ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
👛Check Your Wallets guys 16/200 $ETN Treasury Bond have been distributed

EVERYONE THAT DID LP DONATION WILL GET ONE IT TAKES TIME

👛CHECK ON CHAIN

The $ETN ecosystem is designed to empower those who invest in and support the project, creating a decentralized and community-driven governance structure. This structure is composed of Treasury Bonds, special NFTs, and SBT items that ensure the project remains in the hands of its investors while maintaining a level of oversight and continuity from the development team.

https://usdetn-coin.gitbook.io/usdetn-project
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥11👍9👎5👏3👌1
💥የ$ETNንን የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋ መድረስ ምክንያት በማስመልከት የቀረበ የደስታ መግለጫ ዲስካውንት:

🔥🔥🔥
ልዩ ቅናሽ : እስከ ጁላይ 12 ድረስ ድርጅትዎን ወይም የሚሰጡትን አገልግሎት ከ380ሺህ በላይ ተከታታይ ባለው የቲክቶክ ገፃችን ላይ ለማስተዋወቅ ከዚህ በፊት የነበረውን የ50ሺህ ዋጋ ወደ 5ሺህ ብር ዝቅ በማድረግ ለፕሮጀክቱ እድገት ስንል አቅርበንልዎታል። ፍላጎት ያላችሁ ቤተሰቦች @jayp89 ላይ ፃፉልን።✌️


🔥$ETN All Time High Celebration 🎉

🔥🔥🔥
Special Deal ( offer ends 12th July)
Advertising Deals
TikTok Ad 50,000birr 5,000birr for one week only
@jayp89
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍34👎6👌4😱3🫡2❤‍🔥1⚡1👏1🏆1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▶️ትውልዱ እየሄደበት ያለው አካሄድ ይሄን ይመስላል። እስቲ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ በጉዳዩ ላይ ያላችሁን ምልከታ በኮሜንት በኩል አጋሩን። ለእርስዎ ይህ ሁነት አዎንታዊ ነው አሉታዊ?! Lets dicuss it.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍39👀9👏4👌4💯3🏆3😱2⚡1✍1🐳1🫡1
🚁ለ$ETN የሊውኪዲቲ ፑል Donate ማድረግ የምትፈልጉ ቤተሰቦች ይበልጥ በቀለለ መልኩ ቀርቦላቹሀል።

☝️ሊንኩን መጫን
🔝ዋሌታችሁን ማገናኘት
🔝ኮሜንትና ስማችሁን መሙላት
✨'Donate' የሚለውን አማራጭ መንካትና ትራንዛክሽኑን ማረጋገጥ።

👑በዚህም የ$ETN ፕሮጀክትን በቀላሉ በመርዳት አንዱ የታሪኩ ተጋሪ አካል መሆን ይችላሉ።✌️

$ETN LP Donation are easier now.
👑Click link
👑 Connect Wallet
👑Fill Comment and Name
👑Click Donate and Confirm transaction

🌐Done

https://t.me/dotonatebot/dotonate_app?startapp=ETN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥22👍9👎6🔥5👌5🫡5🕊2⚡1👏1😱1🐳1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ቤተሰቦች ከመደበኛ ሰዓታችን በተወሰነ መልኩ ያሳለፍነውን የቀጥታ ውይይት መድረክ በIchimoku Cloud ዙሪያ ስለምንጀምር የሚመቻችሁ ልጆች ተጋብዛቹሀል ለማለት ነው። ለትሬዲንግ አዲስ ያልሆናችሁ ልጆች ይጠቅማቹሀልና ብትቀላቀሉ ምክራችን ነው።✌️

@cryptotalk_et
👍10❤‍🔥1👎1
This is another fake account guys don't let them scam you I have only 2 accounts on TikTok @ethiotechj and @ethio_jason the rest are all fake accounts
👍16👌2👎1😱1🫡1
🔴#TheBlockSeries
🕹Week 01 of 05.

📣Session Title: የካርዳኖ ብሎክቼይን ምንድነው? | Introduction to Cardano

🎙Lecture by : Nebiyu Sultan

🔜 Time : ከምሽቱ 3:00
🗓 Date : Tuesday, July 09, 2024.
❓Where : ET-Netsa Apps™

💬በመድረኩ የሚዳሰሱ ሀሳቦች:

📌 መሠረታዊ የብሎክቼይን ምንነት
📌 የብሎክቼይን ጀነሬሽኖች
📌 የፐብሊክ ቁልፍ አመሠጣጠር [Public Key Encryption]
📌 የDouble Spending ጥቃቶች
ፕሩፍ ኦፍ ወርክ እና ፕሩፍ ኦፍ ስቴክ

Powered by : CryptoTalk-ET™ | Endubis Wallet™ | ET-Netsa Apps™
©July 2024.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥23👍14❤‍🔥5✍3👎3👌2❤1
⚠️NEW ARRIVAL⚠️

✅Telegram Premium is Back✅
          
     ⭐3 Month - 2000ETB
     ⭐6 Month -2700 ETB
     ⭐12 Month - 3600 ETB

እንደገና ከማቆሙ በፊት ተጠቀሙበት👍

🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸
📨 Dm To Purchase @newcase9✅
🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎11😱7👏2👌1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
☄️ነገ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ነው ... እናማ ተፈታኝ ወንድም እህቶች በሙሉ መልካሙን ሁሉ እየተመኘንላችሁ በፈተናው ራሳችሁን ሳታስጨንቁ: ባለፉት አራት እና አምስት አመታት የታዩት ሁነቶችም ቢከሰቱባችሁ ዓለም በጣም በብዙ አይነት እድሎች የተሞላች ነችና ባይሳካ እንኳን ነገም ሌላ ቀንና ሌላ እድል ይዞ እንደሚመጣ በማሰብ ስነልቦናችሁን ዝግጁ አድርጋችሁ ፈተናው ላይ ትቀርቡ ዘንድም ምክራችን ነው።

