ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
⚠️NEW ARRIVAL⚠️

✅Telegram Premium is Back✅

     ⭐3 Month - 2000ETB
     ⭐6 Month - 2800 ETB
     ⭐12 Month - 3600 ETB

እንደገና ከማቆሙ በፊት ተጠቀሙበት👍

🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸
📨 Dm To Purchase @newcase9✅
🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12🔥3🕊2❤‍🔥1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#technews
ይህ ሰው ሰራሽ ኦክቶኮፕተር ነው። እንደ አልሚዎቹ ገለጻ በ25 ደቂቃ ውስጥ 80% ቻርጅ ያደርጋል፣ውሃ ላይ በማረፍ እና በአየር ላይ መቆየት የሚችል ሲሆን፣በፍጥነት አየር ላይ ቆሞ አቅጣጫ መቀየርም ያስችለዋል። ለማጓጓዝ በጣም ቀላል እንደሆነም ተገልጿል።
👍15👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#technews
የጥንዶች ህልም እውን ሆኗል፡ በዩኤስኤ አንድ የአልጋ አምራች በተለይ ለጥንዶች የሚሆን ስማርት የአልጋ ሞዴል አስተዋዉቋል ።

አምራቾቹ እንደገለፁትም ስማርት አልጋው ራሱ የባለቤቱን የእንቅልፍ ጥራት ያስተካክላል, የሙቀት መጠንን እና ዝንባሌን ይለውጣል, እንዲሁም ከማንኮራፋት ያድናል።

እንዲህ ዓይነቱ ተአምር አልጋ ዋጋ $8999 ዶላር እንደሚሸጥም አሳዉቀዋል። ለጤናማ እንቅልፍ መቆጠብ እንጀምር።
😁
🔥14👌3❤‍🔥1🕊1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#technews
የሁለተኛ እና ሶስተኛ ሞኒተር አሰፈላጊነት የሚያስቀር MetaQuest Pro Glass 😎
❤‍🔥15👍10🔥4
👍14
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ፡

እነሆ የ$ETN ቶክናችን በብዙ ረገድ ብዙ ነገራቶች እጅግ በጣም በአጭር ጊዜ ውስጥ እያሳካች ትገኛለች። ለመሆኑ ይህ የኮሙዩኒቲያችን ኮይን ወደፊት ጥቅም ላይ የሚውልበት ሁነት ካለ በምን በምን ሁነቶች ላይ ጥቅም ላይ ልናውለው ይቻለናል? እስቲ በዚህ ሰዓት በቀጥታ የትዊተር ስርጭታችን ኑና እንወያይበት፤ የናንተንም ሀሳቦች እንደባለድርሻ አካልነታችሁ አካፍሉ። ከዚህ በታች ባለው መስፈንጠሪያ የቀጥታ ስርጭቱን ተቀላቀሉን።

https://x.com/i/spaces/1ypKdkZgmmgxW
👍22❤‍🔥1
Live stream started
Live stream finished (2 minutes)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
SUPER EASY TO BUY PRESALE
@ETN_Thrift_bot
🕊7🔥2❤‍🔥1💯1
🔥7👍5👌2🕊1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
$ETN pool BOOSTED FOR REWARDS

👉👉👉👉

$ETN CA:
EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Reward Time 😜
@Dedust LP Boosted

$ETN CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl
👍10
📣🎙ዛሬ ምናልባትም በዚህ የብሎክቼይን ምህዳር ውስጥ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው የእውቀት ሀብታሞች እና ልባም ወጣት የስራ ፈጣሪዎች መካከል አንዱ ከሆነው የ #Endubis ዋሌት መስራች ወጣት ነብዩ ሱልጣን ጋር ቆይታችንን ለማድረግ ቀጠሮ ይዘናል። በቆይታችንም :

📌 በ3ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የአክሱምን ስልጣኔ የመራው ንጉስ ኢንዱቢስንና ይህ ኢትዮጵያዊ ዲጂታል ዋሌት የሚያገናኛቸው ነገር ይኖር ይሆን?

