ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Reward Time 😜
@Dedust LP Boosted

$ETN CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl
👍10
📣🎙ዛሬ ምናልባትም በዚህ የብሎክቼይን ምህዳር ውስጥ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው የእውቀት ሀብታሞች እና ልባም ወጣት የስራ ፈጣሪዎች መካከል አንዱ ከሆነው የ #Endubis ዋሌት መስራች ወጣት ነብዩ ሱልጣን ጋር ቆይታችንን ለማድረግ ቀጠሮ ይዘናል። በቆይታችንም :

📌 በ3ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የአክሱምን ስልጣኔ የመራው ንጉስ ኢንዱቢስንና ይህ ኢትዮጵያዊ ዲጂታል ዋሌት የሚያገናኛቸው ነገር ይኖር ይሆን?

📌 መስራቹ ነብዩ ሱልጣንስ ማነው?

📌 እንዴት በዚህ ዘርፍ ውስጥ ሊገኝ ቻለ?

📌 ብዙ ኢትዮጵያን የክሪፕቶ ወዳጆች ያን ያህል ቦታ ሲሰጡት የማይሰተዋለውን የካርዳኖ ብሎክቼይን መረብ እንዴት ምርጫው ሊያደርግ ቻለ?

📌 ካርዳኖ ትኩረት የሚሰጥበት የScalability እና security ሁነቶች በኢንዱቢስ ዋሌት ላይ ምን ያህል ተፅእኖዋቸው ጎልቶ ይታያል?

📌 ኢትዮጵያ ላይ ያለውን የክሪፕቶ እንቅስቃሴስ እንዴት ታየዋለህ? ወደፊት ሊኖሩ የሚችሉ በዘርፉ የሚገኙ እድሎችና እንደአገር ሊገጥሙን ይችላሉ ብለህ የምታስባቸው ተግዳሮቶችስ ምንድናቸው?

✨በዚህም እነኚህ እና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ከናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚውጣጡ ጥያቄዎችን እያነሳንለት ለአመታት ከቆየው ልምዱ ላይ ብዙ እጅግ በጣም ብዙ እውቀትና ልምዶችን እንደምንቀስም እንደምንዝቅም እምነታችን ነው።

🔍ከሁለት ቀናት በፊት ስለCardano💰 Catalyst Project ምን ያህሎቻችሁ ታውቃላችሁ ስንላችሁስ አስታወሳችሁ❓ዋንኛ የጠየቅንበት ምክንያት ምን ያህሎቻችሁ እየተሳተፋችሁ መሆኑን ለማወቅ የነበረ ሲሆን ምናልባትም ኢትዮጵያ ውስጥ በካርዳኖ ስርዓት ዙሪያ እየሰሩ ካሉ ፊት ተርታ ላይ ከሚመደቡ ግለሰቦች መካከል ግምባር ቀደሙ ነብዩም ነውና ከትክክለኛው ምንጭ ትክክለኛውን መረጃም ትቀዱ ዘንድ ልናዘጋጃችሁ በማሰብ ነበር።


💥ነብዩ በዚህ ኮሚዩኒቲ የሚደረገውን የነፃ አገልግሎት እንቅስቃሴ በመቀላቀልም ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ሰርክ ማክሰኞ: ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ሳምንታት የሚቆይ የተሟላ ስልጠናም ይዞላችሁ ለመቅረብ ዝግጅቱን ጨርሶ ጊዜውን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። ከተፃፈው እውቀታዊ ትምህርቱ በፊት ግን በዘርፉ ያሳለፋቸው ልምዶች: ውጣውረዶችና ስኬቶች በሙሉ ብዙ ያስምሩናልና በብዙ መልኩ የምትጠቀሙበትን ቆይታ አብረን ለማሳለፍ ወጥነናል።

👍ወንድማችን ካለችው እጅግ የተጣበበች ጊዜ ላይ ለሁላችንም ሲል ነውና የሚመጣልን በኮሚዩኒያችን ስም እንኳን ደህና መጣህ: ከወዲሁም እጅጉን እናመሠግንሀለን ለማለት ወደድን። ቆይታችን ያለናንተ አይደምቅምና አዳራሹን ጢም አርገን እንደምንሞላው እምነቴ ነው። ማታ 3:00 ET-Nesa Apps ላይ ተጋብዛቹሀልና  እንገናኝ ለማለትም ወደድን።

