ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
ET Netsa Apps™ pinned «KRAIN Update 👇 Go here https://airdrop.krain.ai/E2835L -Connect same Wallet -Connect Twitter And Email -Check Ur pts»
ሰላም ጋይስ ፡

አብዛኛዎቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት እና እኔም አስቀድሜ ቃል በገባሁት መሰረት በተቻለኝ ከአሁኑ በመጪው የአልት ሲዝን የተሻለ ትርፍን ማስገኘት የሚችሉ ተብለው የሚታሰቡ ኮይኖችን በመለየት በተለይ ከፈንዳመንታል አናሊስስ አንፃር ጥሩ የሆነ እምቅ የማደግ እድል ያላቸውን ቶክኖች እንደየናሬቲቫቸው እየከፋፈልኩ ላካፍላችሁ እሞክራለው። ይህን ሳደርግ ግን ከናንተ አንድ ሀላፊነት እንድትወስዱ የምፈልገው ትልቅ ነገር አለ። ይኸውም ብዙዎች እንደሚመስላቸው የቡል ማርኬት ዝም ብሎ ብር የሚዛቅበት ብቻ ሳይሆን ብራችንንም የምንበላበት ነውና በተለየ ሁነት የምትገዟቸውን ኮይኖች የራሳችሁን የሆነ የመጨረሻ ጥናት በማድረግ እንድታደርጓቸው እና የሪስክ ማኔጅመንት ህጋችሁንም በጠበቀ ሁኔታ ትከተሉ ዘንድ ለማሳሰብ እወዳለው። በእነዚህ ጥሪዎች ያሉ የኢንቨስትመንት እድሎች በአንድ ቀን ወይም ሳምንት ልዩነት የምታዩባቸው ሳይሆኑ ካፒታላችሁን በመከፋፈል ከመካከለኛ እስከ ረጅም ጊዜ እቅድ ከ50 እስከ 100 እጥፍ ድረስ ልታገኙባቸው የምትችሉ እና በጣም የተለቀ ትእግስትን የሚጠይቁ መሆኑንም ለማስታወስ እወዳለው።

ማሳሰቢያ፡ በዚህ የትዊተር ትሪድም ሆነ በቀጣይነት ይዘንላችሁ የምንቀርባቸውን የትኛዎቹንም የኮይን ጥቆማዎች በምንም አይነት ሁነት እንደፋይናንሲዊ ምክር ሊወሰዱ የማይገባቸው እና የፀሀፊውን እይታ ብቻ የያዙ ሀሳቦች መሆናቸውን በዚህም ሊመጣ የሚችለውን ማንኛወንም አይነት ሪስክ ተገበያዮች ራሳቸው በራሳቸው መውሰድ የሚኖርባቸው እና ኮሚዩኒቲያችንም ምንም አይነት ሀላፊነት የሚወስድበት እንዳልሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ይህን ያህል እንደመግቢያ ካልን በቀጣዩ መስፈንጠሪያ በምታገኙት የትዊተር መስፈንጠሪያ የኮይኖቹን ዝርዝር ማግኘት የምትችሉ ይሆናል። እግረ መንገዱንም መሰል የኮይን ጥቆማዎች እና ጥናታዊ ዘገባዎች ከተመቿችሁ ፖስቱን BookMark🔖 ማድረግ እንዲሁም ሌሎች ቢያዩት ሊጠቀሙ ይችላሉ ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ ላይክ ReTweet እና ኮሜንት በማድረግ ተደራሽነቱ ይሰፋ ዘንድ የበኩላችሁን ትወጡ ዘንድ ለመጠየቅ እንወዳለን። መልካም ምሽት።

🔗የትዊተር #Thread ሊንክ ፡ https://twitter.com/CryptotalkEt/status/1870903268089417896
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17❤5🔥2🙏1
Project ⛽ Gaspump Guys ready with (15 - 50TON )
Anonymous Poll
61%
Ready 🙂
39%
Not yet
👍2❤1
first person to comment me please that doesnt have meme hash ill send you a link to start mining free
👍12❤4
ET Netsa Apps™ pinned «first person to comment me please that doesnt have meme hash ill send you a link to start mining free»
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ? እስቲ ሳምንታዊ የትሬዲንግ ጥሪዎቻችን እንዴት እንደነበሩ ለመመልከት እንሞክር።

