ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ባንኮች ላይ ሊከሰት የሚችለው ኪሳራና የካፒታል መድቀቅ የሚፈጠረው ተጽእኖ ምን ሊሆን እንደሚችል (Bank Run) በጥልቀት ሊመረመርና ጥንቃቄ ሊደረግበት ይገባል።

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ውስጥ የምታደርገውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ ለመደገፍ የ3.4 ቢሊየን ዶላር መታደጊያ ብድርና ስጦታ ማጽደቁ ይታወሳል።

ከዚህ ውስጥ 700 ሚሊየን ዶላሩ ንግድ ባንክን ከውደቀት ለመታደገ ተጽእኖበው (Bailout) እንደሆነ ሰሞኑን መገናኛ ብዙሀን ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከሰጡት ማብራሪያ መረዳት ችያለሁ።

ይህ ዓይነት መጠነ ሰፊ ከውድቀት መታደጊያ ድጎማ (Bailout) በተለይ በገንዘብ ተቋማት ሲደረግ በኢትዮጽያ የባንኪንግ ኢንደስትሪ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም (ልማት ባንክ የፓሊሲ ባንክ ስለሆነ ነው) የመጀመርያው ቤይልድአውት የንግድ ባንክ ያደርገዋል።

ለውድቀት መታደጊያው የተቸረው ነውጭ ምንዛሪው ወደ ብር ሲለወጥ በቀድሞው ተመን 40 ቢሊየን ብር ሲሆን በአሁኑ አማካይ የውጭ ምንዛሬ ተመን ወደ 66.9 ቢሊየን ብር ገደማ ይጠጋል።

በአብዛኛው ከውድቀት መታደጊያ ድጎማ (Bailout) ለባንኮች የሚፈጸመው ኢኮኖሚያቸው በከፍተኛ ሁኔታ ችግር ላይ የወደቁ ሀገራት ውስጥ የሚገኙ መንግስታዊና የግል ባንኮች እዳ መመለስ ባልቻሉ ተቋማት ምክንየት እነሱም ዘድቀው ሀገሩን ይዘው እንዳይወድቁ ለመታደግ ሲባል እንደሆነ ይታወቃል።

መመለስ ያልቻለው ብድር ለመንግስታዊ ልማት ድርጅቶች በፕሮጀክት ብድርነት ተሰጥቶ ልማት ድርጅቶቹ ገንዘቡን በአግባቡ መጠቀምም ሆነ መመለስ ባለመቻላቸውና እዳው በተለያየ መንገድ ስለባከነ ክፍያ አለመፈጸሙ ባንኩን ለከፍተኛ ችግር ከመዳረጉም በላይ እስከመዘጋት ሊያደርሰው ይችል እንደነበርና ችግሩ ወደ ግል ባንኮች የመሻገር እድል እንዳለው (በዚህ ጉዳይ ላይ ወደፊት አመለስበታለሁ) ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ ሰሞኑን በሰጡት ማብራሪያ መግለጻቸው ይታወሳል ።

#Mushe_Semu እንደከተበው
👍26🕊1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
📦Daily combos
🗓 August 5, 2024

JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff
👍15❤1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Think about this ? Should something change ?
👍37💯12🔥3😁3⚡1👏1👀1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
📦Daily combos
🗓 August 6, 2024

JOIN FOR MORE
#ETairdropOff
@ETairdropOff
👍7😁1
Live stream started
ጋይስ እንዴት አመሻችሁ:

We are back ince again with the Caradano Blockchain 5 Week Course. በዛሬው ውይይታችን እስካሁን የተመለከትናቸውን ሁነቶች መለስ ብለን የምንቃኝበት እና የናንተ ጥያቄዎች የምንመልስበት: በዛውም ምን ያህል ኮርሱን ተረዳችሁታል የሚለውን ደግሞ በጥያቄ እና መልስ ይዘት እየጠየቅን የETN ተሸላሚ የምቶኑበትን ሁነት አመቻችተናል።

በአንዳንድ ቴክኒካዊ ምክንያቶች ፕሮግራሙን አስቀድመን ስላላስተወስናችሁ ይቅርታችን ይድረሳችሁ ለማለት ወደድን።🙏✌️

Live ገባ ገባ እያልን። ✌️
https://t.me/ET_Apps?livestream
👍17❤‍🔥8👏3😱2🏆1