👀ቀን: ማክሰኞ ጁላይ 02/2024 ዓም
▶️ሰዓት: ከምሽቱ 3:00
📍የት: @et_apps


©CryptoTalk-ET™ ©ET-Nesta Apps™ ©Nebiyu Sultan's Page
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40❤‍🔥4🔥2👏2👌1💯1
Live stream scheduled for
I swear there are no more normal ppl on TikTok 😅
👀44👍10👎9😱4✍3👌3🐳1
🚀Ton to the moon
👍31🔥6❤‍🔥2⚡1💯1
Live stream scheduled for
Live stream started
📌ከብሎክቼይን መሰረታዊ እና መነሻ ሀሳቦች አንስቶ እስከ ጠለቁ የካርዳኖ ብሎክቼይን እሳቤዎች ድረስ የበዙ እውቀቶችን ታገኙ ዘንድ እንዲሁም ደግሞ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ የአገራችንን ምርትና ነገ ላይም በአለም ዙሪያ ሊወክለን የሚችል የዲጂታሉ አለም መወከያችን የሆነውን የኢንዱቢስ ዋሌትን ቻናሎች መከታተላችሁን እንዳትዘነጉ።

🔖ወንድማችን ነብዩ ሱልጣን እንደአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ያለውን እውቀትም ሆነ ልምድ ጊዜውንና ሌሎች የግል ጉዳዮቹን መስእዋት አድርጎ እውቀቱን ለማካፈል ፍቃደኝነቱን ላሳየን እንደማመስገኛ ይሆን ዘንድ፤ ከዛም ባለፈ ለግላዊ እድገታችሁም ይጠቅማችሁም ዘንድ ከታች የተገለፁትን ቻናሎቹን ሰብስክራይብ በማድረግ እና በዚህ ኮሜንት ላይ በኢሞጂ አማካኝነት ተጠቅመን እናመስግነው ለማለት ወደድን።


🔗ለትምህርታዊ ሁነቶች እና ትንታኔዎች ፡ https://t.me/nebiyu_ada
🔗የEndubis_Wallet ዋሌትን መረጃዎች ለመከታተል እና ቤተሰብ ለመሆን ፡ https://t.me/endubiswallet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19❤‍🔥3👏3⚡2🔥2👌1💯1
Live stream finished (2 hours)
ET Netsa Apps™
📌ከብሎክቼይን መሰረታዊ እና መነሻ ሀሳቦች አንስቶ እስከ ጠለቁ የካርዳኖ ብሎክቼይን እሳቤዎች ድረስ የበዙ እውቀቶችን ታገኙ ዘንድ እንዲሁም ደግሞ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ የአገራችንን ምርትና ነገ ላይም በአለም ዙሪያ ሊወክለን የሚችል የዲጂታሉ አለም መወከያችን የሆነውን የኢንዱቢስ ዋሌትን ቻናሎች መከታተላችሁን እንዳትዘነጉ። 🔖ወንድማችን ነብዩ ሱልጣን እንደአንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ያለውን እውቀትም…
📣ዛሬ ከEndubis Wallet መስራች ነብዩ ሱልጣን ጋር በነበረን ቆይታ ከብሎክቼይን እሳቤዎች መሰረታዊ ምንነት እስከ ካርዳኖ የካታሊስት ፕሮጅከት፤ ከኢትዮጵያ በቀሉ የኢንዱቢስ ዋሌት እስከ ተሰባጠሩ የፋይናንስ ስርዓቶች ብዙ ነገር አውጥተናል አውርደናል። በቆይታችን እናንተም ቢያንስ የሆነች ነገር ቀስማችሁ እንዳለፋችሁ ባለሙሉ ተስፋ ነን። ለነበራችሁ ተሳትፎም ሆነ ትእግስት የተሞላበት የፕሮግራሙ ተከታታይነትም ሳናመሰግናችሁ ማለፍ ንፉግነት ነው - ምንም እንኳን በሂደቱ ትክክለኛው የእውቀት ተጠቃሚ እናንተው ብትሆኑም የቪዲዮ ቅጂው እንደሚለቀቅ እያወቃችሁ ኮሚዩኒቲው የኔ ነው በሚል እሳቤ በቀጥታ ስርጭቱ ለሁለት ሰአት ተኩል ያህል አብራችሁን በመቆየታችሁም ሌላ ተጨማሪ ምስጋና ይገባችሁ ለማለት ወደድን።