እንደሚታወቀው በመጪው የቡል ማርኬት በጋራ የምንጠቀምበትን መንገድ ለመፍጠር በማሰብ የተለያዩ የገበያ እይታዎቼን ማጋራት እንደምጀምር ካሳወኩ እና ያንንም ማድረግ ከጀመርኩ እነሆ 8ኛ ቀናችን ላይ እንገኛለን። እንዳጋጣሚ ሆኖ በተለይ ብዙዎቻችሁ እየጠበቃችሁ የነበረው የተለያዩ የአልት ኮይን ጥሪዎች በገበያው መውረድ ምክንያትነት ያን ያህል አመርቂ ጥሪዎችን ማቅረብ አልተቻለኝም ነበር። እንደምታውቁት በትሬዲንጉ አለም በትክክለኛ አመንክዮ ላይ ያለተመሰረተ ግብይት ከማድረግ በተሻለ ከናካቴው ትሬድ አለማድረግ አንዱ የስኬታማ ትሬደሮች ስትራቴጂ ነውና የቢትኮይን እንቅስቃሴ እስከሚለይለት እና አልት ኮይኖችም ከዚህ መሰሉ ተፅእኖ ሙሉ ለሙሉ ነፃ እሰክሚሆኑ ድረስ መጠበቅን መርጫለው። ይህንንም በዋናነት ያደረኩት በተለይ አብዛኛዎቻችሁ ለክሪፕቶ አለም አዲስ እንደመሆናችሁ ከሪስክ ማኔጅመንት ተጋላጭነታችሁ አንፃር ያለባችሁን ችግር ላለማባባስ እና ኪሳችሁንም ከኪሳራ ለመጠበቅ እንደነበር ልብ ይሏል።

ታዲያ በዚህ አካሄዳችን በአንድ ሳምንት ውስጥ አራት በተሳካ ሁኔታ ያለቁ የትሬድ ሴትአፖችን እና አንድ በአሁኑ ሰዓት እየተከወነ ያለ የግብይት ሁነትን በመጠራት ጥሩ የሆነ ሳምንትን እንደጅማሬያችን ሆኖልን ልናሳልፍ ችለን ነበር። እንደአጠቃላይ የነበረውን ሁነት ለማስታወስ ያህል፡

1/ የመጀመሪያ የገበያ ሁነት አካሄዱን ለመገምገም የሞከርኩት ዴሴምበር 15 ላይ በነበረው የትሬዲንግ ቪው ቻርት እይታ ፖስቴ ላይ ቢትኮይን ከ102700 ዶላር በላይ ወዳለው እና ጠንካራ ወደሆኑት የ105 እና የ107ሺ የሬዚስታንስ እርከኖች እንደሚጓዝ ነበር። ይህ ሁነት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ ዲሴምበር 17 ላይ ቢትኮይን የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋ የሆነውን የ108353 ዶላር እርከን ሊነካ ችሎ ነበር። ✔️

2/ ይሁንና ይህ እርከን እጅግ የጠነከረ የሬዚስታንስ ዞን እንደመሆኑ እና ገበያው እያሳየ ከነበረው ደካማ አካሄድ በተጨማሪነት እና በዋነኝነት ደግሞ ሀውኪሽ የሆነ ውሳኔ የተሰማበት ዜና በአጠቃላይ ቢትኮይን አሳይቶ የነበረው ጥንካሬ ሊከዳው እንደሚችል ማሳያ ሆኖን ቢትኮይን ቢሪሽ ሊሆን እንደሚችል 105 ሺህ የዋጋ እርከን አካባቢ ወደሽያጭ መግባት አዋጪ እንደሆነ ገምተን ነበር። ይህም ሁነት በተለይ በአንድ ቀኑ ቻርት ላይ አሳይቶን ከነበረው የዶጂ ካንድል ጋር በዋነኝነት የተወሰደ እንደነበር ይታወሳል። ✔️

3/ በሶስተኛው የግብይት አካሄዳችን ቢትኮይን በእለታዊ ቻርቱ ከሰራው የዶጂ ካንድል ባለፈ የመሰረተው የራይዚንግ ዌጅ ቢሪሽ ፓተርን መሰበር በተጠናከረ ሁኔታ የገበያ ዋጋው የበለጠ ወደታች ሊጓዝ እንደሚችል ማሳያ ሆኖ እስከ 95700 ዶላር ድረስ የወረደበትን ሁነት ልንመለከት ችለን ነበር። ✔️

