ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
ET Netsa Apps™
https://app.ston.fi/swap?chartVisible=false&ft=TON&fa=5&tt=EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl
እስካሁን ባለው ሁነት የ$ETN ኮይን Launch ከተደረገ ከ1 ወር ጀምሮ ምን ያህል እጥፍ ያደገ ይመስላቹሀል?
Anonymous Quiz
17%
1X
18%
2X
21%
3X
15%
4X
29%
5.3X
🔥13😱4👍3👏3😁2💯2⚡1👌1🏆1
ET Netsa Apps™ pinned Deleted message
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🕹1 $TON💰 = 10,000 $ETN🪙 እያለ ሳትገዛ ስትቀርና አሁን በ1 $TON መግዛት የምትችለው የ$ETN ብዛት 1800 ብቻ መሆኑን ስታውቅ be like . . . 😃🍀😄

Credit : @Raei12

Incase if you want to experience holding this token before it gets 180 ETNs for 1 TON worth ... you can still have some here.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22😁10😱6🔥4👏2💯2🏆1
🪙🪙🪙🪙🪙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥14😁6🔥2👏2👌2💯2👍1
🔥12👍6👀5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
☄️⛔️⚠️ WARNING የአጭበርባሪ ማንቂያ

♾️ InfinityPower more like infinity🎷
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍27💯3👀1
Forwarded from ET Netsa Apps™ (Nathnael Biruk)
📣ማስታወቂያ:

💬እነሆ በአብዛኞዎቹ የፎሬክስ እና ክሪፕቶ መሠረታዊ እሳቤዎች ዙሪያ ያን ያህል እውቀት በሌላቸው ቤተሰቦች እና መሠረታዊ የ2 ወሩን ኮርስ ሲጠባበቁ ለነበሩ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ቤተሰቦቻችን . . . እስካሁን በማስጠበቃችን ይቅርታ እየጠየቅን ከዛሬ July 24 ጀምሮ በሚኖሩት 10 ተከታታይ ቀናት የኮርሱን የምዝገባ ሂደት ለመከወን ዝግጅታችንን ጨርሰን መምጣታችንን ስናበስር በደስታ ነው።


📌በዚህ በአወቃቀሩ ለየት ባለ: እጅግ የበዛ ቁጥር ያሳትፋል ተብሎ በሚጠበቅና በአገራችን ለአይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚደረግ የአጭር ጊዜ ኮርስ ላይ ለመሳተፍ ምንም አይነት ክፍያ የማያስፈልግ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ በነፃና ኦንላይን ላይ የሚሰጥ ይሆናል። የትኛውም ኢትዮጵያዊ እድሜ ሳይለይ ይህን የፋይናንሳዊ እውቀት ቢገበይ ቢጠቀም እኖጂ አይጎዳምና ተመዝቦ መማር የሚችልበት እድል ተመቻችቷል። በተለይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ ሊኖራችሁ ከሚችለው የእረፍት ጊዜና እንደየሁነቱም እኖደሁለተኛ የገቢ ማግኛ ልትጠቀሙበት የምትችሉት ነውና በተቻለ ለምታውቁት የ12ኛ ክፍል ተማሪ በሙሉ በእነዚህ ቀናት የምናደርጋቸውን ማስታወቂያዎች ላይክ እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱ እናስፋው: ይህን ብሩህ ወጣት ትውልድም በእውቀት ገንብተን: በተግባር ደግፈን: በዲሲፒሊንም አንፀን የነገዋን ኢትዮጵያን መገንቢያ የሚሆን አንድ ምሰሶ እናቁም ለማለት ወደድኩ።


👑የኔ ብላችሁ ይህን መልዕክት ለምታስተላልፉ ወንድም እህቶቼ ሁሉ በያላችሁበት ከወዲሁ ምስጋናዬ ይድረሳችሀ። መመዝገብ የምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከስር ባለው የመመዝገቢያ ቅፅ መስፈንጠሪያ ምዝገባችሁን ታከናውኑ ዘንድ ለማሳወቅ ወደድን። ኮርሱ የሚጀመርበትን ቀን: የትምህርት አሰጣጥ ሁነቱን እና ተያይዘው ስለሚዘጋጁት የመክፈቻ እና መዝጊያ ክንውኖች በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።


