How much did you get from MemeFi 🪙
Anonymous Poll
62%
10$
14%
50$
4%
100$
4%
200$
2%
300$
1%
500$
12%
500$ +
New farming pool like duck Chain in TOMARKET
https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0001sXNT--p-_farm_pool_2

❤🔥4👍2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
አሁንም እደግመዋለው በትሬዲንጉ አለም አሳ ጉላሹን አቅርበን ገንዘብ ክፈሉን የሚሏችሁን ቁጫጮች አትመኑ!!!
በዚህ space ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በትሬዲንጉ አለም እራሴን ጨምሮ ሁሉም service provider በራሱ የተማረና በself-thought ደረጃ የሚመደብ እንጂ እዚህ ግባ የሚባል የአካዳሚክስ ደረጃ የሌለው: ምንም አይነት thesisም ሆነ ሪሰርች ያልሰራ ነው። ስለዚህ እናንተም በአጭሩ እነዚህ ግለሰቦች መረጃውን ከየት አመጡት የሚለው ላይ ኢንቨስት ብታረጉ እስከለተ ሞታችሁ የሚዘልቀውን የአሳ አሰጋገሩን እውቀት እንጂ በአንድ ቀን ተበልቶ በአንድ ቀን ለሚጠፋ አሳ ጉላሽ አይሆንም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ሆኖና ጊዜ ምላሹን ለሁሉም የሚያሳይ ሆኖ ሳለ በክሪፕቶ ስፔሱ በተለይ ትዊተርን እና ዲስኮርድን በአግባቡ ለሚጠቀም: ጠለቅ ያለ ዳሰሳ በማድረግ ጠንካራ እና geniune ነፃ (የፈረንጆቹ!!!) ኮሚዩኒቲ ቢቀላቀል በቀላሉ ብዙ ስራዎችን መስራት ይቻላል። ምንም እንኳን በግሌ ሜም ኮይን ትሬደር ባልሆንም spaceሱ ላይ ላሉ ጉዳዮች ቅርበት ስላለኝ በተቻለኝ ሁሉ እስካሁን ድረስ ከMeme ኮይን ትሬዲንግ የገዘፈ ሪስክ አንፃር ምንም አይነት መረጃዎችን ላለማስተላለፍ የወሰንኩትን ውሳኔ በመቀልበስ በተቻለኝ ያገኘኋቸውን ወቅታዊ መረጃዎች: ትምህርታዊ ዳሰሳዎች: የስትራቴጂ አይነቶች: የwhale አድራሻዎች ወዘተ ላካፍላችሁ መወሰኔን ለመግለፅ እወዳለው።
እስቲ ለዛሬ እንደመነሻ ሀሳብ ይህን ከ0.5 Sol ወደ 100 Sol የመቀየሪያ ስትራቴጂ ተመልከቱት። ለማስታወስ ያህል በመጀመሪያ አካሄዱ ደረጃ በደረጃ እንዲሆን ምንም አይነት ወጪ ሳታወጡ ሰዎች የሚሰሩት ምን እንደሆነ ለመረዳት እንደመንደርደሪያ ተጠቀሙት። በተረፈ የበለጠ ጥናት የተደረገባቸውን ውይይቶች በቀጣይ የምናደርግባቸውን መድረኮች ለመፍጠር እንሞክራለን። ከዚህ ጥሬውን ከገለባው በራሳችሁ ለይታችሁ ከፈጣሪ ፍቃድ ጋር ራሳችሁ የምትበሉ ይሆናል።
እደግመዋለው: ኢትዮጵያ ውስጥ ከምንም በላይ ደግሞ በክሪፕቶ መድረኩ ብር አስከፍሎ ይሄን ገዝተህ ይህን ሽጥ ሊያስብል የሚችል የአካዳሚክ እውቀትም ሆነ ህጋዊ እውቅና ያለው አንዳችም ግለሰብ የለው። (ካለ ማስረጃውን ያሳይና እኛም እንከተለዋለን።) ሁሉም ራሱን አስተምሮ በየቲክቶኩና በየቴሌግራሙ ከተዘባነነብህ አንተስ ለራስህ እንዴት ታንሳለህ my G?!🤔
Anyways check the following X link እስቲ . . . በሰፊው እናወራበታለን።✌️
https://x.com/0xDPool/status/1859990373206298745?t=p7-YK4oaWy_EUON2NghJPg&s=19

