ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from Identico ™ (Beno's)
We are excited to unveil the new visual identity for Ado Kitchen™, designed by our team at Identico ™️

Ado Kitchen™️, founded in 2009 E.C. in Dire Dawa, Ethiopia, is a distinguished restaurant chain renowned for its authentic Ethiopian cuisine. With a diverse menu of both fasting and non-fasting dishes across seven branches, Ado Kitchen is committed to providing an authentic cultural experience, exceptional hospitality, and culinary excellence.

Our collaboration has produced a brand identity that reflects Ado Kitchen’s core values of compassion, togetherness, respect, and dignity, which are integral to Ethiopian culture. We're proud to support Ado Kitchen in their mission to bring genuine Ethiopian culinary experiences to their patrons.

Contact us for Branding Works
Telegram: @Ben_Sam

Visit our LinkedIn and Instagram Page for more works

LinkedIn Page

Instagram Page
❤‍🔥8👍2👌2🔥1👏1🫡1
Identico ™
Photo
#ያልተከፈለበት_ማስታወቂያ
በግሌ ከማደንቃቸውና በግራፊክሱም ዓለም እንዳለፈ አንድ ግለሰብ እይታዎቹ ከሚያስደንቁኝ ዲዛይነሮች መካከል አንዱ በመሆኑ: የሚሰሩ ስራዎች ያሏችሁ ስራዎቻችሁን በማሰራት ካልሆነም የሚሰራቸውን ስራዎች አይታችሁ ራሳችሁ ፈርዳችሁ የማህበራዊ ገፆቹን ትከተሉት ዘንድ ምክሬን ጣል አርጌ ለማለፍ ወደድኩ።🙏✌️
❤‍🔥13👍6👌2❤1👏1
💎ብራዳ . . . ትሬዲንግ አልጋ ባልጋ: ላምበርጊኒ በባሌንሺያጋ ብቻ ከመሰለህ  እመነኝ ተሳስተሀል . . .

🔖በትሬዲንግ የሚገኝ ብልፅግናም ሆነ ውድቀት ከህዋ ህግጋት ውጪ አይወጣም። የትኛውም በስነ-ፍጥረቱ ዓለም የሚዘወር ሁነት ሁሉ በየመስኩ ሁለት ገፅ አለው። ከነዛ መካከል ማግኘት እና ማጣት የሚባሉት የተጣበቁ ሁነቶችም አሉ። ዋናው የስኬታማነት ቁልፉም በእለት ከእለት ኑሮዋችንም ለኪስህ መደለብ ዋስትናው ከምታገኘው በላይ ወጪ አታውጣ እንደሚባለው በትሬዲንግም ከምትከስረው በላይ የምታተርፍበትን ሚስጥር ማወቅ ነው።

💡ይኸው ነው ብራዳ . . . እንደአስተሳሰብ ውቅርህ: በዚህ ልክ ቀላል የሚመስል ግን እጅግ በጣም ከባድ፤ ግን ደግሞ ከሰራህ ከተጠገረርክ አንዴ መንገዷን ካወክ የገለባ ያህል ቀላል ሚዛን ነው።

የተፍነከነከች የተባለላትን ሀሙስ በያላችሁበት ተመኘሁላችሁ።
💚💛❤️

CTE™ - Forex
CTE™ - Crypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍64❤‍🔥8🔥6👌5🫡4💯3🏆1
ET Netsa Apps™ pinned «Let's Put Up the Rest of The $ETN LP guys ton://transfer/etnetsacoin.ton?amount=1000000000&text=ETN-LP-Donation ton://transfer/etnetsacoin.ton?amount=1000000000&text=ETN-LP-Donation ton://transfer/etnetsacoin.ton?amount=1000000000&text=ETN-LP-Donation»
Want to Advertise
on ET Netsa Apps ™
Telegram channel ??
Huge Discount
2 Ads on 2 different days if you pay in $ETN

ton://transfer/jasonpeters.ton?jetton=EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl&amount=3000000000000&fee-amount=1000000000&forward-amount=1000000000&text=AD-channel
👍4👏1
ሀበሻ የሚበላው ቢያጣ የሚቀልደው አያጣም...

☝️መውጣት እና መውረድ 🙈
😁65👍5😱3⚡1
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
ሰሞኑን በምንጀምረው የነፃ የክረምት የሁለት ወረ ኮርስ አመካኝተው የተለያዩ ድርጅቶችን እንድትቀላቀሉ ጉትጎታ እና ምልመላ እያካሄዱ ያሉ ግለሰቦች እንዳሉ መረጃዎች እየደረሱን ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ በስማችን የሚደረጉ ማንኛውም አይነት የስራ እድሎች እኛ የማይወክሉና እናንተም እንዳትቀበሉ: በተጨማሪነትም እነዚህ ግለሰቦች ከፕሮግራማችንም ሆነ ከኮሚዩኒቲዎቻችን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌላቸው መሆኑን እና ከUltimate ነፃ ኮርስ አባላትም ሆነ ቡድን ምንም አይነት የስልክ ጥሪ የማናደርግላችሁ መሆኑን አበክረን ለማሳወቅ እንወዳለን።

የUltimate ነፃ ኮርስ አመራር ቡድን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍73🙏2
https://ethio-tech.com/unmasking-breakthrough-trading-plc/

ET Netsa Apps ™ has no connection with these THIEVES
👍19
👍31