Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤🔥8👍4
In the Tomarket Telegram Mini App, you can earn $TOMATO in the following ways 🥰😍🥰
Link: t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=000003QC
- Farming
- Play Drop Game
- Daily Check-in
- Invitation
- Complete Task$
- LFG😎😎

👍10❤🔥1
Hi guys
🎰 Top Games including CRASH
💸 Instant Withdrawals
https://whale.io/?start=48f083efede26bd1
🎁 Up To 20% Daily Cashback

👎20👍3❤🔥2😱2👌2
LIMITED TIME DISCOUNT 3 DAYS
https://getgems.io/collection/EQBxd511oWcm8_9C0GoK8OOd3Udy7JLfye-78hP6cAw3iL4K/EQCRfe1qNEz3K7_JEvZ7Deo0-6g4bAiEGxV0YChvDLxpoIYN

Getgems
፪ $ETN Council Minister
Unlock the Power of Influence with the $ETN Governing Council NFT
This exclusive NFT, one of only 11 in existence, grants its owner unparalleled authority within the $ETN ecosystem. As a council member one level below the council leaders, you hold the highest…

👍4👀1
Reminder 32 min till rewards start on DeDust
⚡4👍4❤🔥2😱1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
Throw back Thursdays ... #RePost...
የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር
📌 ጠያቂው: "ስማማ ብራዳ በክሪፕቶ አለም ብር ይሰራል ወይ?!"
እኔ: "አዎ! እንደፉርቱናህ ልኬት 1 ዶላር ወደሚሊዮኖች ሲቀየር ልታየው ትችላለህ: አረ ከዛም በላይ ጭንቅላት የሚያሲዝ ብር ሁላ ልትሰራ ትችላለህ።"
📌"ሊከሰርስ ይችላል ወይ?!"
"በአጭሩ 90 በመቶ የመክሰር ሪስክ ያለው ገበያ ነው።"🤔🙈
📌"ታዲያ እንዳልከስር ምን ላድርግ?!"
"እመነኝ በዚህ ሴክተር ውስጥ ተለውጠህ ሀብታም ስለመሆን: ላምበርጊኒ ስለመዘወር: ፎቆችን ስለመደርደር ወዘተ ከማለምህ በፊት ራስህ ላይ ኢንቨስት አድርግ። በደንብ ብላ: በስፖርት ራስህን ገንባ: ጤናህን ጠብቅ: እምነትህን አጥብቅ: ምናምን እና ከዛ ግን ከሁሉም በላይ በዚህ መስክ እውቀትህን አጎልበት። አንብብ: አሁንም አንብብ: አሁንም ድጋሚ አንብብ። የጥግረራህ: የኪሳራህ: የአንገት መድፋትህ: ተስፋ ያለመቁረጥ ትጋትህ: የመንፈሰ ጠንካራነትህ ሀምራዊ የድርጊቶች ድምር : ነገ ላምቦ እና ሮልስ ሮይሱ ላይ አንድ እጅህን ሰቅለህ በአንድ እጅህ ለመንዳትህ ከፈጣሪ ቀጥሎ ያሉ ብቸኛ ዋስትናዎችህ ናቸው። እናማ ምን ትጠብቃለህ... First you learn, then you erase the 'L' bruh."✌️🙏❤

