ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
💎ብራዳ . . . ትሬዲንግ አልጋ ባልጋ: ላምበርጊኒ በባሌንሺያጋ ብቻ ከመሰለህ  እመነኝ ተሳስተሀል . . .

🔖በትሬዲንግ የሚገኝ ብልፅግናም ሆነ ውድቀት ከህዋ ህግጋት ውጪ አይወጣም። የትኛውም በስነ-ፍጥረቱ ዓለም የሚዘወር ሁነት ሁሉ በየመስኩ ሁለት ገፅ አለው። ከነዛ መካከል ማግኘት እና ማጣት የሚባሉት የተጣበቁ ሁነቶችም አሉ። ዋናው የስኬታማነት ቁልፉም በእለት ከእለት ኑሮዋችንም ለኪስህ መደለብ ዋስትናው ከምታገኘው በላይ ወጪ አታውጣ እንደሚባለው በትሬዲንግም ከምትከስረው በላይ የምታተርፍበትን ሚስጥር ማወቅ ነው።

💡ይኸው ነው ብራዳ . . . እንደአስተሳሰብ ውቅርህ: በዚህ ልክ ቀላል የሚመስል ግን እጅግ በጣም ከባድ፤ ግን ደግሞ ከሰራህ ከተጠገረርክ አንዴ መንገዷን ካወክ የገለባ ያህል ቀላል ሚዛን ነው።

የተፍነከነከች የተባለላትን ሀሙስ በያላችሁበት ተመኘሁላችሁ።
💚💛❤️

CTE™ - Forex
CTE™ - Crypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍64❤‍🔥8🔥6👌5🫡4💯3🏆1
ET Netsa Apps™ pinned «Let's Put Up the Rest of The $ETN LP guys ton://transfer/etnetsacoin.ton?amount=1000000000&text=ETN-LP-Donation ton://transfer/etnetsacoin.ton?amount=1000000000&text=ETN-LP-Donation ton://transfer/etnetsacoin.ton?amount=1000000000&text=ETN-LP-Donation»
Want to Advertise
on ET Netsa Apps ™
Telegram channel ??
Huge Discount
2 Ads on 2 different days if you pay in $ETN

ton://transfer/jasonpeters.ton?jetton=EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl&amount=3000000000000&fee-amount=1000000000&forward-amount=1000000000&text=AD-channel
👍4👏1
ሀበሻ የሚበላው ቢያጣ የሚቀልደው አያጣም...

☝️መውጣት እና መውረድ 🙈
😁65👍5😱3⚡1
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
ሰሞኑን በምንጀምረው የነፃ የክረምት የሁለት ወረ ኮርስ አመካኝተው የተለያዩ ድርጅቶችን እንድትቀላቀሉ ጉትጎታ እና ምልመላ እያካሄዱ ያሉ ግለሰቦች እንዳሉ መረጃዎች እየደረሱን ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ በስማችን የሚደረጉ ማንኛውም አይነት የስራ እድሎች እኛ የማይወክሉና እናንተም እንዳትቀበሉ: በተጨማሪነትም እነዚህ ግለሰቦች ከፕሮግራማችንም ሆነ ከኮሚዩኒቲዎቻችን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌላቸው መሆኑን እና ከUltimate ነፃ ኮርስ አባላትም ሆነ ቡድን ምንም አይነት የስልክ ጥሪ የማናደርግላችሁ መሆኑን አበክረን ለማሳወቅ እንወዳለን።

የUltimate ነፃ ኮርስ አመራር ቡድን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍73🙏2
https://ethio-tech.com/unmasking-breakthrough-trading-plc/

ET Netsa Apps ™ has no connection with these THIEVES
👍19
👍31
5 ሺህ ኢትዮጵያውያን. . . 🔥