📌 መስራቹ ነብዩ ሱልጣንስ ማነው?

📌 እንዴት በዚህ ዘርፍ ውስጥ ሊገኝ ቻለ?

📌 ብዙ ኢትዮጵያን የክሪፕቶ ወዳጆች ያን ያህል ቦታ ሲሰጡት የማይሰተዋለውን የካርዳኖ ብሎክቼይን መረብ እንዴት ምርጫው ሊያደርግ ቻለ?

📌 ካርዳኖ ትኩረት የሚሰጥበት የScalability እና security ሁነቶች በኢንዱቢስ ዋሌት ላይ ምን ያህል ተፅእኖዋቸው ጎልቶ ይታያል?

📌 ኢትዮጵያ ላይ ያለውን የክሪፕቶ እንቅስቃሴስ እንዴት ታየዋለህ? ወደፊት ሊኖሩ የሚችሉ በዘርፉ የሚገኙ እድሎችና እንደአገር ሊገጥሙን ይችላሉ ብለህ የምታስባቸው ተግዳሮቶችስ ምንድናቸው?

✨በዚህም እነኚህ እና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ከናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚውጣጡ ጥያቄዎችን እያነሳንለት ለአመታት ከቆየው ልምዱ ላይ ብዙ እጅግ በጣም ብዙ እውቀትና ልምዶችን እንደምንቀስም እንደምንዝቅም እምነታችን ነው።

🔍ከሁለት ቀናት በፊት ስለCardano💰 Catalyst Project ምን ያህሎቻችሁ ታውቃላችሁ ስንላችሁስ አስታወሳችሁ❓ዋንኛ የጠየቅንበት ምክንያት ምን ያህሎቻችሁ እየተሳተፋችሁ መሆኑን ለማወቅ የነበረ ሲሆን ምናልባትም ኢትዮጵያ ውስጥ በካርዳኖ ስርዓት ዙሪያ እየሰሩ ካሉ ፊት ተርታ ላይ ከሚመደቡ ግለሰቦች መካከል ግምባር ቀደሙ ነብዩም ነውና ከትክክለኛው ምንጭ ትክክለኛውን መረጃም ትቀዱ ዘንድ ልናዘጋጃችሁ በማሰብ ነበር።


💥ነብዩ በዚህ ኮሚዩኒቲ የሚደረገውን የነፃ አገልግሎት እንቅስቃሴ በመቀላቀልም ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ሰርክ ማክሰኞ: ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ሳምንታት የሚቆይ የተሟላ ስልጠናም ይዞላችሁ ለመቅረብ ዝግጅቱን ጨርሶ ጊዜውን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። ከተፃፈው እውቀታዊ ትምህርቱ በፊት ግን በዘርፉ ያሳለፋቸው ልምዶች: ውጣውረዶችና ስኬቶች በሙሉ ብዙ ያስምሩናልና በብዙ መልኩ የምትጠቀሙበትን ቆይታ አብረን ለማሳለፍ ወጥነናል።

👍ወንድማችን ካለችው እጅግ የተጣበበች ጊዜ ላይ ለሁላችንም ሲል ነውና የሚመጣልን በኮሚዩኒያችን ስም እንኳን ደህና መጣህ: ከወዲሁም እጅጉን እናመሠግንሀለን ለማለት ወደድን። ቆይታችን ያለናንተ አይደምቅምና አዳራሹን ጢም አርገን እንደምንሞላው እምነቴ ነው። ማታ 3:00 ET-Nesa Apps ላይ ተጋብዛቹሀልና  እንገናኝ ለማለትም ወደድን።

👀ቀን: ማክሰኞ ጁላይ 02/2024 ዓም
▶️ሰዓት: ከምሽቱ 3:00
📍የት: @et_apps


©CryptoTalk-ET™ ©ET-Nesta Apps™ ©Nebiyu Sultan's Page
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40❤‍🔥4🔥2👏2👌1💯1
Live stream scheduled for
I swear there are no more normal ppl on TikTok 😅
👀44👍10👎9😱4✍3👌3🐳1