አሃዱ ባች እድሜ ልክ የሆነ ስጦታ ሰጠንህ
፩ Ahadu SBT gives You....
Watch the video
⬇️⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/mJ_XD3Wx7fc?si=AtN4UuARxI5ATM2E
፩ Ahadu SBT gives You....
Watch the video
⬇️⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/mJ_XD3Wx7fc?si=AtN4UuARxI5ATM2E
YouTube
ETN Learn - ፩ Ahadu Batch SURPRISE 🫢
👍10⚡3❤2🙏1
ET Netsa Apps™ pinned «አሃዱ ባች እድሜ ልክ የሆነ ስጦታ ሰጠንህ ፩ Ahadu SBT gives You.... Watch the video ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://youtu.be/mJ_XD3Wx7fc?si=AtN4UuARxI5ATM2E»
YouTube
What's Next ?
7🔥9⚡2❤1👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ቪዲዮ በውስጡ በጣም ብዙ ነገሮች ይዟል። ከምንም በላይ ኢትዮጵያዊ ፍቅር፤ ከእኔ በላይ እኛን ከግለሰባዊነት ይልቅ ህብርን የሚያንፀባርቅ የዚህ ኮሚዩኒቲ ቆይታዬ ምርጡ ውጤቴ ነው። ምስሉ በዋነኝነት በUltimate ነፃ የፎሬክስ እና የክሪፕቶ ከረንሲ መሰረታዊ ኮርስ የምርቃት ስነስርዓት ተመራቂዎች የነበሩት የአሀዱ ባች ተማሪዎች በሶስት ወር የጊዜ ሂደቱ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ያገኘውን እውቀት በነፃና በትጋት ላካፈለበት ምስጋና ይሆን ዘንድ ላስተማራቸው ለበላይ ፍቃደ[ባያ] ምስጋናቸውን ያቀረቡበት ቅፅበት ነበር።
ሁነቱን አንድ ውጤታማ ሂደታችንን ማንፀባረቂያ ያደረገው ዋነኛ ጉዳይ የሽልማቱ መሰጠት ሳይሆን ከሽልማቱ ጀርባ ያለው የመጣንበት ወደፊትም እንሄድበታለን ብለን የምናስብበት አካሄዳችን ነው።
እንደምታውቁት ባያ ከ2 አመት ከምናምን በፊት ይህ ኮሚዩኒቲ ሲመሰረት የመጀመሪያ ባች ተማሪዎች ውስጥ የነበር ተማሪ የነበረና በወቅቱ የኮሚዩኒቲውን ኢትዮጵያዊ እሳቤ ለማስጠበቅ ቃል ከገቡ እህት ወንድሞቻችን መካከል አንዱ ነበር። ቃሉን ጠብቆ እነሆ ያገኘውን መሰረታዊ እውቀት ለኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቹ በዚህ መልኩ ሊሰጥ የበቃበትን ሁነት ልናይ ችለናል።
ነገም ዛሬ ተመራቂና አዲስ የሚባሉት ትሬደሮች ከሁለት አመት በኋላ ይህንኑ ኢትዮጵያዊ ፈለግ በመከተል እውቀታቸውን ለሌሎች ኢትዮጵያውያን እህት ወንዶቻችው በማስተላለፍ እንዲህ እንደቪዲዮ ሌሎች ብዙ ነፍስያዎችን እንደሚያስመርቁ ባለሙሉ እምነት ነኝ።
ሁሌም እንደምላችሁ እንደድር ብናብር የዘመናት አንበሳችን ሆኖ በላያችን ላይ ነግሶ የኖረብንን ድህነት አስረን እንዳንጥለው የሚያግደን አንዳችም ጉዳይ የለም። ያንን ለመፈፀምም የኔ ትውልድ አንዳችም ነገር እንደማያንሰው እተማመንባቹሀለው።
ናቲያችሁ ነኝ በያላህችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ my Ninjas 🥷

❤21🎉8👍3
Final testing Stage
- Securing antibot measures
- db integrity
- referrals not the highest method of earning ETN for active community not Influencers.
-UI/UX improvment
- Securing antibot measures
- db integrity
- referrals not the highest method of earning ETN for active community not Influencers.
-UI/UX improvment
17🔥23👍9❤🔥4🎉3⚡1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ለረጅም ጊዜ በዝምታ ብንቆይም በተለይ በዚሁ የETN ፕሮጀክት ስር ባለው የETN-LEARN ፕላትፎርም አማካኝነት ስናስተምር በቆየነው ኮርስ መሰረት የETN ኮይን እንቅስቅሴ በተወሰነ መልኩ ረገብ ብሎ እንደነበር አይዘነጋም። እነሆ የአገራችን ልጆች በአገራችን ልጆች በተሰራ ኤርድሮፕ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን፤ እንደድር የምናብርበትን፤ ካበርንም ሁላችንም የምንፈካበትን የETN ኤርድሮፕ ከተለያዩ እናንተን ቤተሰቦቻችን ያስደስታሉ ብለን ካሰብናቸው ተጨማሪ ግሩም ሀስቦች ጋር ብቅ ልንላችሁ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተዋል። ከናንተ የሚጠበቀው ኮሚዩኒቲውን የኔ ማለት እና በጌሞችና በተለያዩ እንቅስቃሴዎች የወደፊቱን ኢትዮጵያዊ ቢትኮይን ከመሰረቱ የታሪክ ተካፋዮች ተርታ ለመመደብ ዝግጁ መሆን ብቻ ነው።
[God willing] Trust me something BIG is Loading . . .
ET-Nesta Apps
CryptoTalk-ET
[God willing] Trust me something BIG is Loading . . .
ET-Nesta Apps
CryptoTalk-ET
8👍48🔥11⚡6❤5👏4🎉1