ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
Notcoin አመለጣቹ ⁉️ አትዘኑ እኔ አለሁ ይላል ‼️🤗

〽️ በ Notcoin ምክኒያት ነው ወደ Airdrop የገቡት, የተሻለ ሰረተው የተሻለ ለመክፍል ሙሉ በሙሉ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል, ይሄን airdrop ሁላችንም Recommend አድርገናል, ጀምሩ ስለ airdropu ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁ 🙏

〽️ ለመጀመር linkun ተጠቀሙ 👇

https://t.me/notgram_game_bot?start=r590190349

〽️ ስለ Botu ብዙ መረጃ አለ እንመለሳለን 👀

JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff
😁17👍16😱2🙏2👏1🕊1
በማርክ ዳግላስ Trading In The Zone መፅሀፍ ዙሪያ የምናደርገውን ይህንን ማንኛውም ደረጃ ላይ የሚገኝ የፎሬክስ/ክሪፕቶ ተገበያይ ሊሳተፍ የሚገባ ዳሰሳ እንድትቀላቀሉ ግብዣችን ነው።

https://t.me/cryptotalk_et?livestream
👍6👏2
⚠️⚠️⚠️
በUltimate ነፃ የሁለት ወር ኮርሳችን ላይ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ቤተሰቦች ከታች ባለው የግሩፕ ሊንክ የመማማሪያ ግሩፑን በመቀላቀል ነገ ምሽት ከ2:30 ጀምሮ የሚደረገውን ኦረንቴሽን እንድትሳተፉ ስንል ለማሳሳብ እንወዳለን።
🔗https://t.me/+c--MemphPr8zNWNk

ግሩፑ ከነገ ምሽት 12:00 ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ የሚዘጋና የዚኛውኖ ዙር ምዝገባ በማጠናቀቅ ወደስራ የምንገባበት ሂደት ይሆናል። ጀማሪ ያልሆናችሁም ሆነ ፎርሙን ያልሞላችሁ ልጆች ምንም ለውጥ ስለሌለውና እኛንም ስራ እንዳታበዙብን ግሩፑን ባትቀላቀሉ ለማለትም ወደድን። ፎርሙን ያልሞላችሁ ቤተሰቦች ከታች ባለው ሊንክ መሙላት የምትችሉ ይሆናል።
🔗https://forms.gle/obR6sZBB9ea7heFcA

አዘጋጆች:
CryptoTalk-ET™
ET Netsa Apps™
Tips4Pips™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍26🙏1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
📦Daily combos
🗓 August 4, 2024

JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff
👍7👌5🐳1
Forwarded from TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC (Nathnael Biruk)
ያልተከፈለበት ማስታወቂያ😀🙈
😁80👍9👌4❤‍🔥3😱3❤1🔥1💯1🫡1
በ10 ቀናት 6287 ኢትዮጵያውያን ይህንን የUltimate ነፃ ኮርስ በነፃ ለመማር ተመዝገበዋል። አስቀድመን ባሳወቅነው መሠረትም ምዝገባችንን እነሆ አጠናቀን የምዝገባ ቅፁም መሞላት እንዲቆም አድርገናል።

We hope በተቻላችሁ ጊዜያችሁንና ጉልበታችሁን በዋናነት ደግሞ በቋሚነትና በቁምነገር ለመያዝ ያላችሁን ቁርጠኝነት እንደምትይዙ።

ስለአጠቃላይ የፕሮጀክቱ አካሄድ ዛሬ ምሽት ከ2:30 ጀምሮ ለኮርሱ በተዘጋጀለት የቴሌግራም ግሩፕ በኩል ኦረንቴሽኑን በመከታተል በአጠቃላይ ያለባችሁን ጥያቄዎች ምላሽ ታገኙባቸው ዘንድ ለማሳሰብ እንወዳለን።

💚💛❤️
❤‍🔥61👍33😱6👌5🔥2💯1
We are LIVE for our orientation. Join NOW.

https://t.me/+c--MemphPr8zNWNk
👍21❤‍🔥6👏2👌1
ET Netsa Apps™ pinned «We are LIVE for our orientation. Join NOW. https://t.me/+c--MemphPr8zNWNk»
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
Planetarium Labs Airdrops
📦Earn $ORB soon convert to $IMT For All User

⤵️Join Now 👉Open https://immortalrising2.com/?referral=9ZiLlSG-VP
➖SignIn with Google Account
➖Submit Code : 9ZiLlSG-VP
➖Connect Twitter & Discord
➖Complete All Mission
✔️Done

Planetarium Labs, which raised over $32M in a Series A funding round led by Animoca Brands, is bringing Immortal Rising 2 to life on Immutable.


JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff
👍13🙏2❤1
⭐️⭐️⭐️⭐️
⚡️UPDATE YOUR TELEGRAM NOW
🔥🔥🔥
TON Sites

Telegram has a huge update TON browser... You can start opening TON sites in telegram now.

Welcome to the New Internet

Introduction

Interesting fact TON Sites, They don't have web SERVERS 😕 The websites are on the Blockchain

Open your first Web3.0 website

📱 etnetsacoin.ton

📱 foundation.ton

📱 jasonpeters.ton

Also just like TOR websites these are deepweb and you can not open these links in chrome 🐱


.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17🔥2👌2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ባንኮች ላይ ሊከሰት የሚችለው ኪሳራና የካፒታል መድቀቅ የሚፈጠረው ተጽእኖ ምን ሊሆን እንደሚችል (Bank Run) በጥልቀት ሊመረመርና ጥንቃቄ ሊደረግበት ይገባል።

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ውስጥ የምታደርገውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ ለመደገፍ የ3.4 ቢሊየን ዶላር መታደጊያ ብድርና ስጦታ ማጽደቁ ይታወሳል።

ከዚህ ውስጥ 700 ሚሊየን ዶላሩ ንግድ ባንክን ከውደቀት ለመታደገ ተጽእኖበው (Bailout) እንደሆነ ሰሞኑን መገናኛ ብዙሀን ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከሰጡት ማብራሪያ መረዳት ችያለሁ።

ይህ ዓይነት መጠነ ሰፊ ከውድቀት መታደጊያ ድጎማ (Bailout) በተለይ በገንዘብ ተቋማት ሲደረግ በኢትዮጽያ የባንኪንግ ኢንደስትሪ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም (ልማት ባንክ የፓሊሲ ባንክ ስለሆነ ነው) የመጀመርያው ቤይልድአውት የንግድ ባንክ ያደርገዋል።

ለውድቀት መታደጊያው የተቸረው ነውጭ ምንዛሪው ወደ ብር ሲለወጥ በቀድሞው ተመን 40 ቢሊየን ብር ሲሆን በአሁኑ አማካይ የውጭ ምንዛሬ ተመን ወደ 66.9 ቢሊየን ብር ገደማ ይጠጋል።

በአብዛኛው ከውድቀት መታደጊያ ድጎማ (Bailout) ለባንኮች የሚፈጸመው ኢኮኖሚያቸው በከፍተኛ ሁኔታ ችግር ላይ የወደቁ ሀገራት ውስጥ የሚገኙ መንግስታዊና የግል ባንኮች እዳ መመለስ ባልቻሉ ተቋማት ምክንየት እነሱም ዘድቀው ሀገሩን ይዘው እንዳይወድቁ ለመታደግ ሲባል እንደሆነ ይታወቃል።

መመለስ ያልቻለው ብድር ለመንግስታዊ ልማት ድርጅቶች በፕሮጀክት ብድርነት ተሰጥቶ ልማት ድርጅቶቹ ገንዘቡን በአግባቡ መጠቀምም ሆነ መመለስ ባለመቻላቸውና እዳው በተለያየ መንገድ ስለባከነ ክፍያ አለመፈጸሙ ባንኩን ለከፍተኛ ችግር ከመዳረጉም በላይ እስከመዘጋት ሊያደርሰው ይችል እንደነበርና ችግሩ ወደ ግል ባንኮች የመሻገር እድል እንዳለው (በዚህ ጉዳይ ላይ ወደፊት አመለስበታለሁ) ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ ሰሞኑን በሰጡት ማብራሪያ መግለጻቸው ይታወሳል ።

#Mushe_Semu እንደከተበው
👍26🕊1