🗣️ስንነሳ ያቀድነውን 5 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ቢያንስ ከ15 ሺ እስከ 20 ሺ ብር የሚገመቱ የክሪፕቶከረንሲ: Web3 እና ፎሬክስ ትምህርቶችን የማስተማር እቅድ ሙሉ ቁጥሩን በመመዝገብ የመጀመሪያ እርከን እቅዳችንን አሳክተናል። በዋነኝነት ይህንን እድል ሌሎች እንዲጠቀሙ በተቻላችሁ ሼር በማድረግና ፕሮግራሙን በማስተዋወቅ ለተሳተፋችሁ ቤተሰቦቻችን በሙሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ። አሁንም ቀሪ አራት ቀናት አሉና: ምንም የማይከፈልበት ብዙም የሚገኝበት ነውና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ብታሰፉት የሚደገፍና የሚወደድ ሀሳብ ነው።

ምንም እውቀቱ የሌላችሁ ግን እስካሁን ደግሞ  ያልተመዘገባችሁ እና መመዝገብ የምትፈልጉ ቤተሰቦች:
ምዝጠባችሁን ከዚህ በታች ባለው ቅፅ አድርጉ።
👇
🔗https://forms.gle/obR6sZBB9ea7heFcA

ፎርሙን ከሞላችሁ በኋላ በዋነኝነት ቅድመ-መመሪያ እና ስልጠናዎችን የምትወስዱበትን የቴሌግራም ግሩፕ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀላችሁን አትርሱ። 👇
🔗 https://t.me/+c--MemphPr8zNWNk

💥የግርጌ ማስታወሻ: ሶስቱን ኮርስ እንደው በጣም ባነሰ ዋጋ አንድ ግለሰብ ቢከፍል ስንት ያወጣበታል የሚለውን ጥያቄ 15 ሺ ብለን ብንወስደው እና ለ5ሺህ ኢትዮጵያውያን እንደሚዳረስ ስናስበው
15,000x5000= 75,000,000 ብር ይመጣል።

📌እንግዲህ ይህ ስራችን ሰምሮ ተመዝጋቢዎችም በአግባቡ ትኩረት ሰጥተው ከተማሩ ወደ አንድ ኪስ ይገባ የነበረውን 75 ሚሊዮን ብር እዛው ህዝባችን ኪስ ውስጥ እንዲቀር: እንዳልነውም የሚጠቀሙበት ከሆነ ደግሞ በዘላቂነት እራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን በፋይናንሱ ነፃ የሚያወጡበት እድልን የምናመቻችበት ይሆናል።

ኢትዮጵያዊነት መልካምነት: መልካምነት ኢትዮጵያዊነት መሆኑን የሚያረጋግጥ ትውልድ እንገነባ ዘንድም ለሁላችሁም ጥሪ ለማድረግ ወደድን።
💚💛❤️

CryptoTalk-ET™
ET-Netsa Apps™
Tips4Pips™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥67👍36👏12🙏5👌4😱2✍1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Best Caption of this gets
.............

............

1,000 $ETN

🪙🪙🪙🪙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌16👍12❤‍🔥1
Forwarded from ET Netsa Apps™ (Jason (JayP) $JIN Peters)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
☄️⛔️⚠️ WARNING የአጭበርባሪ ማንቂያ

♾️ InfinityPower more like infinity🎷
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏13👍6
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
UXUY Invite Airdrop (#New)✅
🎁Reword:- UXUY to Convert INVITE For All User

➡️Join here:-

https://t.me/UXINVITE_bot/app?startapp=3263866

➖Bind Gate.io UID and INVITE Address from gate io🪙
➖Earn UXUY By Inviting & Check-in
➖Done

JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
👍3
🎉 🐶LOST DOGS - the new game fronm Notcoin is here!

Remember
how the Notcoin community was always mentioing Lost Dogs in their posts? Now we know what they were talking about!

Lost Dogs is now live!

🔗 join here

https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_444033401__s_627602

✔️ The squads are the same ones we had in Notcoin. There are already over 2000 of us!

✅ Be sure to participate, Notcoin is currently giving out more rewards than any other tap game.
👍14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hey, Bro! FREE $10 for lucky 150 and unlimited SBT. New contest!
https://t.me/BroContestsBot/tonsociety?startapp=ref-444033401-tonsociety

connect wallet