ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🔖#BullRunTips_03
✏️ምን መቼ እና እንዲት መግዛት እንዳለብህ ለይ!!!

📌ሌላው የቡል ማርኬቱ ተጠቃሚነታችንን ሊያረጋግጥልን የሚችል የብልህ አካሄድ የገበያውን ትሬንድ እያደረገ የሚገኝ የክሪፕቶ Narrative [መስክ] በመለየት በዚያ መስክ ውስጥ ላይ ባሉ የክሪፕቶ ኮይኖች ላይ በንቃት መሳተፍ ነው። በባለፈው ሳይክል እንደNFT GameFi እና P2E የመሳሰሉ የክሪፕቶ ናሬቲቮች እጅግ ከፍተኛ ሊባል የሚችልን ትርፍ ያስገኙ የነበሩ መስኮች ነበሩ። በእነዚህ ሴክተሮች የታዩ እድገቶች ምናልባትም በዚህኛው ሴክተር ላይታዩ እንደሚችሉ አስቀድመን መገመት ይቻለናል። ለምን? ከተባለም የነበረው የመስኮቹ hype ስለነፈሰበት እና ሰዎችም ወደሌሎች የቴክኖሎጂው እመርታዎች ፊታቸውን በማዞራቸው የሚለው ምላሻችን ይሆናል።

ይህን ካልን ታዲያ በዚህኛው ሳይክል የትኛዎቹ የክሪፕቶ መስኮች ናቸው ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡት የሚለው ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም። እስካሁን ባለው ሁነት በዚህኛው አዲስ የግብይት እንቅስቃሴ ሳይክል የRWA[Real World Assets] የAI እና Meme ኮይኖች የተለየ ትኩረትን እያገኙ የሚገኙ ናሬቲቮች ናቸው። ከእነዚሁ ጋር ተያይዞ የDeFi፤ የDePIN፤ የLayer1 የGameFi፤ እና የLayer 2 የተመረጡ ፕሮጀክቶችም የማይናቅ እንቅስቃሴን ያሳያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12❤3🤝1
ET Netsa Apps™ pinned «https://t.me/fomohash_bot/app?startapp=ref_EimZYuBG»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
0.1 + 0.1 + 0.1 = $1,457,341

In less than a week I think it's a record PAWS 🐾 powed TON and poooped the mini apps....

Not too long ago I told you how the TON blockchain along with telegram has changed the crypto meme coin launching meta a lot of projects need to raise funds for the liquidity pool and initial coin offering on the decentralized exchanges this is usually accomplished with pre-sales but TON has destroyed that methodology AND PUT IT TO BED 🛏️ with gamification and social-fi participants competing with each other in app make small contributions and those small contributions add up good job PAWS
🔥5👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
FOMOhash & #️⃣Memehash
on
🖥AMD Ryzen 7 5800H
🖥NVIDIA RTX3050

My tips and Advice
Webhash is also like these it has less miners BTW

Also Cube

Bit-U-Mine

Don't do it on your phone
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥2
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
አዲሱ የX Empire (Zoo) ፕሮጀክት

ያልጀመራችሁ ጀምሩ👇
t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref590190349

✅አሰራሩ ቀላል ነው Task ስሩ
✅Daily reward claim አድርጉ
✅animal በመግዛት Zoo per hour አሳድጉ
✅wallet አገናኙ+ star transaction

Today Zoo Riddle of the day

አዲሱ የX Empire (Zoo) ፕሮጀክት

ያልጀመራችሁ ጀምሩ👇
t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref590190349

✅አሰራሩ ቀላል ነው Task ስሩ
✅Daily reward claim አድርጉ
✅animal በመግዛት Zoo per hour አሳድጉ
✅wallet አገናኙ+ star transaction

🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
Hipo Gang is now rewarding for holding HPO too guys wellahi this is the easiest airdrop ever but you are not doing it

https://t.me/HipoGangBot/join?startapp=444033401

Start please
😢5👍1
🔖በአጭሩ ይህ ምስል የቢትኮይንን💰 አይበገሬነት፤ ተፈላጊነት፤ ምናልባትም የዲጂታል ወርቅነት የሚያረጋግጥ ነው ብንል ማጋነን አይሆንም። አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የETF ግዢዎች ለብቻቸው የቢትኮይንን 1/20ኛ አቅርቦት ሊገዙ ችለዋል። በተቻላችሁ ከ100 ጀምሮ የምታጠራቅሙትን ጥሪት የሪስክ ማኔጅመንት ጨምራችሁበት እና የDCA ስትራቴጂን በመውሰድ ለራሳችሁም ይሁን ለልጆቻችሁ የሚደርስ እና ለረጅም ጊዜ የምትይዙት[ልክ ብራችሁን ባንክ እንዳስቀመጣችሁት በመቁጠር] ጥሪቶቻችሁን በተወሰነ መልኩ ወደዲጂታሉ "ጩባ" ብታዞሩት ወንድማዊ ምክሬ ነው።

‼️ይህን መልእክት በምንም አይነት መልኩ የፋይናንሳዊ ምክር አድርጋችሁ እንድትወስዱት ያልታሰበና ግላዊ እሳቤዬ መሆኑንም አበክሬ ለማሳወቅ እወዳለው። ከጥንስሱ የመጣሁበት እና በራሴም ሆነ በፋይናንሱ ረገድ ልዩነት ፈጣሪ ሁነትን ስላየሁበት ምክሬን ለመለገስ እና ለማካፈል ብቻ ቢሆን እንጂ . . .
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10⚡1🔥1
#ቢትኮይን💰 #Realized_Profit_Ratio

🚩ሌላው በዚኛው የቡል ሳይክል የተለየ ሁነት ሆኖ የምናገኘው ኢንቨስተሮች ያደረጉት የሪያላዝድ ወይም ያሳኩት የትርፍ ክፍፍል መጠን እጅግ አነስተኛ መሆኑ ነው። ከዚህ በፊት ቢትኮይን ከፍተኛ የምንዜውም ዋጋውን ባሳካባቸው ሁነቶች አብዛኛው ኢንቨስተር ይቀንሳል የሚል እምነት በብዛት ይዞ ይገኝ ሰለነበር ዋጋው ጣሪያውን ሲነካ አብዛኛው ሲሸጥ የሚስተዋልበት ሁነት ነበር። በምስሉ እንደምትመለከቱት ግን ቢትኮይን የ104 ሺህ ዶላር ጣሪያውን ቢነካም እስካሁን ያገኙትን ትርፍ ችላ በማለት አብዛኛው ኢንቨስተሮች አሁንም ያልሸጡ መሆኑን መረዳት ይቻላል። ይህ Realized Profit Ratio የምንለው የፈንዳመንታል አናላሲስ መጠቆሚያ ኢንዲኬተር በዋናነት የሚያመላክተን በተለይ ደግሞ Whale ብለን የምንጠራቸው ብዛት ያለው የክሪፕቶ ክምችትን በመያዝ የሚገበያዩ ኢንቨሰተሮች/ትሬደሮች ገበያውን ትርፋቸውን በማሳካት ለቀው እየወጡ መሆን አለመሆኑን ለመለየት የምንጠቀምበት መለኪያ ነው።

✏️ከዚህ በታች ያለው ቻርት በዋነኝነት ከ10 እስከ 100፤ ከ100 እስከ 1000፤ እና ከ1000 እስከ 10000 ቢትኮይኖችን የያዙ ዋሌቶችን እና እንቅስቃሴያቸውን የሚያሳይ ቻርት ነው። ከዚህ በፊት በተመዘገቡት የቢትኮይን የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋ[All Time High /ATH] ወቅቶች የታዩ የነበሩ የትርፍ መውሰድ እና የሽያጭ እንቅስቃሴ በዌሎች እንዳልተጀመረ ያሳያል። ይህም በዋነኝነት የቢትኮይን ከፍተኛ ዋጋ ገና አሁንም ለዚኛው ሳይክል ተመዝግቦ እንዳላለቀ እና የተወሰነ ከፍታዎች አሁንም ሊያሳይ እንደሚችል ማሳያ ነው።

