ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
👋ሰላም ቤተሰቦች:

✅እነሆ እስካሁን ድረስ ከ1100 ኢትዮጵያውያን ወገኖች ትምህርታቸውን ለመከታተል በዚህ የነፃ የ2 ወር የክሪፕቶከረንሲ: ብሎክቼይን እና ፎሬክስ ምንነት ዙሪያ በሚያውጠነጥን ኮርስ ተመዝግበዋል። ይህንን ቁጥር 5 ሺህ ለማድረስ ነውና ውጥናችን እስካሁን ያልተመዘገበ የምታውቁት ሰው ካለ ይቀላቀለን ዘንድ ትጋብዟቸው ዘንድ ለመጠየቅ እንወዳለን።


💵እስካሁን የተመዘገባችሁ ቤተሰቦች አዲስ ነገር ሲኖር እናሳውቃቹሀለን ባልነው መሠረት: ለኮርሱ እንደአንድ መገናኛ ባዘጋጀነው የቴሌግራም ፕራይቬት ግሩፕ ላይ በቀጣዩ ሊንክ ትቀላቀሉ ዘንድ ለመጠየቅ ወደድን።

❤️‍🔥
https://t.me/+c--MemphPr8zNWNk

❗️ማስታወሻ: እባካችሁ ፎርሙን ያልሞላችሁ ልጆች በግሩፑ ውስጥ መገኘታችሁ ለውጥ ስለማይኖረው በተቻለ አስቀድማችሁ ፎርሙን እዚህ ጋር ሙሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31👏2💯2❤1🔥1
What if ....
I mean ....
Coming Soon maybe 🤔....
👍30🔥3❤‍🔥2👏1👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Any Devs wanna Join the team email me

jason@ethio-tech.com
👍10❤‍🔥1👏1👌1
⏰ Have your alarms gone off? Well, it's time!

The AVACOIN token claim is open! Hooray!🌟

You can go to our helpful bot, which will assist you in claiming your $AVACN tokens to your TON wallets.
Connect your wallet and receive your tokens!

🔣 https://t.me/avacoin_claim_bot/claim

🥳 Congratulations to the community!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31❤1🔥1👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The Solution only clear to Real followers 😉

https://t.me/avacoin_claim_bot/claim
🫡18👍13😁4👀2😱1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
  📦Daily combos
🗓Date: July 30, 2024

JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff
🔗https://t.me/ETairdropOff
👍4❤1
6⃣ ቀን ቀረው . . .

📌የናንተም እርዳታ ታክሎበት እስካሁን 3 ሺህ አዳዲስ ተማሪዎችን ለአዲሱ ዙር ስልጠና መዝግበናል። ገና ይቀጥላል።✌️

➡️ለኮርሱ የተመዘገባችሁ ቤተሰቦች ከዚህ በታች ባለው ሊንክ official የመማማሪያ ግሩፑን ትቀላቀሉ ዘንድ ለማሳወቅ ወደድን።

🔗 https://t.me/+c--MemphPr8zNWNk

➡️እስካሁን ላልተመዘገባችሁ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ፎርም በመሙላት ወደግሩፑ መቀላቀል ትችላላችሁ።✌️

🔗 https://forms.gle/obR6sZBB9ea7heFcA

አዘጋጆች:
CryptoTalk-ET™
ET Netsa Apps™
Tips4Pips™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥15👏6👍4👌2😁1🕊1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to send #AVACN to bitmart
👍26🫡5💯3❤‍🔥1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
🔥The first TON-idle game powered by CARV!

Carv, a project that has raised over $50 million in investments, has officially announced a tap game BANANA on their supported platform.

They are followed on X (Twitter) by:
🛒Binance Smart Chain
🤑TON Team
🌐OKX Ventures
and other major projects
What do you need to do ❓

💎Join the bot - ➡️ https://t.me/OfficialBananaBot/banana?startapp=referral=DO5RIH

💎Tap bananas and complete tasks
💎Invite friends

Tap bananas to collect PEELs, gather new bananas, and sell bananas to earn USDT and PEELs.

https://t.me/OfficialBananaBot/banana?startapp=referral=DO5RIH

JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff
🔗https://t.me/ETairdropOff
👍14💯1
Forwarded from ETN-LEARN™ Official
☀️Good Morning Dear Ethiopian Brothers and Sisters.❤

🔖As we countdown the final 5 days before the start of our transformative 2-month trading course, remember:

💡Knowledge is power, but applied knowledge is wealth. Get ready to embark on a journey that will equip you with the skills to navigate the dynamic worlds of Forex, blockchain, and Web3. Stay focused, stay hungry, and stay committed to your success. The keys to financial freedom lie ahead, but it's up to you to unlock them.