👍32❤🔥3🔥2👌2💯2👏1🏆1
ኢትዮጵያ የዲጂታል ምንዛሬ (Digital Currency) እንቅስቃሴ ጅማሮ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በኢትዮጵያ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (ሲ.ቢ.ዲ.ሲ) (Central Bank Digital Currency (CBDC) ) ማስተዋወቅ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ የሚያወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል።
ይህ አሰራር ማለትም የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC) ከባህላዊ ገንዘብ ጎን ለጎን እየተዘዋወረ ለዲጂታል የኢትዮጵያ ገንዘብ መንገድ ይከፍታል ተብሏል።
🪙 የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (ሲ.ቢ.ዲ.ሲ) - Central Bank Digital Currency (CBDC) ምንድነው?
የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC) በአንድ ሀገር ማዕከላዊ ባንክ የሚሰጥ የዲጂታል ምንዛሪ አይነት ነው። በኢትዮጵያ ስናየው ደግሞ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሚሰጥ የዲጂታል ምንዛሪ ማለት ነው።
ይህም እንደ ቢትኮይን ያሉ ክሪፕቶከረንሲዎች (Cryptocurrencies) አይነት ሆኖ ከእነሱ የሚለየው ፣ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC)ን የሚያዘጋጀው ፣ ሚያወጣው እና የሚቆጣጠረው የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ መሆኑ ነው።
ይህ ማለት የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ የምንዛሬ ዋጋውን እና የተረጋጋ እንቅስቃሴ መኖሩን ያረጋግጣል። የመግዛት አቅሙም በማዕከላዊ ባንክ የተስተካከለ እና ከአገሪቱ የባህላዊ ገንዘብ (የ ኢትዮጵያ ብር) ምንዛሪ ጋር ተመጣጣኝ እንዲሆን ይደረጋል።
በጠቅላላ አገላለጽ የአንድ ሀገር CBDC በዲጂታል መልክ ሆነ እንጂ በመሠረቱ ከ ሀገሪቱ በማዕከላዊ ባንክ የተደገፈ ባህላዊ ገንዘብ (Fiat Currency) ምንዛሬ ጋር እኩል ነው ማለት ይቻላል።
🪙 በ ማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC) ዙሪያ የሌሎች ሃገራት ልምድ ምን ይመስላል?
ኢትዮጵያ ይህንን አይነት ሥርዓት ለመሞከር የመጀመሪያዋ ሀገር አይደለችም። የስኬት ደረጃዎቻቸው ይለያይ እንጂ በተለያዩ ሀገራት ተግባራዊ ሆኗል።
የሌሎች ሀገራት ተሞክሮን በተመለከተ በቀጣይ የምናቀርብ ይሆናል።
Credit : Shega Media
#TikvahTechTeam #CBDC #Cryptocurrencies #DigitalCurrency
@TikvahethMagazine