በዚህ አማካኝነት ለእኛም የማጥኛ ጊዜ፤ የኢንቨስትመንት ካፒታል ማጠራቀሚያ መተንፈሺያን እና የተረጋጋ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን ለመከወን የሚረዳ ክፍተትን እንደሚሰጠን እምነታችን ነው። ይህም በዋነኝነት የአልት ሲዝን ከመጀመሩ በፊት በመጀመሪያ ቢትኮይን ከፍተኛ ዋጋውን ማስመዝገብ ሲኖርበት አለፍ ሲልም የኢቲሪየም እንቅስቃሴም ከሌሎቹ ማየል የሚኖርበት ይሆናል። ይህ የሚያመላክተን በተለይ አብዛኛዎቻችን አነስተኛ ዋጋ ያላቸውን የክሪፕቶ ኮይኖች ለማግኘት ፍላጎታችን እንደመሆኑ የተወሰነ ጊዜ እንደሚገዛልን እምነታችን ነው።


🔖የቢትኮይን የዋጋ እንቅስቅሴ ምን ሊመስል እንደሚችል በተለይ ከቴክኒክል አናሊስስ እይታ አንፃር ልንጠብቅ የሚገቡንን አካሄዶች በቀጣይ በሚኖሩ ፓስቶች ለማብራራት የምሞክር ይሆናል።

@cryptotalk_et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
#የኔ_እይታ

አሜሪካን የምታክል ልእለ ሀያል ኢኮኖሚ የሀብት ክምችቷን ከወርቅ ጎን ለጎን በቢትኮይንም ለማድረግ እያሰበች ትገኛለች። እሷ የራሷን መገበያያ ተጠራጥራ ይህን እያሰበች ባለችበት በዚህ ወቅት እኛ ኢትዮጵያውያንም ሆንን ሌሎች አያሌ አፍሪካዊ አገረመንግስታት ግን አሁንም በዶላር ጥገኝነት ላይ እንደተንጠለጠልን አለን? መንቂያችን መቼ ይሆን?! እኛ ባንጠቀም ለልጆቻችን ትሩፋት መሆን የምንችለውስ መቼ ይሆን?! . . . ያብራልን ከማለት ውጪ ምን ማለት ይቻላል። 😐
🔥15⚡3👍3❤1
So if you guys are thinking of starting one of these hash mining airdrops I think web hash is the best option if you can see in the screenshot there are not many users meaning that you can even start mining with your smartphones and may not need a computer the more users come the more complex the hashes get the more difficult it becomes and the less that you get on my phone I'm getting like 10 to 15 web hash every block was able to get 1,039 before upgrading even in 1 day also it started very recently

https://t.me/webhash_bot?start=_tgr_KhgjxqdmYjBk

Start it early mine it right 👍
👍8
Someone explain this please ? What's going on here
👍4
#Bull_Insight 004
#API3_USDT
Current Price : $2.10

❓#Accumulation_Reason
API3/USDT weekly chart is already on formation of two bullish patterns - Cup & Handle and Falling Wedge Breakout simultaneously:

📈1. Cup and Handle Pattern Analysis
The Cup and Handle is a well-known bullish continuation pattern signaling a potential breakout to higher levels. Here’s a breakdown of the formation on API3's weekly chart:

🔖Cup Formation
Structure: The large rounded cup reflects a prolonged bottoming phase (accumulation) where sellers were gradually exhausted.
Timeline: The cup began forming around April 2022, reaching its bottom in mid-2023, and completed the rounding structure by November 2023.
Key Resistance: The neckline (resistance) sits at approximately $4.20, which aligns with the cup's previous high.