Register here 👇
🔗https://forms.gle/obR6sZBB9ea7heFcA

And join Announcement group here 👇
🔗 https://t.me/+c--MemphPr8zNWNk

CryptoTalk-ET™
ET Netsa Apps™
Tips4Pips™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥14👍7❤‍🔥2👌2👏1😁1👀1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
GM AIRDROP

➡️start:

https://t.me/gmdotaibot/Airdrop?startapp=7bht4m

➖ START በሉት
➖ ልክ እንደ DOGS በቴሌግራም እድሜ GM TOKEN ይሰጣቸዋል
➖ TASK COMPLETE አድርጉ
➖ጀለሶችን INVITE አድርጉ

JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff
🔗https://t.me/ETairdropOff
👍9😁5
🔴#TheCardanoSeries
▶️#S01E03
🕹Week 03 of 04

📣Session Title: ጠለቅ ያሉ የካርዳኖ ብሎክቼይን እሳቤዎች | Advanced Concepts of the Cardano Blockchain.

🎙Lecture by : Nebiyu Sultan

🔜 Time : ከምሽቱ 3:00
🗓 Date : Wednesday , July 31, 2024.
❓Where : ET-Netsa Apps™

💬በመድረኩ የሚዳሰሱ ሀሳቦች:

▶️ የካርዳኖ ብሎክቼይን በጥልቀት ይዳሰሳል:
📌ስለመዋቅር እና አርክቴክቸሩ
📌ስለፕሮግራሚንግ ቋንቋዎቹ
📌ስለ ካርዳኖ ስቴኪንግ
📌ስለካርዳኖ ኮሚዩኒቲ
📌ስለካርዳኖ አድራሻዎች 📌ስለካርዳኖ የተሰባጠሩ አፕሊኬሽኖች ይነሳል።


Powered by:
CryptoTalk-ET™🇪🇹
Endubis Wallet™
ET-Netsa Apps™🇪🇹

©July 2024.

💥የግርጌ ማስታወሻ: በእለቱ የ10 ሺህ $ETN🪙 (~4.5 TON) ለንቁ ተሳታፊዎች እና መላሾች በሽልማት መልክ የሚከፋፈል ይሆናል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍37❤‍🔥2🔥2
በዚህ ሰሞን እንደ አገር የተረዳሁት እና ትልቁ ችግራችን ሆኖ ያገኘሁት ጉዳይ ሁሉም እንዳሰኘው በዚህ የማክሮ ኢኮኖሚ የፖሊሲ ለውጥ የሚመጣውን መፃዒ ሁነት ለመተንበይ ባለእውቀቱም: ሹፌሩም: ረዳቱም: ዘበኛውም: ብቻ ምን አለፋችሁ ትንሽ በዛ ያለ ቁጥር ተከታይ ያላቸው ግለሰቦች ሁሉ አስተያየት መስጠት ግዴታ የሆነባቸው ይመስል ብላክ ይወርዳል ይጨምራል: የባንኩ ያድጋል ይወርዳል ወዘተ እያሉ የተግበሰበሰ እይታ ይፈጠር ዘንድ ሁሉም የበኩሉን አበርክቷል።

እውነታው: አሁንም እደግመዋለው ከፖሊሲው ተቀያያሪ ባህሪ አንፃር: ከኢትዮጵያ የተወሳሰበ ፖለቲካል ኢኮኖሚ መዋቅር አንፃር: ከሚገኘው የውሂብ እጥረት አንፃር: ከማህበረሰባዊ የእለት ከእለት የአኗኗራችን ውስብስብነት አንፃር ጉዳዩን በአንድ ሌሊት ተረድቶ: በአንድ ለሊት ትንታኔ መስጠት ያስተዛዝባል።

ለማንኛውም በታሪክህ አይተህ የማታቀውን ሁነት ለማሳየት ያህል floating የሚለው እሳቤ ጠዋት በ$77 ተከፍቶ ከሰዓት በ$80 ሊሸጥ የሚችልበትን ሁነት የሚፈጥር: እውቀቱና ልምዱ ላለው መበልፀጊያ: ለማያውቀው ደግሞ ማንቂያ ደውል መደወያ መሆኑን አስታውሼህ ለማለፍ ወደድኩ። ✌️
👍65❤‍🔥4👏4👌2