ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከታች ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።
❓ Do you know how easy it is to make $25 ➡️ into $750?
This guy bypasses the protection of small crypto exchanges and implements his plugin there, which is configured to give out extra profit when exchanging coins 👇
He posts instructions every day on his private channel⬅️
✅ You don't pay anything first, you pay only after you get profit to your wallet/card. All on trust 🤝
- The author of the channel has a lot of positive feedback
- The author of the channel is a living person
- You can work even if you don't know anything about crypto
⚠️Entry is limited (not everyone will be accepted), hurry up⏳👇https://t.me/+oalObu9rGK44N2Qy

👍8
ለመሆኑ $ETN ብዙዎቻችሁ 'ከምትከየፉበት'(🙈) ከአቫ ኮይንም በፊት Verify መደረጓን ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?
ዛሬ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ የ$ETN ኤኮሲስተም ከየት ወደየት የሚለውን ዋና እሳቤ ያውጠነጠነ የAMA session ስለሚኖረን እንድትገኙ ልንጋብዛችሁ ወደደን።
Reminderአችሁን ከዚህ በታች ባለው መስፈንጠሪያ ማድረግ የምትችሉ ይሆናል።
-Airdrop
-ETN Learn Badge
- Ecosystem Services እና ሌሎችም ብዙ ጉዳዮችን እናነሳለን። ✌️
https://x.com/ETNetsa/status/1859264656184910205?s=19

🔥21👍9⚡2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውድ ማህበረሰቦች፣ አንድ ጎረቤትና የቅርብ ጓደኛ የሚስቱ ወንድም በሊቢያ ታፍኖ እየተቸገረ ነው። የሱ አድራጊዎች በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ቤዛ እየጠየቁ ነው የተጎጂ እናት አካውንት የምትችለውን አድርግ
1000 3915 48939
አዝመሮም ገ፡ማርያም
1000 3915 48939
አዝመሮም ገ፡ማርያም
😢39👍6🙏6
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
በአልቲሜት ነፃ የሪል አካውንት የትሬዲንግ ቻሌንጅ ላይ አሸናፊ የነበሩ ተወዳዳሪዎቻችን የቁስ ሽልማቶቻቸውን በምርቃት ስነስርአታችን ላይ እንዲሸለሙ የተደረገ የነበረ ሲሆን የአካውንት ዲፖዚት ሽልማታቸውን ደግሞ ዛሬ ማምሻውን ከኤክሰነስ ፕላትፎርም የተቀበሉ መሆኑ ለማሳወቅ ወደድን።
ለመሆኑ ይህን መሰሉ ቻሌንጆች ቢዘጋጁ ምን ያህሎቻችሁ ተሳታፊ መሆን ፍላጎት አላችሁ? በኢሞጂ ሪአክሽኖቻችሁ ብዛት ልኬት ውሳኔውን የምንወስን ይሆናል። መልካም ምሽት በያላችሁበት ተመኘን።

🤝38👍17❤5🙏2
ሰላም ቤተሰቦች:
በዛሬው የCTE™ The Book Review መርሀግብራችን በትሬዲንጉ አለም በተለይ ከእሳቤ ውቅራችንና ከስነልቦና ውጥናችን ጋር በተቆራኘ እጅጉን ሲወደስ የምንሰማውን የማርክ ዳግላስ Trading In The Zone መፅሀፍ "ሀ" ብለን መዳሰስ እንጀምራለን።
በእያንዳንዱ ምዕራፎች ስለተነሱት ሀሳቦች መጠነኛ የሆነ ማብራሪያና መግቢያ ከሰጠን በኋላም በተለየ ሁነት የዛሬውን መርሀግብራችንን በምዕራፍ አንድ ሀሳቦች ዙሪያ ሰፋ ባለ ሁነት እንዲያተኩር በማድረግ ዝግጅታችንን የምንፈፅም ይሆናል።
መቼት (መቼና የት) : ሀሙስ Nov 21. 2024 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ👉 በ @cryptotalk_et ዋና የቴሌግራም ገፅ ላይ።
Honestly speaking this is a must attend session for ya all my G's. ✌️🙏 መልካሟን ሀሙሲት በያላችሁበት ተመኘን።
💚💛❤️

❤12🔥3🎉3👍2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥14👍3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Was an awesome experience and we thank you all. All event photos will be uploaded in our Audio-Visual Library later tonight. ✌🏾
💚💛❤️
💚💛❤️
🔥23❤4🎉3⚡1