🔗https://forms.gle/obR6sZBB9ea7heFcA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18🔥2👌2❤‍🔥1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hamster Kombat Mini Game
👍10
🙊የ$ETN ቶክን ስራ ላይ አይውልም ሲሉ...ጥቅም የለውም ሲሉ ...rug ተደርጓል ሲሉ ... #እቴኑ ግን ጭራሽ የሌክቸር መግቢያ ትኬት መሻሻጫ መሆን ጀምራለች።😎🙈😀

⚠️ ደሞ ኮርስ መሸጥ ጀመሩ እንዳይሉ...🙈😂 ለመረጃው ያህል ገቢው ተመልሶ አስቀድመው ላመኑብን ነገር ግን አሁን ላይ የፋይናንስ አቅማቸው ላልጠነከረ ወንድሞቻችን Quiz ተዘጋጅቶ በGiveAway መልክ የሚበተን ይሆናል።✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥22👍7👏4⚡1😁1😱1🏆1👀1
👍17😁3❤‍🔥1🔥1👌1💯1
🖥#ETN UseCase 2
🔼$ETN-እቁብ™🪙 LoadIng . . .

🔥📈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥16🔥11🫡4🏆2👍1😁1😱1👌1💯1
🖥#ETN Use Case 🥉
🛡$ETN Donate

📣በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በአንዱ ቀን ከኮሚዩኒቲዎቻችን የተውጣጡ በጎ ፈቃደኛ አባላት በዋናነት አዲስ አበባ ከተቻለም በክልል ከተሞችም ላይ ተሰባስበው ለሌክቸር መታደሚያነት በETN ቶክን አማካኝነት በሚከፈል እጅግ አነስተኛ የመግቢያ ክፍያ አማካኝነት በሚሰበሰብና ለምግብ መግዢያነት በሚያገለግል ገንዘብ አማካኝነት እያንዷንዷ ወጪ የት እንደሄደች እንዴት መመልከት እንደምንችል በሚያሳየን የብሎክቼይን የመዝገብ አያያዝ ስርዓት ታግዘን በክረምቱ አጋዥ አታው ለሚገኙ አዛውንት ወገኖቻችን የምግብ መመገብ ስነ-ስርዓት ለማካሄድ ወጥነናል። በዚህ በጎ ክዋኔ ላይ ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት አካፍሉን። በእንቅስቃሴውስ ምን ያህሎቻችሁ ለመሳተፍ ፈቃደኞች ናችሁ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥20👍13👌5😁3👏2😱1🏆1
80% ልዩ ቅናሽ።
😛TikTok ማስታወቂያ።
መጥቼ ንግድዎን/አገልግሎትዎን/ሱቅዎን እቀዳና የቪዲዮ ማስተዋወቂያ አደርጋለሁ።
መደበኛ ዋጋ 50,000 BIRR

በ$ETN ከከፈሉ ልዩ ቅናሽ
21,000 $ETN (10,000ብር)


ይህ ቅናሽ የሚገኘው ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍29😁5👌5🔥3❤‍🔥1💯1🏆1🫡1
😁28👏6🕊2
https://t.me/theHoldCoinBot/app?startapp=ref_wDzAuCU9

If you missed Hamster Kombat, don’t miss Holdcoin, you’re still early!Become a diamond holder to win airdrops.
🪙 10,000 $HOLD as a first-time gift
⭐️ 30,000 $HOLD if you have Telegram Premium
👍2
Avacoin check wallet connection Drop distribution is in a few days
👍24
📣ነፃ የሁለት ወር የፎሬክስ እና ክሪፕቶ Summer BootCamp ኮርስ

🔈10 Days To Go


🗓ከሀምሌ 29 2016 ጀምሮ


✉️ለምታውቋቸውና ለፎሬክስ/ክሪፕቶው ዓለም አዲስ ለሆኑ ወዳጅ ዘመዶችዎ በሙሉ ከዚህ በታች ያለውን የመመዝገቢያ ቅፅ መስፈንጠሪያ አጋሯቸው። የቀጣዩ ዲጂታል አብዮት ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድም ምክንያት ሁኗቸው ለማለት ወደድን።

🔗https://forms.gle/obR6sZBB9ea7heFcA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥27👍7👌4👏2😁2🙏2🕊2🏆2🫡2🐳1👀1