ፈተናዋ አልቃ የተወሰነች ቀናት እረፍት እንደወሰዳችሁ ደግሞ የዲጂታል አለሙን የምትቀላቀሉበት እና የፋይናንስ እውቀታችሁንም የምታጎለብቱበት ዝግጅት እየቀመምንላችሁ ነውና በእሱም የበዛ ተስፋ አለን ለማለት ነው። በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ። ከልቤም በተለይ በተለይ በጥናት ላይ ፅናት ለነበራችሁና ከልባችሁ ለለፋችሁ ይቅናችሁ ለማለት ወደድኩ። 👍

ተፈትነን ያሳለፍን ቤተሰቦች ደግሞ lets show some love and motivation for the kids.✌️🇪🇹

💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥55🫡22👍12👏11🙏4👌1🕊1
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ:

ለአምስት ተከታታይ ሳምንታት የሚዘልቀውና በካርዳኖ ብሎክቼይን ዙሪያ የሚያውጠነጥነው ኮርሳችን ከደቂቃዎች በኋላ ይጀመራልና ዝግጅታችሁን አጠናቃችሁ ጠብቁ ለማለት ወደድኩኝ። የዛሬው መርሀግብር በዋነኝነት በብሎክቼይን መሠረታዊ ምንነት ዙሪያ ስለሚያውጠነጥንም እንደመነሻ በብዙ መልኩ የምትጠቀሙበት ይሆናል።

ይህንን ዝግጅት እንድናዘጋጅና ሙሉ ፕሮግራሙንም በሌክቸረርነት ለማገልገል ከጊዜው እና ጉልበቱ ላይ ሰውቶ የተገኘልንን የEndubis Wallet™ መስራች Nebiyu Sultan በCryptoTalk-ET™ም ሆነ በET-Netsa Apps™ ኮሚዩኒቲዎች ስም ታመሰግኑልን ዘንድም ለመጠየቅ ወደድን።

በብዙዐረገድ ይጠቅማቹሀልና: እባካችሁ ተጠቀሙበት። ላይቩን ቀጣዩ መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ። 👇
https://t.me/ET_Apps?livestream

💚💛❤
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏20👍2👌2❤‍🔥1👎1🕊1
Live stream started
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9❤‍🔥6🫡2👎1
Live stream finished (2 hours)
ℹ️ማስታወቂያ: የETN_VIP አባል ለመሆን እስካሁን ከ200 ሰዎች በላይ የተሟላ ምዝገባ ማከናወናቸው ይታወሳል። በዚህም መረጃዎቻችሁን ሰታችሁ የግሩፕ ሊንኩን ሳትመለከቱ የቀራችሁ ቤተሰቦች ከዚህ በታች ባለው መስፈንጠሪያ ግሩፑን ለመቀላቀል 'Request' ትልኩ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

ተያይዞም መረጃችሁን ሳታስመዘግቡ ግሩፑን ለመቀላቀል የምትጠይቁ ግለሰቦች በጣም በተደጋጋሚ ለመናገር እንደሞከርነው እናንተም አትድከሙ እኛንም አታድክሙን ለማለት ወደድን።

🔗https://t.me/+zct6bkv866FmMzFk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡17👍14👎3
Join me on TONEE and let's earn together by mining TON for free! Use my invite link to increase your income and strive for financial independence 🌟

Start
❤‍🔥7👎4👍3👏1😱1
Dogs Airdrop Check Your Score (Use old telegrams Let the rewards be many)

Join : https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=oP8q7CLyQeGDL11FZOLbrw
👍8👎6❤‍🔥2
🥷
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9🔥3👀3💯2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💰 ቢትኮይንን በ3 ደቂቃ . . . ።

እስቲ በየቤቶቻችሁ ላሉ ታዳጊዎች ይህንን ቪዲዮ አስመልክቷቸውና የሚሰጡትን ምላሽ ለመመልከት ሞክሩ። በተቻለ እኛ በእኛ እድሜ ያልተሰጠንን የፋይናንሳዊ እውቀት [Literacy] ለልጆቻችን ለመስጠትም እንሞክር ለማለት ወደድኩ።🔼
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥20👍19👌4👎2😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Exclusive $ETN NFT for True Believers #0001

Introducing the ultra-exclusive $ETN NFT, priced at 50 TON and limited to only 2 in existence. This stunning piece features a golden $ETN coin elegantly rotating in a collector's style box with a sleek glass front, showcasing its brilliance and rarity. This NFT is a true testament to your unwavering belief in the $ETN project. Only the most dedicated and visionary supporters will seize the opportunity to own this remarkable collector's item. It's not just an NFT; it's a symbol of your commitment and a beacon of prestige within the $ETN community. Secure your place among the elite today!

https://getgems.io/collection/EQBxd511oWcm8_9C0GoK8OOd3Udy7JLfye-78hP6cAw3iL4K/EQAbq-3jeMuBOkO6QzNUQ_361iM1qpfqxFoSCQp0_OA_MjeJ

BY THE WAY WE HAD A MEETING WITH 🥷 DYOR.io and ..... Soon
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌10👍5😱2❤‍🔥1👎1