ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
👍1
🔥10🎉5👍4❤1
How much did you get from MemeFi 🪙
Anonymous Poll
62%
10$
14%
50$
4%
100$
4%
200$
2%
300$
1%
500$
12%
500$ +
ET Netsa Apps™ pinned «How much did you get from MemeFi 🪙»
❤‍🔥4👍2
1🎉9🏆2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
አሁንም እደግመዋለው በትሬዲንጉ አለም አሳ ጉላሹን አቅርበን ገንዘብ ክፈሉን የሚሏችሁን ቁጫጮች አትመኑ!!!

በዚህ space ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በትሬዲንጉ አለም እራሴን ጨምሮ ሁሉም service provider በራሱ የተማረና በself-thought ደረጃ የሚመደብ እንጂ እዚህ ግባ የሚባል የአካዳሚክስ ደረጃ የሌለው: ምንም አይነት thesisም ሆነ ሪሰርች ያልሰራ ነው። ስለዚህ እናንተም በአጭሩ እነዚህ ግለሰቦች መረጃውን ከየት አመጡት የሚለው ላይ ኢንቨስት ብታረጉ እስከለተ ሞታችሁ የሚዘልቀውን የአሳ አሰጋገሩን እውቀት እንጂ በአንድ ቀን ተበልቶ በአንድ ቀን ለሚጠፋ አሳ ጉላሽ አይሆንም።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ሆኖና ጊዜ ምላሹን ለሁሉም የሚያሳይ ሆኖ ሳለ በክሪፕቶ ስፔሱ በተለይ ትዊተርን እና ዲስኮርድን በአግባቡ ለሚጠቀም: ጠለቅ ያለ ዳሰሳ በማድረግ ጠንካራ እና geniune ነፃ (የፈረንጆቹ!!!) ኮሚዩኒቲ ቢቀላቀል በቀላሉ ብዙ ስራዎችን መስራት ይቻላል። ምንም እንኳን በግሌ ሜም ኮይን ትሬደር ባልሆንም spaceሱ ላይ ላሉ ጉዳዮች ቅርበት ስላለኝ በተቻለኝ ሁሉ እስካሁን ድረስ ከMeme ኮይን ትሬዲንግ የገዘፈ ሪስክ አንፃር ምንም አይነት መረጃዎችን ላለማስተላለፍ የወሰንኩትን ውሳኔ በመቀልበስ በተቻለኝ ያገኘኋቸውን ወቅታዊ መረጃዎች: ትምህርታዊ ዳሰሳዎች: የስትራቴጂ አይነቶች: የwhale አድራሻዎች ወዘተ ላካፍላችሁ መወሰኔን ለመግለፅ እወዳለው።

እስቲ ለዛሬ እንደመነሻ ሀሳብ ይህን ከ0.5 Sol ወደ 100 Sol የመቀየሪያ ስትራቴጂ ተመልከቱት። ለማስታወስ ያህል በመጀመሪያ አካሄዱ ደረጃ በደረጃ እንዲሆን ምንም አይነት ወጪ ሳታወጡ ሰዎች የሚሰሩት ምን እንደሆነ ለመረዳት እንደመንደርደሪያ ተጠቀሙት። በተረፈ የበለጠ ጥናት የተደረገባቸውን ውይይቶች በቀጣይ የምናደርግባቸውን መድረኮች ለመፍጠር እንሞክራለን። ከዚህ ጥሬውን ከገለባው በራሳችሁ ለይታችሁ ከፈጣሪ ፍቃድ ጋር ራሳችሁ የምትበሉ ይሆናል።

እደግመዋለው: ኢትዮጵያ ውስጥ ከምንም በላይ ደግሞ በክሪፕቶ መድረኩ ብር አስከፍሎ ይሄን ገዝተህ ይህን ሽጥ ሊያስብል የሚችል የአካዳሚክ እውቀትም ሆነ ህጋዊ እውቅና ያለው አንዳችም ግለሰብ የለው። (ካለ ማስረጃውን ያሳይና እኛም እንከተለዋለን።) ሁሉም ራሱን አስተምሮ በየቲክቶኩና በየቴሌግራሙ ከተዘባነነብህ አንተስ ለራስህ እንዴት ታንሳለህ my G?!🤔

Anyways check the following X link እስቲ . . . በሰፊው እናወራበታለን።✌️

https://x.com/0xDPool/status/1859990373206298745?t=p7-YK4oaWy_EUON2NghJPg&s=19
👍21👏2❤1