4/ከዚህ እርከን ሰበራ ሙከራ በኋላ ቢትኮይን ባደረገው መልሶ የማደግ እንቅስቃሴ ወደነበረበት የ6 ፊገሮች ዋጋ ይመለስ ይመስል የነበረ ቢሆንም እንደአለበት የዋጋ ጣሪያነት እና ቢሮች እንደነበራቸው ጥንካሬ አሁንም መልሶ ሊወርድ እንደሚችል ያሳየንበት እና ያንንም ሁነት ያረጋገጠበትን ሁነት ልንመለከት ችለን ነበር። ✔️

5/ በስተመጨረሻ አሁንም በስራ ላይ ያለው የመጨረሻው የትሬድ ሴትአፓችንን በአንድ ቀኑ ቻርት ላይ ባገኘነው የቡሊሽ ሜጋፎን ፓተርን እና በኢቺሞኩ ክላውድ ባህሪያቱ ምክንያት ሲሆን በተለይ አሁን ባለበት አካሄድ እስከ 90ሺህ የአሜሪካን ዶላር ሊወርርድበት የሚችል እድል ያሳየንበት ነበር። ይህ ትሬድ በአጭር ጊዜ የግብይት ታይም ፍሬም ላይ ለሚገበያዩ ቤተሰቦች ጥሩ የሆነ እድል የሰጠ ቢሆንም እንደገበያው ኢተገማችነት እስካሁን የደረሰበት የ92500 ሺህ እርከን ድረስ ባለው ሁነት የትሬዳችንን 50 በመቶ ይዘን መውጣት የምንችልበትንም እድል የሰጠን ሆኖ እናገኘዋለን። 🟢

በዚህም በአጠቃላይ ከአልት ኮይኖች ውጪ በዋነኝነት በቢትኮይን ላይ አተኩሮ ባለፈው የትሬዲንግ ሳምንታችን ቢትኮይን ከ102700 ወደ 107000 እንደሚያድግ፤ ከ105000 ወደ 95000 እንደሚወርድ እና በድጋሚም ከ95000 ወደ 90ሺህ የገበያ ዋጋ እርከን እንደሚወርድ የወሰድናቸው ቅድመግሞቶች ሁሉ በተሳካ ሁነት የተፈፀሙ መሆኑ ለማስሳወቅ እወዳለው።

እንዳጠቃላይ ያለንበትን አሁናዊ ሁነት በተብራራ መልኩ ገበያው ሁነኛ እንቅስቅሴዎችን በሚያሳይበት ቅፅበት update የማደርጋችሁ ሲሆን በተቻለ የሪስክ ማኔጅመንት ህጋችሁን አጠንክሩ እንጂ እኔ የሰራሁትን ሁሉ አብሬ ላሰራችሁ ቃሌም እንደሆነም ለማሳወቅ እወዳለው።

በተረፈ በተለይ የሜም ኮይን ጥሪዎች እጅግ በጣም በጣም በጣም ከሚታሰበው በላይ ቁምራዊ ባህሪይ ያላቸው በመሆናቸው ከእኔ በተለይ በሺት ኮይን ደረጃ ያሉ እንደጋምብል የሚታዩ የክሪፕቶውን ስፔስ የሚያጠለሹና የማይወክሉ ጥሪዎችን ከወዲሁ እንዳጠብቁ አበክሬ ለማሳወቅ እወዳለው። ይልቅስ የአልት ኮይኖችን እንቅስቅሴ በደንብ ተከታትዬ ከጨረስኩና ገበያውም ጥሩ መነቃቃትን ካሳየ በኋላ ከሞላ ጎደል ከሪስክ ነፃ የሆኑ ኮይኖችን እየጠራሁ ፍርቱናችንን የፈቀደልልን ልኬት ሁሉ በአንድ ላይ የምንበላ ይሆናል።

መልካም ምሽት በያላችሁበት።
💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍17❤3⚡3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
#Altcoins

ታሪክ እንደሚያወሳን ከዚህ በፊት በነበሩ አካሄዶች ፡ ባለፉት ሁለት ቡል ራኖች የአልት ኮይን ሲዝን የጀመረባቸው ቀናት የሚከተሉት ናቸው።
✔️ዲሴምበር 22 2017.
✔️ዲሴምበር 23 2020.