👍21👏2❤1
SUI sponsoring FUD about TON reminds me of a local crypto in ET that rides SUI D like it's going out of style sponsoring FUD about us ET Netsa Apps and specifically targeting me 😂 after using me to boost their "relevance" the day you see me hire women to record videos for me and still can't break the 40k views mark ... Tell me to stop 🛑
👍8
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10😢2🤝2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
If we look at the etn coin chart you will notice two specific pumps the first pump has been going on for the last couple of days starting from the token verification
This is a learning opportunity for you when it is verified people trust it more when people trust it more they buy more Market Sentiment.
The second pump is a reason why we do not have a liquidity pool with USDT (fiat don't pump 😜)
It's because we believe in the TON blockchain and Toncoin that we pegged our beloved ETN to TON

3⚡9👍6❤1🎉1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Did you guys know that The Simpson's prediction for $Bitcoin💰 was ∞. 🙈 በግሌ በሰዋዊ ግምቶች ተፈፃሚነት ባላምንም አንዳንድ ነገሮች ግን . . .🤔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥20😢6🎉5🕊2👍1
Forwarded from Mataniah Tedla • Content Creator & Designer
#zewdtech #onlinelearning #skills
⁉️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ ግራፊክስ ዲዛይን ፣ ቪድዮ ኤዲቲንግ ፣ ዲጅታል ማርኬቲንግ እና አኘ ወርክን በአንድ ላይ የምትወስዱበት የዘውድ ቴክ 3ተኛ ዙር ስልጠና ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ነገ እሁድ ህዳር 15 ከምሽቱ 2 ሰዓት ድረስ ተራዝሟል።
▶️ ቪድዮዎን ይመልከቱ 👈
📣 በባለፈው ምዝገባ ዕድሉ ያመለጣችሁ ይህን ዕድል አሁኑኑ ተጠቀሙበት
🔘 ለመመዝገብ ከታች በተቀመጠው የዘውድ ቴክ ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ እና እዛ ላይ ያለውን የስልጠና ገለፃ ቪድዮ ተመልክታችሁ በስልክ ቁጥሮቻቸው በመደወል ወይንም እዛ ላይ ባለው username መልዕክት ልካችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ መልካም እድል።
📱 https://t.me/zewdtech/43 👈
Only @mataniah_tedla
Only @mataniah_tedla
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🔥2❤1
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (ethio-tech.com)
ETN Learn ምረቃ ስነ ስርዓት፡ የUltimate Netsa የበጋ ስልጠና እና የETN ስነ-ምህዳር ለስላሳ ጅምር
እ.ኤ.አ ህዳር 17 ቀን 2024 ዓ.ም ቦታ፡ ማዶ ሆቴል፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ባሳለፍነው እሁድ ኖቬምበር 17 2024 ዓም አዲስ አበባ በሚገኘው የማዶ ሆቴል በETN Learn ፕላትፎርም አማካኝነት የተዘጋጀው የUltimate Netsa የክረምት የፎሬክስ እና የክሪፕቶከረንሲ ስልጠና ምረቃ በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የእድገት ጉዞ ውስጥ ወሳኝ የሚባል አሻራውን አሳርፎ ሊያልፍ የቻለ መርሀግብር ሊሆን ችሏል። ይህ ስልጠና ባለፉት አምስት…
https://ethio-tech.com/etn-learn-ምረቃ-ስነ-ስርዓት፡-የultimate-netsa-የበጋ-ስልጠና/
#ethioቴክnews #EthioTechNews

🔥4👍1
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (ethio-tech.com)
ETN Learn Graduation Ceremony: The Ultimate Netsa Summer Bootcamp and the Soft Launch of the ETN Ecosystem
Date: November 17, 2024
Location: Mado Hotel, Addis Ababa, Ethiopia
The graduation ceremony of the Ultimate Netsa Summer Bootcamp, hosted by ETN Learn, marked a pivotal moment in Ethiopia’s digital transformation journey. The bootcamp was a free initiative designed to combat the feelings of hopelessness among Ethiopia’s 12th-grade students, who faced a high failure rate…
https://ethio-tech.com/etn-learn-graduation-ceremony-the-ultimate-netsa-summer-bootcamp-and-the-soft-launch-of-the-etn-ecosystem/

🔥5
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የሽልማት መዋቅር፡
https://forms.gle/EJTfejvsJQ2de4E97
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7🔥7⚡1🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
13 Year old fat Gen-Z kid Rugs 2
30,000$ on Solana shitcoin factory pump fun with their Rugproof system 😂
Fyi the average American makes20,000$ PER YEAR
30,000$ on Solana shitcoin factory pump fun with their Rugproof system 😂
Fyi the average American makes
👍6