ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
So we have been talking to DYOR.io and asking for permission to do the Pre-Sale on their platform. Let's Show them we have a big community go vote for our token
🚀

https://dyor.io/token/EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl
👍28
Live stream scheduled for
💰ሰላም ቤተሰቦች: እንዴት አመሻችሁ

🕹እንደሚታወቀው ይህን ሳምንት የኮሚዩኒቲያችንን $ETN ቶክን በይበልጥ ሁላችንም እንረዳው ዘንድ የሶሻል ሚዲያ ማስተዋወቅ እና የሶሻል ሚዲያ ገለፃ ለማድረግ መወጠናችን የሚታወስ ነው። በዚህም ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የ$ETN ፋውንደር ጄሰን ፒተርስ ስለዋይት ፔፐሩ ገለፃ ለማድረግ: ከናንተም የሚመጡ ጥያቄና አስተያየቶችንም ለመቀበል ላይቭ የምንገባ በመሆኑ ተዘጋጁና ተቀላቀሉን ለማለት ወደድን።

https://t.me/ET_Apps?livestream=5392ab1133b2a93de1
🌐🌐🌐🌐🌐🌐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23🔥2👌1
Rektology Airdrop
Get $100 REKTOLOGY For Random Winners

https://t.me/rektology_airdrop_bot?start=NTkwMTkwMzQ5

You are the participant in the $10.000 giveaway from Rektology Media 💰

💸 75 winners $100 each – will be randomly selected
💰 5 winners $500 each – guaranteed to be awarded to the 5 participants with the highest points score

⏰ Giveaway period: 20.06 - 11.07

➖ Complete All Task
➖ Enter TRX Address (TRC-20)
➖ Done
👍16
Live stream started
Live stream finished (2 hours)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
$ETN - AMA Day 02 - Telegram

🪙 Whitepaper Introduction
🪙 Market And Project Update
🪙 DeDust and SwapCoffee buying

🪙 Audience Questions

Powered By ET Netsa Apps ™ and CryptoTalk-ET ™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31❤‍🔥1🔥1
ChatGPT likes us 😳👍✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌53👍15❤‍🔥3💯2🕊1
🎁እነሆ 'ነፃ' የሚል መጠሪያ የተሰጠው የክረምት የክሪፕቶ እና የፎሬክስ መሠረታዊ ምንነት ስልጠና ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በነፃ ቀረበ።


🔥በክሪፕቶ ትሬዲንግ ከ8 ዓመት በላይ እንዲሁም በፎሬክሱ ዓለም ከሶስት እና አራት ዓመታት በላይ ልምድ ባላቸው ኢንስትራክተሮች የሚሰጠው ይህ ልዩ ስልጠና በተለይ የ12ኛ ክፍሎች በሚኖራቸው የእረፍት ጊዜ ከፋይናንሱ ዓለም ጋር የሚተዋወቁበትን ሁነት ለማሳለጥ ታልሞ የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና ነው።

ℹ️በእርግጥም በስልጠናው ማንኛውም ፍላጎቱ ያለው ኢትዮጵያዊ መሳተፍ የሚችል ሲሆን በተለይ ግን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በይበልጥ እንዲጠቅማቸውና በፋይናንሱ ዓለም ዙሪያ ያላቸውን እውቀት አንድ ደረጃ እንዲያስቀጥል ታስቦ የተዘጋጀ የትምህርት ድግስ ነው። በስልጠናው ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ ቢያንስ 5000 ሺህ ተማሪዎች እንዲሳተፉበት ታልሞ የተነሳው ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ በዘርፉ በብቸኝነት የነፃ አገልግሎት በሚሰጡት CryptoTalk-ET™ እና ET-Netsa Apps™ ከታዋቂው የExness™ የትሬዲንግ ፕላትፎርም ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ስልጠናም ነው።

📧በስልጠናው ያሰብናቸው ቅድመ ሁነቶች በተሳካ ሁኔታ የሚጠናቀቁ ከሆነ አዲስ አበባ ላይ የመክፈቻና የመመረቂያ ፕሮግራሞችን ጨምሮ ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችም የፈንዲንግ እድል እንዲያገኙ የሚያመቻች: ከስልጠናው መሠረታዊ ምንነትን ማስገንዘቢያ በኋላም የሚገለገሉበትና ራሳቸውን የሚያዳብሩበት ምህዳር ለመፍጠር ታስቦ የተዘጋጀ ፕሮግራም ነው። Let's Go Guys!!!