ከእነዚህ ቀናት በኋላ አልት ኮይኖች በ2017 ወደ100 ፐርሰንት እንዲሁም በ2021 ደግሞ ወደ800 ፐርሰንት እድገትን አሳይተው ነበር። እናማ ምን ልላችሁ ነው፤ በጣም በቅርቡ፤ እጅግ በጣም በቅርቡ ይኸው የአልት ኮይን ሲዝን በይፋ የሚጀምር ይሆናል። ሲጀምር ታዲያ ሁሉም ኮይኖች የማደግ እድላቸው እንደአላቸው አቅም የሰፋ ስለሚሆን ካሁኑ በተቻለ ኢንቨስት የምታደርጉት የካፒታል መጠን በመለየት ብትዘጋጁ ጥሩ ባይ ነን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥14👍3🎉1
Need 500k followers for paws let's go https://x.com/airmin_agent?s=09
👍2
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
PHANTOM

በዚህ ሊንክ ግቡ
➖ አፑን Download አድርጉ
➖ Wallet create አድርጉ
➖ Settings ውስጥ ግቡ
➖ Username create አደርጉ
➖ Search 🔍 ቦታውን በመንካት የሰዎችን username በማስገባት follow ተደራረጉ (use mine Follow me @welidooo

Let’s follow each other 👀

NOTE : FUND RAISED 110M USD 🔎

CAUTION: ALWAYS SAVE YOUR SEED PHRASE ❤️

🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
የቢትኮይን💰 የገበያ ዋጋ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በነበሩ የፈረንጆቹ የገና Eve የሚከተሉትን ዋጋዎች አስመዝግቦ ነበር። ስለቻርት የምታውቁ HH እና LH የሚሰራበት መንገድና ግዝፈቱ አይናችሁን የበለጠ ከፍታችሁ እንድታዩት የሚያደርግ እንደሆነ እምነቴ ነው። 🙏

✔️2010: $0.25
✔️2011: $4.22
✔️2012: $13.35
✔️2013: $690
✔️2014: $318
✔️2015: $455
✔️2016: $895
✔️2017: $13,983
✔️2018: $3,779
✔️2019: $7,193
✔️2020: $24,705
✔️2021: $50,440
✔️2022: $16,828
✔️2023: $43,146
✔️2024: $94,000
✔️2025: እኔ ከትንሽዬ ምኞት እና ከፍ ካለ አመንክዮ ጋር እንደሁነቱ አካሄድ ከ240ሺህ እስከ 360ሺህ ዶላር እጠብቀዋለው። እናንተስ? እስቲ ግምታችሁን አስቀምጡ።👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍10🔥4❤‍🔥1
ET Airdrop Official 💲
PHANTOM በዚህ ሊንክ ግቡ ➖ አፑን Download አድርጉ ➖ Wallet create አድርጉ ➖ Settings ውስጥ ግቡ ➖ Username create አደርጉ ➖ Search 🔍 ቦታውን በመንካት የሰዎችን username በማስገባት follow ተደራረጉ (use mine Follow me @welidooo Let’s follow each other 👀 NOTE : FUND RAISED 110M USD 🔎 CAUTION:…
PHANTOM

በዚህ ሊንክ ግቡ
➖ አፑን Download አድርጉ
➖ Wallet create አድርጉ
➖ Settings ውስጥ ግቡ
➖ Username create አደርጉ
➖ Search 🔍 ቦታውን በመንካት የሰዎችን username በማስገባት follow ተደራረጉ (use mine Follow me @welidooo

Let’s follow each other 👀

NOTE : FUND RAISED 110M USD 🔎

CAUTION: ALWAYS SAVE YOUR SEED PHRASE ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4👍3🔥3
ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከታች ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።
🚀 7147% ROI: Did you catch this?!

This free trade we shared earlier delivered an insane +7147.13% ROI.

📈 BTCUSDT Long 100x

• Entry: 53,400.00
• Current Price: 95,344.10

in 1 hour, we’re dropping another huge BTC signal. Don’t miss out on what could be your next big win!