🎙ይህ መሰሉ የቃለ መጠይቅ ሂደት በክሪፕቶ መስኩ ያላችሁን እድገት በማሳለጡ ረገድ በጣሙን ይጠቅማቹሀና እስቲ በቀጣይ በኢትዮጵያ የክሪፕቶ ከረንሲ ሴክተር ውስጥ ጥሩ እና ጠንካራ እንቅስቃሴ እያደረገ ነውና ብዙ እንማርበታለን የምትሉትንና በዚሁ መድረካችን ይዘንላችሁ እንድንቀርብ የምትፈልጉትን ኢትዮጵያዊ ግለሰብ በኮሜንት በኩል ጠቁሙን። በቀጣይ በተሰጡት አስተያየቶች ዙሪያ እንደኮሚዩኒቲ ድምፅ ሰታችሁበት ከፍተኛ ድምፅ ያገኘውን ግለሰብ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።


👍ሁሌም እንደምለው ገና ጀምርነው እንጂ ምኑንም አልነካነውም፤ ከፈጣሪ ጋር እንደቤተሰብ፤ እንደአገር ልጅ፤ እንደወገን ተጋግዘንና ተሳስበን ከማማው እንደምንደርስም ባለሙሉ እምነት ነን።

መልካም ምሽት በያላችሁበት ተመኘሁ።
💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍20❤‍🔥3👏1👌1
ET Netsa Apps™
📣ዛሬ ከEndubis Wallet መስራች ነብዩ ሱልጣን ጋር በነበረን ቆይታ ከብሎክቼይን እሳቤዎች መሰረታዊ ምንነት እስከ ካርዳኖ የካታሊስት ፕሮጅከት፤ ከኢትዮጵያ በቀሉ የኢንዱቢስ ዋሌት እስከ ተሰባጠሩ የፋይናንስ ስርዓቶች ብዙ ነገር አውጥተናል አውርደናል። በቆይታችን እናንተም ቢያንስ የሆነች ነገር ቀስማችሁ እንዳለፋችሁ ባለሙሉ ተስፋ ነን። ለነበራችሁ ተሳትፎም ሆነ ትእግስት የተሞላበት የፕሮግራሙ ተከታታይነትም…
እንደኮምዩኒቲ የሁላችንም ሀሳብ ይሆን ዘንድ፤ የሁላችንም ድምፅ እኩል ክብደት ዘንድ ይኖረውም ዘንድ፤
"በቀጣይ ማንን በቃለመጠይቅ መልክ እናቅርብላችሁ?"

የሚለውን ጥያቄ በአስተያየት መስጫው በኩል እንዲቀርብ የምትፈልጉትን ሰው ስም ሀሳብ ስጡበት።
❤‍🔥5👍5🔥2👌1
ET Netsa Apps™ pinned «እንደኮምዩኒቲ የሁላችንም ሀሳብ ይሆን ዘንድ፤ የሁላችንም ድምፅ እኩል ክብደት ዘንድ ይኖረውም ዘንድ፤ "በቀጣይ ማንን በቃለመጠይቅ መልክ እናቅርብላችሁ?" የሚለውን ጥያቄ በአስተያየት መስጫው በኩል እንዲቀርብ የምትፈልጉትን ሰው ስም ሀሳብ ስጡበት።»
☀️#S01E04

👨‍🏫 የእለቱ እንግዳ : ነብዩ ሱልጣን [Founder @endubiswallet
📅ቀን : ዕማክሰኞ July.02.2024

📌ከብሎክቼይን መሰረታዊ እና መነሻ ሀሳቦች አንስቶ እስከ ጠለቁ የካርዳኖ ብሎክቼይን እሳቤዎች ድረስ የበዙ እውቀቶችን ልናነሳ የቻልንበት ይህ የመጠይቅ ቆይታችን የበዙ ቁምነገሮችን አስጨብጦን ሊያልፍ ችሏል። በመድረኩ በኔትወርክም ሆነ በሌላ የግል ምክንያትነት ከነባ ጋር የነበረን ቆይታ ያመለጣችሁ እህት ወንድሞች የመርሀ ግብሩን ቅጂ ከዚህ በታች ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።

📟የቪዲዮ ርዝመት: 02:35:37👇
💾የቪዲዮ መጠን: 164.6 ሜጋ ባይት

Powered by: CTE™ and ET-Netsa Apps™
©July. 2024.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👍12👌3❤‍🔥2👏1
5/200 $ETN Treasury Bonds distributed check your wallets The rest will happen
5 per week gin

We didn't have 200 donations so the remaining will be for sale on https://getgems.io/etnetsa

The NFTs are Important once the project is Launched there will be a private group called $ETN Council and this council will be the Governors of the project.

You can not be invited to the group you enter the group by connecting your wallet and a Bot will check that you have the NFT/SBT

🚫DO NOT LOOSE YOUR NFTs They can not be replaced MAKE SURE YOU BACK UP YOUR SEED PHRASE⚠️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
💯6👍1👏1😱1