🔖Handle Formation
Structure: The handle is a smaller consolidation phase, typically sloping downwards slightly before a breakout.
Current Status: The handle broke out of a descending falling wedge, suggesting increasing buying momentum.

🎯Breakout and Target
Measured Move: To estimate the breakout target, the depth of the cup (~$3) is projected upward from the neckline. If the price can fulfill the falling wedge breakout move it means it will fulfil the "Cup and Handle" pattern in a well mannered market development.

Target Price: 𝑁𝑒𝑐𝑘𝑙𝑖𝑛𝑒($4.20)+𝐶𝑢𝑝 𝐷𝑒𝑝𝑡ℎ ($ 3.00)= $7.50
Neckline($4.50) + CupDepth($3.00)= $7.50


📈2. Falling Wedge Breakout
The falling wedge is another bullish reversal pattern that adds confluence to the overall breakout scenario:

🔖Pattern Structure
📌The price consolidated within a downward-sloping wedge for several weeks, showing declining volatility.
A falling wedge indicates that sellers are losing strength while buyers accumulate at lower levels.

✏️Breakout Confirmation
Breakout Point: Price recently broke out of the wedge around the $2 level, signaling a shift in momentum.
Volume Increase: Notice the spike in volume, which validates the strength of the breakout.

💵Target Price
📌The measured move of a falling wedge is the height of the wedge projected upward from the breakout point.
Target Estimate: Approximately $4.00 - $4.50, which aligns perfectly with the Cup and Handle resistance.

🚩3. Key Levels to Watch
Immediate Support: $1.71 - $2.00 (breakout point).

Resistance[Target] Levels:
Short Term :
🎯Target 1: $2.79
🎯Target 2: $3.00
🎯Target 3: $3.48
🎯Target 4: $4.10

Mid Term Targets :
🎯Target 5: $4.50
🎯Target 6: $4.90
🎯Target 7 : $5.60

Long Term Targets :
🎯Target 8 : $7.28
🎯Target9 : $8.73
🎯Target 10 : $11
🎯Target 11 : $14.89
🎯Target 12 : $18.67

In generalized format :
Short-Term Target: $4.50 (Falling Wedge breakout alignment).
Mid Term Target : $7.50 (Projected target based on Cup depth)
Long Term Target : $18.67 [10x]


🔖4. Educational Takeaways for Students
✔️Confluence of Patterns: The Cup and Handle and Falling Wedge appearing simultaneously provides a strong bullish signal.
✔️Volume Confirmation: Breakouts with high volume add credibility to the move.

Entry Strategy:
✔️Ideal entries would be near the wedge breakout $1.80-$2.10) or after retesting the resistance-turned-support zone.
✔️Confirmation for long term entry comes when the price sustains above $4.50.
⛔️Risk Management: Place stop-losses below recent breakout points or at $1.68 to protect against invalidations. Long term holders need to give some more space for the stoploss positioning based on your strategies.

5. Conclusion
The API3/USDT chart showcases a strong bullish setup supported by two patterns:
✏️The Cup and Handle projects a potential rally toward $7.50 further with a potential of fib expansion move upto the 4.618 level of $18.6 price zone.
✏️The Falling Wedge Breakout confirms momentum, with initial targets around $4.20.
🔖In conclusion you should closely observe price action around key levels, volume behavior, and retests of breakout zones to validate further upside movement.

ይህ ፓስት የፀሀፊው ግላዊ እይታ ነው። በምንም ሁነት እንደፋይናንሳዊ ምክር እንዳይወሰድ፤ በራሳችሁ የመጨረሻ የሆነ ጥናት ማድረግ እንዳለባችሁ አበክረን ማሳሰብ እንወዳለን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥2⚡1❤‍🔥1❤1👌1🏆1