👍18⚡2👏2
የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC) ሙከራዎች
#ቁልፍ_ቃል - CBDC (Central Bank Digital Currencies የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ )
ኢትዮጵያ የራሷን የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ ለመተግበር ረቂቅ አዋጅ በሚኒስቴሮች ም/ቤት ማጽደቋ ይታወሳል። ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC) ን ድንበርን በማጥናት እና በሙከራ ላይ ይገኛሉ።
የተወሰኑ ሀገራትን ልምዳቸውንና አንዳንድ የመጀመሪያ ውጤቶቻቸውን በወፍ በረር እንቃኝ፦
🇳🇬 ናይጄሪያ፡ ናይጄሪያ ጥንቃቄ የተሞላበት አካሄድ የወሰደች ሲሆን፣ እ.ኤ.አ በ2021 መገባደጃ ላይ ለ “ፕሮጀክት ካታሊስት” የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC) የሙከራ ፕሮግራም ጀምራለች።
ይህ የተገደበ ሙከራ የቴክኖሎጂው ድንበር ተሻጋሪ ክፍያዎችን የመፈጸም አቅምን መፈተሽ ላይ ያተኮረ ነበር። የናይጄሪያ ማዕከላዊ ባንክም በግብይት ቅልጥፍና እና ደህንነት ረገድ አወንታዊ ውጤቶችን አስመዝግቧል።
ሆኖም ግን ሙከራው የ CBDCን በሰፊው ጥቅም ላይ መዋልን ለማረጋገጥ፣ የሚያስፈልጉትን መሰረታዊ መሠረተ ልማቶችን የበለጠ ማጎልበት እንደሚያስፈልግ አመልክቷል።
🇬🇭 ጋና፡ ጋና እ.ኤ.አ በ2020 CBDCsን የሚያጠና ግብረ ሃይል በማቋቋም የበለጠ ንቁ እንቅስቃሴ እያደረገች ትገኛለች። አሁንም በምርምር እና በማጎልበት ደረጃ ላይ ናቸው፣ ነገር ግን ያሉት ጥረቶች ወደፊት የራሳቸው CBDCs ሊኖራቸው እንደሚችል ያመለክታል።
🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ፡ የደቡብ አፍሪካ ሪዘርቭ ባንክ ተጠባብቆ ያለውን ነገር ማየት (wait-and-see) አካሄድ ላይ ናቸው። የCBDCsን እምቅ አቅምን እንደተገነዘቡ አሳይተዋል ነገር ግን እስካሁን ምንም ተጨባጭ ዕቅዶችን አላሳወቁም።
ከአፍሪካ ባሻገር፡-
🇧🇸 ባሃማስ፡ ባሃማስ እ.ኤ.አ በ2020 መገባደጃ ላይ " Sand Dollar" በማለት የሰየሙትን የCBDC አገልግሎት በዓለም የመጀመሪያ ሆነዋል።
ገና ብዙ ጊዜ ባይሆነውም፣ የባሃማስ ማዕከላዊ ባንክ ሩቅ በሆኑ (ገጠራማ) አካባቢዎችን የሃገሪቱ ፋይናንስ ላይ አካታችነት መጨመሩን እንደ ተስፋ ሰጪ ውጤት ዘግቧል። ሆኖም የCBDC አጠቃላይ ተቀባይነት እና በኢኮኖሚው ላይ ያለው ተፅእኖ አሁንም እየተገመገመ ይገኛል።
🇨🇳 ቻይና፡ ቻይና CBDC ውድድር ውስጥ ዋና ተዋናይ ነች። የእነርሱ የዲጂታል ዩዋን ሙከራ ሰፊ ሲሆን፣ ምኞታቸውም በዓለም የመጀመሪያው ዋና ሉዓላዊ ዲጂታል ምንዛሪ ለማድረግ ነው።
የመጀመሪያዎቹ ሪፖርቶችም በተወሰኑት የሙከራ አካባቢዎች ውስጥ የግብይት (ገንዘብ ዝውውር) ፍጥነት መጨመር እና የገንዘብ ማዘዋወሪያ (መላኪያ) ወጪ መቀነስን ይጠቁማሉ።
ነገር ግን፣ የዲጂታል ገንዘብ ዋና መነሻው አንድ ሃያል ተቆጣጣሪ የሌለው መገበያያ መፍጠር ስለነበረ፣ ከማዕከላዊ ባንክ ቁጥጥር የሚደረግበት ዲጂታል ምንዛሪ (ገንዘብ) ጋር የተዛመደ ክትትል እና ቁጥጥርን በተመለከተ ስጋቶች አሉ።
የእነዚህ አገሮች ተሞክሮዎች በCBDC ዙሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን ፍላጎት ያሳያል። እንደ ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ያሉ ጥቂት ሃገራት የመጀመሪያ እርምጃቸውን ሲወስዱ ሌሎች ደግሞ በልማት (CBDCን በማሳደግ) መንገድ ላይ ናቸው።
መጪዎቹ ዓመታት አገሮች በዚህ ቴክኖሎጂ ላይ የተለያዩ ሙከራ በማድረግ በCBDC ትግበራ ላይ ከፍተኛ መስፋፋት እና እድገት እንደሚኖር ይገመታል፤ አፍሪካም በዚህ ትግበራ ላይ ትልቅ ሚና እንደምትጫወት ካሁኑ ማየት ይቻላል።

👍22👌3😱2👀2⚡1
$ETN LP Donation are easier now.
✅ Done
https://t.me/dotonatebot/dotonate_app?startapp=ETN
https://t.me/dotonatebot/dotonate_app?startapp=ETN
https://t.me/dotonatebot/dotonate_app?startapp=ETN
https://t.me/dotonatebot/dotonate_app?startapp=ETN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Dotonate
Accept and make donations directly in the Telegram
👍6❤🔥4👀2👌1🐳1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#DeDust #LP and Token Import
CA:
Steps
⌛ Got to dedust.io
💥 Go To Swap PUT TON at top and bottom search for the CA
Import it
🕯 now you can Swap TON for $ETN
If you have $ETN go to pools and add it to the pool and get rewards
More boosts coming soon
CA:
EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5VlSteps
EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5VlImport it
If you have $ETN go to pools and add it to the pool and get rewards
More boosts coming soon
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
Something to think about till then we have a meeting with the founder of DYOR.io
👍12❤🔥2👌1