ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
$PAWS Pre-Market price 🔥🔥 what do you think
👍32🔥21😢2❤1
Anyone still awake 😪?
3👍44🔥25❤‍🔥1
💎Bitcoin hits $100,000 🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥17🕊4👍3
⭐Episode 03
🧾Title : The Four Mindsets of Traders.
💻Video Length : 01:19:04
🧮Video Size : 237.1
📈Presented by : Molla Adera.

⭐️Powered By : CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | Trade Insight.
© December 04. 2024.

Link👉🏾 : Episode 03 : The Four Mindsets of Traders.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥6👍4⚡2
This is what happens when you make stupid ppl famous 🤣🤣🤣

https://youtube.com/shorts/ryX1dHqVTig?si=pszzZHUELU_2mp31
👍1🎉1
Thank You Satoshi N. 💰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤17🎉4👍2⚡1🔥1
Forwarded from Jason Peters
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hey buddy! Check out @Bums!
Join now and level up from a bum to the king of the streets!
ከ9 ወራት በኋላ ETH HITS $4K 🪙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥10👍1
Blum Proof of activity task generated $4,532,416
👍8🎉3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡

በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው እና የማይቀርበትን በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ የአዋቂም ሆነ እውቀቱን የሚያስተላልፍ ሰው እጥረት የሚታይበት የፈንዳመንታል አናሊስስ በጥልቀት የሚዳሰስበት፤ በዘርፉ ጉምቱ ስም ካተረፈው የቲክታኩ ዳግም[BiggerStomach] እጅግ ብዙ የምንማርበት መድረክ እንደሚሆን እምነታችን ነው። በመርሀግብሩ እንድትገኙ ስንል ጥሪያችንን ለማቅረብ ወደድን።

መርሀግብሩ በ @cryptotalk_et ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ገፅ ላይ የሚደረግ ይሆናል። ብዙ ትጠቀሙበታላችሁና እመኑኝና በመድረኩ ለመገኘት ሞክሩ። ብዙ እንደምታተርፉበት እምነቴ ነው።
👍13🔥3⚡1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Dont forget to follow the following accounts. እጅጉን እንደምታተርፉባቸው እምነታችን ነው።

https://t.me/tradeinsights1
https://t.me/bigger_stomach
https://t.me/bigger_stomach_toolbox/1
⚡4👍2😢1
⭐Episode 04
🧾Title : Understanding Fundamental Analysis
💻Video Length : 02:33:58
🎙Presented by : Nathnael B. Dagim [#BiggerStomach] & Molla A.

📣Powered By : CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | ET-Netsa Apps™ | Trade Insight. | Bigger Stomach Fundamentals.
© December 06. 2024.

Link👉🏾 : Episode 04 - Understanding
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤2🔥2⚡1🏆1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
Node Wars is LIVE! ✨
Claim FREE Nodepay Points

➡Claim here:-https://t.me/nodewars_bot?start=590190349

➖Connect your NODEPAY Account
➖Claim Points
➖Complete Others Task
➖Earn WAR Points

🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
New connection for yescoin

Go to YES

📈📈📈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6🔥3👍1
🧾2.5% በመቶ የዓለምን የቢትኮይን ሀሽ ሬት ድርሻ የያዘው የኢትዮጵያ መንግስትና ይበል የሚያሰኘው የቢትኮይን ማይኒንግ እንቅስቃሴው

🗣️ኢትዮጵያ በአለምአቀፉ የቢትኮይን ማይኒንግ መስክ ድርሻቸውን በከፍተኛ ሁኔታ እያሳደጉ ካሉ አገራት ምድብ ውስጥ ትገኛለች። ከዚሁ የዓለም አቀፍ የማይኒንግ እንቅስቃሴም 2.5 በመቶ የሚሆነው ድርሻ የኢትዮጵያ መሆኑንም ቁጥሮች ያመላክታሉ። የአገሪቱ ዋነኛ የሀይል ምንጭ በሆነው የሀይድሮኤሌክትሪክ ፓወር ላይ የተመሰረተው ይህ እንቅስቃሴ በተለይ በዘርፉ ለሚሳተፉ አለምአቀፍ ድርጅቶች እጅግ ጥሩ የሚባል አቀባበል ያለውን ከባቢ ሊያቀርብ እንደቻለ የብዙዎች እምነት ነው። ይህ የአገሪቱ እንቅስቃሴ የአገሪቱን ኢኮኖሚ ማሻሻልን ብቻ የሚያመጣ ሳይሆን በቢትኮይን ማይኒንግ ዘርፍ ግምባር ቀደምት ከሚባሉት የአለም አገራትም ተርታ የሚያሰልፋት እንደሚሆን ይታመናል።

💰በቢትኮይን እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ትልቅ አሻራውን እያሳረፈ እንደሚገኘው የBitcoinBirr መስራቹ ቃል ካሳ አሰተያየት ከሆነ እስከአሁን ባለው ሁነት ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገው የቢትኮይን ማይንኒንግ እንቅስቃሴ ከአለም አቀፉ የቢትኮይን ማይኒንግ ድርሻ 2.5 በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ ነው።


🔍በዋነኝነት በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አማካኝነት ስራ ላይ እየዋለ ያለው ይኸው የኤሌክትሪክ ሽያጭ ቀጣይነቱ ተጠናክሮ የማይኒንግ እንቅስቅሴዎች ከፍተኛ የሆነ እድገትን በማስመዝገብ በቀጣዩ አመት ብቻ በእጥፍ ሊጨምር እንደሚችል በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎች ግምት ያመላክታል። በአመቱ መጨረሻ የኢትዮጵያ የማይኒንግ ኢንዱስሪ እስከ 1 ጌጋ ዋት የሚሆነውን የኤሌክትሪ ሀይል ድርሻ የሚይዝ እንደሆነ ግምቶች የተቀመጡ ሲሆን ይህም ማለት አገሪቱን ከአጠቃላይ የአለምአቀፉ የቢትኮይን ሀሽ ሬት 7 በመቶ ድርሻውን የሚያሲዝ እንዲሆን ያደርገዋል።

📌ኢትዮጵያ በመስኩ እያሳየች ላለችው እመርታ ዋነኛ መነሻ ምክንያቱ [ሙሉውን መረጃ ለማንበብ እዚህ ጋር ይጫኑ . . . ]

@CryptoTalk-ET Crypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥13👍8❤4⚡2🙏1