ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
  📦Daily combos
🗓Date: July 27, 2024
Memefi Daily
PixelTab Daily
Rocky Rabbit
JOIN FOR MORE

#ETairdropOff
@ETairdropOff
🔗
https://t.me/ETairdropOff
👍19💯2🫡2
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
👍10
📣ነፃ የሁለት ወር የፎሬክስ እና ክሪፕቶ Summer BootCamp ኮርስ

🔈8 Days To Go
🗓ከሀምሌ 29 2016 ጀምሮ

✉️ እስካሁን ለዚህ ኮርስ ከ800 በላይ ኢትዮጵያውያን ተመዝግበዋል። እስቲ 5 ሺህ ዜጎቻችንን ለፎሬክስ እና ክሪፕቶ በነፃ እናስተዋውቃቸው። ሼር በማድረግ የታሪኩ ተሳታፊ ይሁኑ።

🔗እድሜ: የስራ መደብ: ፆታ ወዘተ አይለይም።ይዚህ👇 ይመዝገቡ።
https://forms.gle/obR6sZBB9ea7heFcA
CryptoTalk-ET™
ET-Netsa Apps™
Tips4Pips™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏26👍10🫡3❤‍🔥2🙏2👌2🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hamster Kombat 🐹 today key
😁8👌3👍1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
  📦Daily combos
🗓Date: July 28, 2024

JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff
🔗https://t.me/ETairdropOff
👍5👌3🫡2
Forwarded from ET Netsa Apps™ (Jason (JayP) $JIN Peters)
80% ልዩ ቅናሽ።
😛TikTok ማስታወቂያ።
መጥቼ ንግድዎን/አገልግሎትዎን/ሱቅዎን እቀዳና የቪዲዮ ማስተዋወቂያ አደርጋለሁ።
መደበኛ ዋጋ 50,000 BIRR

በ$ETN ከከፈሉ ልዩ ቅናሽ
21,000 $ETN (10,000ብር)


ይህ ቅናሽ የሚገኘው ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱8👍7😁5💯3👌2
👋ሰላም ቤተሰቦች:

✅እነሆ እስካሁን ድረስ ከ1100 ኢትዮጵያውያን ወገኖች ትምህርታቸውን ለመከታተል በዚህ የነፃ የ2 ወር የክሪፕቶከረንሲ: ብሎክቼይን እና ፎሬክስ ምንነት ዙሪያ በሚያውጠነጥን ኮርስ ተመዝግበዋል። ይህንን ቁጥር 5 ሺህ ለማድረስ ነውና ውጥናችን እስካሁን ያልተመዘገበ የምታውቁት ሰው ካለ ይቀላቀለን ዘንድ ትጋብዟቸው ዘንድ ለመጠየቅ እንወዳለን።


💵እስካሁን የተመዘገባችሁ ቤተሰቦች አዲስ ነገር ሲኖር እናሳውቃቹሀለን ባልነው መሠረት: ለኮርሱ እንደአንድ መገናኛ ባዘጋጀነው የቴሌግራም ፕራይቬት ግሩፕ ላይ በቀጣዩ ሊንክ ትቀላቀሉ ዘንድ ለመጠየቅ ወደድን።