⏰ Be ready:
👉 t.me/doublegtrading
👍1🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🔖የክሪፕቶከረንሲን በፍጥነት እየተቀበሉ ካሉ አገራት ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሁለተኛ ከዓለም 26ተኛ ላይ ትገኛለች። እናንተም የዚህ ቁጥር አካላት ናችሁና በርትታችሁ እውቀታችሁን ለማስፋት ሞክሩ። እመኑኝም አትመኑኝም በተሰጠችኝ አጭር ጊዜ ካየኋቸው የስራ መስኮች ሁሉ የማያሳፍር ክፍያ የሚከፍላችሁ ስራ ነውና ወጥሩ ለማለት ያህል ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥26👍8❤5🤝1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🔖By the way ስለአልት ሲዝኑ ወሳኝ ኮይኖች በማውራቱ ሂደት ያላወራሁላችሁና ሙያ በልብ ነው ብዬ ከያዝኳቸው የኮይን ስሞች መካከል አንዱ "$ETN"🪙 ይባላል። እናማ ያው ሀበሾች ስንባል በአገር ምርት ትንሽ የተንሸዋረረ ምልከታ ስላለን እንጂ ከይርጋጨፌ እና ከሀረር ቡና የማይታነነስ የውጪ ምንዛሬን ከዳያስፖራውም ሆነ ከውጪው የክሪፕቶ ስፔስ እንደምናመጣ ትልቅ እምነቴ ነው። ለራስ ሲቆርሱ አያስንሱ አይደል የሚባለው . . . እንደሱ ለማለት ነው።

⛔️የግርጌ ማስታወሻ ፡ ይህንን ሁነት ሳስታውሳችሁ በምንም መልኩ የETN ኮይንን እንድትገዙ እንዳልሆነና ደጋፊዎቻችንና ቤተሰቦቻችን አሁንም ተስፋ እንዳትቆርጡ እንጂ ፕሮጀክቱን ገና ከማማው እንደምናደርሰው በእውቀት ማነስ ለተጠራጠራችሁን አመንክዮና ማስረጃ ላይ ተመስርታችሁ እንድትከታተሉን እንዲሁም በጥላቻ አይናችሁ ቀልቶ ጥርሳችሁ ለመሳቅ ለሚጥረው ውስጣችሁ ግን ላረረው የሳቃችሁበት ስራ ነገ ገናናቱን ስታረጋግጡ ለካ ኢትዮጵያዊነትም ውስጥ ይቻላል እንድትሉ እንደሆነ ልብ ይሏል።

መልካም ምሽት።
💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2🔥16👍12❤6🎉5⚡2🙏2
#Bitcoin_Update

🔖ቢትኮይን💰 ባሰብነው ልክ ዋጋው ለእርማት በጣሙን ባይወርድም ከሞላ ጎደል ወደ 75% የሚሆነው የግምታችን ልኬት ድረስ ማለትም እስከ 92200 ዶላር አካባቢ በመውረድ እርማት ያደረገ የነበረ ሲሆን አሁን ደግሞ ይዞ የነበረውን የቡሊሽነት ባህሪ በመቀጠል በአንድ ሰዓቱ ታይም ፍሬም በጣም ቡሊሽ ከሚባሉት የፓተርን አይነቶች ውስጥ የሆነው የAdam&Eve Pattern በመመሰረት የመጨረሻ የሬዚስታንስ እርከኑን በመፈተን ላይ ይገኛል። ከዚህ እርከን የሚወጣ ከሆነና በተለይ ከ99000 ዶላር በላይ ካንድሉ ከዘጋ ምናልባትም የቢትኮይን ቡሊሽነት በአጭር ጊዜ ግብይት ቢያንስ እስከ 105 ሺህ የሬዚስታንስ እርከን የሚያስኬደውን የግብይት እድል ማግኘት የሚቻል ይሆናል። ይህንን የመውጫ እርከን እንደታርጌት የወሰድነው በተለይ እንደተጨማሪ ኮንፍሉዌንነት ከሰበረው የጎንዮሽ ዳውንትሬንድ መስመር ሰብሮ በመውጣት ብዙውን ጊዜ እንደሚከሰተው ቢያንስ የ78.6% የፊቦናቺ ሌቭልን ለመፈተን ስለሚሞክርም ጭምር ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
In order to achieve the above targets though መጀመሪያ በምስሉ እንደምትመለከቱት ቢያንስ በ4 ሰዓቱ የጊዜ ገደብ ላይ ከኢቺሞኩ ደመናው ፕራይስ ሰብሮ መውጣት የሚችልበት ሁነት ሊኖር ይገባል። አልያም ይህ ቦታ ጠንካራ ሬዚስታንስ እርከን እንደመሆኑ ጠንካራ የሆነ ወደታች ሪባውንስ የመፍጠር እድልም ሊኖረው እንደሚችል ከግምት ማስገባት ግድ ይለናል።
👍2