card available
Jun 22
👍25💯3👌2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13
$WONTON

https://t.me/wontonairdrop_bot?start=590190349

➖CONNECT TON Space
➖CONNECT WALLET
➖TAB CLAIM
➖CLAIM IT


ITS FREE MONEY DO IT NOW 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17❤‍🔥1
Letit AirDrop
📦Soon Get $LETIT TOKEN For all user

Token dah list di MECX 🔥

⤵️Start Bot 👉Open Link
https://t.me/Letittask_bot?start=URF_rIAV14yy
➖Choose language: English
➖Click Task
➖Click Wallet addres Submits Bsc Wallet
➖Click Twitter>Start Task & Submits Twitter User name
➖Click Back Complate all task >(Join Click back-Join Click Back )
✔️Done
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17👌1
Live stream scheduled for
ET Netsa Apps ™ Presents Satoshi Nakamoto Day.

Schedule Now.

💎💎💎💎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍34🔥4❤‍🔥3🙏1👌1
Good Morning Beautiful people
🔥32👍8💯4❤‍🔥2🕊2
🕹እንደነገርናችሁ we are cooking on $ETN📈 በአገራችሁ ምርት እንድትኮሩ እንደምናደርጋችሁ ተስፋችን ነው። ፕሮጀክቱ የአንድ ወይም ሁለት ሰው ብቻ አለመሆኑንና የሁሉም ኢትዮጵያዊ መሆኑንም ለማስታወስ እንወዳለን። ለጊዜው ባለው ሁነትም በመሠረታዊነት ምንም አይነት ትርፍን ያላማከለና የብሎክቼይን እና ክሪፕቶከረንሲ አፈጣጠርንና ግብይትን ለማሳያነት የቀረበ ፕሮጀክት መሆኑም ልብ ይሏል። በተረፈ የሚያስገርሟችሁ እናንተም ያማከሉ የረጅም ጊዜ እቅድ ውስጥ የሚካተቱ መሬት ላይ ወርደው የሚተገበሩ እቅዶች ያሉት ፕሮጀክት መሆኑንም ግን ሳናስታውስ ማለፍ አይገባም። ደስ የሚያሰኟችሁ እና በአገር ልጆች የአገር ልጆች የሚጎለብቱበት: የሚጠቀሙበት: እና በተግባርም የሚማሩበት ፕሮጀክት እንደሚሆን ከአላህ ጋር ተስፋ እናረጋለን። በተረፈ ከሰሞኑ ያሉትን እንቅስቃሴዎች ደግሞ ከናንተው ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንወያይበት ይሆናል።

Stay Tuned.👀✌️

💰💰💰

🔴Powered By: ET-Netsa Apps🇪🇹™ and CryptoTalk-ET™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥52👍20❤‍🔥4👌4💯3🕊2
🔥6💯1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🙏7💯5👍4❤‍🔥2
👍60👌6🙏5