❤️‍🔥
https://t.me/+c--MemphPr8zNWNk

❗️ማስታወሻ: እባካችሁ ፎርሙን ያልሞላችሁ ልጆች በግሩፑ ውስጥ መገኘታችሁ ለውጥ ስለማይኖረው በተቻለ አስቀድማችሁ ፎርሙን እዚህ ጋር ሙሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥14👍12💯4😱1
Forwarded from TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC (Nathnael Biruk)
⛔ብር መንግስት አዲስ ባወጣው የማክሮ ኢኮኖሚያዊ የምጣኔ ሀብት አካሄድ De-Valuate እንዲደረግ ተገዷል። በዚህ ጉዳይ ላይ ከጥቃቅንና አነስተኛው እስከ ግዙፍ ኢኮሚያዊ ሁነቶችን የያዘ ሀሳቤን በፅሁፍም መልክ ይሁን በሚኖሩን የላይቭ ውይይቶች የምናነሳ ይሆናል። ለመሆኑ እናንተ እንዴት አያችሁት? ለልጆቻችሁ ሳይሆን በትንሽ አመታት ለምትበልጧቸው እህት እና ወንድሞቻችሁ እኛ እኮ 90s ላይ ኮካ በብር ከሃምሳ ጠጥተናል የሚለውን ወግ ማዕረግስ እንዴት አገኛችሁት?!🙈 እስቲ ሀሳቡን አንሸራሽሩት።✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13😱6👀2
Forwarded from TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC (Nathnael Biruk)
#ቁጥሮች
❌⛔ኢትዮጵያ የመገበያያ ገንዘቧ ከዶላር አኳያ ያለውን የምንዛሬ ተመን፤ ባለፉት 33 ዓመታት ውስጥ በከፍተኛ መጠን ያዳከመችው ለሶስት ጊዜያት ነው። የመጀመሪያው ከደርግ መንግስት መውደቅ በኋላ በኢህአዴግ ዘመነ መንግስት በ1984 ዓም የተደረገ ነበር። ሁለተኛው ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ተመን ማሻሻያ በ2003 ዓም ሲሆን ቀጣዩ ከ7 ዓመታት በኋላ በ2010 ዓም የተደረገ ነበር።

CTE™ - Crypto.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👀6😱2👍1
Forwarded from TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC (Nathnael Biruk)
❗️$ETB vs $USD - Isn't this civilizational rug pull?! This is why I believed in Bitcoin. This is why I advocated its disinflationary evolution for the past 7 years.

🔴For the record I bought my first satoshis back in 2017 where the red circle is spotted on the chart☝️.

📌በጊዜው : አንድ ዶላር = 23 ብር ገደማ እንደነበር ትዝ ይለኛል። በኋላ ላይ በጣም በአጭር ጊዜ በባንክ 28 ብር አካባቢ በትይዩ ገበያ ደግሞ ወደ32 እና 33 ብር ገደማ መሸጥ መጀመሩ ይታወሰኛል።

🔺የቢትኮይንን ምንነት የተረዳሁበት ጊዜም ነበርና አንድ የቢትኮይን ዋጋ ከ750 እስከ 900 ዶላር በሚዋልልበት ጊዜ በኢትዮጵያ ብር ሲመታ በወቅቱ በአማካይ (33 ብርx900) = 29,700 የኢትዮጵያ ብር ይሸጥ ነበር።

✅ይህ በእንዲህ እንዳለ: ከ3 ቀናት በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በofficial የፌስቡክ ገፁ አንድ የአሜሪካን ዶላር ከ57 ብር በላይ የምንዛሬ ዋጋ እንዳለው ገልፆልን ነበር። በትይዩ ገበያ በተመሳሳይ ወቅት አንድ የአሜሪካን ዶላር በ120 የኢትዮጵያ ብር አካባቢ ይመነዘር ነበር። ቢትኮይን ደግሞ 69 ሺህ ዶላር አካባቢ . . .

💵እናማ ስትመታው:
በባንክ የግብይት ዋጋ 57x69000= 3,933,000 የኢትዮጵያ ብር
በትይዩ ገበያ ዋጋ ደግሞ 120x69000= 8,280,000 የኢትዮጵያ ብር ገደማ ይተመናል።


ከዚህ ስሌት ሶስት ቀናት በኋላ ዛሬ ላይ ሆነን ደግሞ አንዴ እንምታው😂 :

✅በትክክለኛው የባንክ ምንዛሬ የአንድ ቢትኮይን ዋጋ:
74 x 69500 = 5,140,000 ብር
126 x 69,500 = 8,757,000 ብር ይተመናል።


🩶ብራዳ . . . አሁን ስለቢትኮይን ምን እያልኩህ እንደቆየሁ ገበህ?! የራስህን ፋይናንሳዊ ነፃነት ስለማወጅ ስራ: ላብህን የምትገብርለት 'ብር' የተባለ እሳቤ ምን እንደሆነ ለማወቅ ትጋ ብዬ የጎተጎትኩህ ገባህ?! I wish and hope so... bruh.😎

@CTE™ - Crypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍39👏5❤‍🔥4😱3🏆3👌1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
  📦Daily combos
🗓Date: July 29, 2024

JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff
🔗https://t.me/ETairdropOff
👍9