🕹ምዝገባ ከሰሞኑ የሚጀምር ይሆናል።

⭐️ምን ያህሎቻችሁ ለዚህ የተቀደሰ አላማ ላለውና ለአገር እና ለወገን በነፃ ሊዳረስ ለታለመ ዝግጀት ደጋፊዎች ናችሁ? እንደህዝብ ትውልድን ቀርፀን የምናፈራበት ነውና ከዛሬ ጀምሮ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና እስከሚያልቅበት ድረስ በዝግጅቱ ዙሪያ የሚዘጋጁትን ማስታወቂያዎች በሙሉ ያሰብነውን የተሳታፊ ቁጥር ለመሙላት: ቢቻልም ለማስበለጥ ሁላችሁም ለምታውቁትና ይጠቅመዋል ብላችሁ ለምታስቡት ግለሰብ ሁሉ ታዳርሱትም ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድን።

🚨በኮርሱ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ መሳተፍ የሚችል ይሆናል።

ሀሳቡን 'የእኔ' ብላችሁ ለመያዝ: ለማስተዋወቅና ተደራሽ ለማድረግ እስቲ ስንቶቻችሁ ፍቃደኞች ናችሁ? Show some love through your emojis.


CryptoTalk-ET™🇪🇹
ET-Netsa Apps™🇪🇹
Exness™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍196❤‍🔥30💯13🔥8🙏7👌7🕊2
Pavel Durov said at TOKEN2049: "TON is making digital ownership easy for billions, so let's put crypto in every pocket!". Tonee is here to join hands to realize that dream with TON Foundation.

🚀 Discover the revolutionary Mine-To-Earn app build on Telegram!

Don't miss the opportunity to increase your income and strive for financial independence with us! ⚡️💰
https://t.me/tonee_app_bot?start=30188646
👍8🔥3❤‍🔥2👌1
Tapswap new task 🔫🔫🔫


739002
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💯46👍28👌3❤‍🔥2
1,000,000 Developers and Marketing Tokens are now Locked


https://tonraffles.app/lock/EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl
🔥6👍4
📱Web 3 News

✉️የቴሌግራም Username 😎@ethiopia የተፈጠረው በቴሌግራም የጨረታ አገልግሎት 🤑"fragment.com" በDecember 7 ቀን 2022 በ515 💎ቶን ($3737 ወይም 448,440 ብር) ።

የUsername ዋናው ባለቤት በሚቀጥሉት 5 ቀናት በሚቆይ ጨረታ እየሸጠው ነው። የአሁኑ ከፍተኛ ጨረታ 25,000💎 ቶን (187,599 ዶላር ወይም 22,511,880 ብር) ነው። የትኛው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ለዘለአለም እየገዛው ነው።


The 📱telegram username 😎@Ethiopia was created on telegram's auction service "🤑fragment.com" was tokenized on the 7th December 2022 for 515💰 TON ($3737 or 448,440 Birr). The original owner of the username is selling it in an auction lasting the next 5 days. the current highest bid is 25,000💰 TON ($187,599 USD or 22,511,880 Birr). which patriotic Ethiopian is buying it to own forever.



#web3 #news @et_apps
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍29❤‍🔥2🔥2👌2🕊2💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌11🔥2💯2❤‍🔥1🙏1
🔴🔴🔴Big FUD #USDT💰 ‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
💰 የDell™ ኮምፒዩተር አምራች ኩባንያ CEO የሆነው ማይክል ዴል በትዊተር ገፁ ላይ ተከታዮቹን:

🔴ከሚከተሉት ውስጥ ለናንተ በጣም ጠቃሚው ነገር ምንድነው?
ሀ/ AI
ለ/
💰ቢትኮይን
ሐ/ የፍቅር ህይወት
መ/ መልሱ አልተሰጠም


በሚል መጠይቃዊ የድምፅ መሰብሰብ አድርጎ 44 በመቶ መላሽ ለቢትኮይን
💰 ቅድሚያውን ሊሰጥ ችሏል።

ለዓመታት የዘለቀው ቢትኮይን ላይ ይደረግ የነበረ የሚዲያ የጥላቻ እይታ ተቀይሮ ዓለም ቢትኮይንን አምና ልትቀበል ከጫፍ የደረስንበት ዘመን ላይ እንሆን?! ጊዜ የሚፈታው ይሆናል።

ለመሆኑ እናንተስ ስለዚህ የዲጂታል መገበያያ ምን አይነት እሳቤ አላችሁ?!
አስተያየቶቻችሁን አስቀምጡልን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥17👍11❤‍🔥1🙏1👌1💯1
👍27👌3🔥2❤‍🔥1💯1