https://t.me/money_dogs_bot/money_dogs?startapp=Ql1GRu4U
Who let the Money Dogs out?
Who let the Money Dogs out?
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ? እስቲ ሳምንታዊ የትሬዲንግ ጥሪዎቻችን እንዴት እንደነበሩ ለመመልከት እንሞክር።
እንደሚታወቀው በመጪው የቡል ማርኬት በጋራ የምንጠቀምበትን መንገድ ለመፍጠር በማሰብ የተለያዩ የገበያ እይታዎቼን ማጋራት እንደምጀምር ካሳወኩ እና ያንንም ማድረግ ከጀመርኩ እነሆ 8ኛ ቀናችን ላይ እንገኛለን። እንዳጋጣሚ ሆኖ በተለይ ብዙዎቻችሁ እየጠበቃችሁ የነበረው የተለያዩ የአልት ኮይን ጥሪዎች በገበያው መውረድ ምክንያትነት ያን ያህል አመርቂ ጥሪዎችን ማቅረብ አልተቻለኝም ነበር። እንደምታውቁት በትሬዲንጉ አለም በትክክለኛ አመንክዮ ላይ ያለተመሰረተ ግብይት ከማድረግ በተሻለ ከናካቴው ትሬድ አለማድረግ አንዱ የስኬታማ ትሬደሮች ስትራቴጂ ነውና የቢትኮይን እንቅስቃሴ እስከሚለይለት እና አልት ኮይኖችም ከዚህ መሰሉ ተፅእኖ ሙሉ ለሙሉ ነፃ እሰክሚሆኑ ድረስ መጠበቅን መርጫለው። ይህንንም በዋናነት ያደረኩት በተለይ አብዛኛዎቻችሁ ለክሪፕቶ አለም አዲስ እንደመሆናችሁ ከሪስክ ማኔጅመንት ተጋላጭነታችሁ አንፃር ያለባችሁን ችግር ላለማባባስ እና ኪሳችሁንም ከኪሳራ ለመጠበቅ እንደነበር ልብ ይሏል።
ታዲያ በዚህ አካሄዳችን በአንድ ሳምንት ውስጥ አራት በተሳካ ሁኔታ ያለቁ የትሬድ ሴትአፖችን እና አንድ በአሁኑ ሰዓት እየተከወነ ያለ የግብይት ሁነትን በመጠራት ጥሩ የሆነ ሳምንትን እንደጅማሬያችን ሆኖልን ልናሳልፍ ችለን ነበር። እንደአጠቃላይ የነበረውን ሁነት ለማስታወስ ያህል፡
1/ የመጀመሪያ የገበያ ሁነት አካሄዱን ለመገምገም የሞከርኩት ዴሴምበር 15 ላይ በነበረው የትሬዲንግ ቪው ቻርት እይታ ፖስቴ ላይ ቢትኮይን ከ102700 ዶላር በላይ ወዳለው እና ጠንካራ ወደሆኑት የ105 እና የ107ሺ የሬዚስታንስ እርከኖች እንደሚጓዝ ነበር። ይህ ሁነት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ ዲሴምበር 17 ላይ ቢትኮይን የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋ የሆነውን የ108353 ዶላር እርከን ሊነካ ችሎ ነበር።✔️
2/ ይሁንና ይህ እርከን እጅግ የጠነከረ የሬዚስታንስ ዞን እንደመሆኑ እና ገበያው እያሳየ ከነበረው ደካማ አካሄድ በተጨማሪነት እና በዋነኝነት ደግሞ ሀውኪሽ የሆነ ውሳኔ የተሰማበት ዜና በአጠቃላይ ቢትኮይን አሳይቶ የነበረው ጥንካሬ ሊከዳው እንደሚችል ማሳያ ሆኖን ቢትኮይን ቢሪሽ ሊሆን እንደሚችል 105 ሺህ የዋጋ እርከን አካባቢ ወደሽያጭ መግባት አዋጪ እንደሆነ ገምተን ነበር። ይህም ሁነት በተለይ በአንድ ቀኑ ቻርት ላይ አሳይቶን ከነበረው የዶጂ ካንድል ጋር በዋነኝነት የተወሰደ እንደነበር ይታወሳል።✔️
3/ በሶስተኛው የግብይት አካሄዳችን ቢትኮይን በእለታዊ ቻርቱ ከሰራው የዶጂ ካንድል ባለፈ የመሰረተው የራይዚንግ ዌጅ ቢሪሽ ፓተርን መሰበር በተጠናከረ ሁኔታ የገበያ ዋጋው የበለጠ ወደታች ሊጓዝ እንደሚችል ማሳያ ሆኖ እስከ 95700 ዶላር ድረስ የወረደበትን ሁነት ልንመለከት ችለን ነበር።✔️
4/ከዚህ እርከን ሰበራ ሙከራ በኋላ ቢትኮይን ባደረገው መልሶ የማደግ እንቅስቃሴ ወደነበረበት የ6 ፊገሮች ዋጋ ይመለስ ይመስል የነበረ ቢሆንም እንደአለበት የዋጋ ጣሪያነት እና ቢሮች እንደነበራቸው ጥንካሬ አሁንም መልሶ ሊወርድ እንደሚችል ያሳየንበት እና ያንንም ሁነት ያረጋገጠበትን ሁነት ልንመለከት ችለን ነበር።✔️
5/ በስተመጨረሻ አሁንም በስራ ላይ ያለው የመጨረሻው የትሬድ ሴትአፓችንን በአንድ ቀኑ ቻርት ላይ ባገኘነው የቡሊሽ ሜጋፎን ፓተርን እና በኢቺሞኩ ክላውድ ባህሪያቱ ምክንያት ሲሆን በተለይ አሁን ባለበት አካሄድ እስከ 90ሺህ የአሜሪካን ዶላር ሊወርርድበት የሚችል እድል ያሳየንበት ነበር። ይህ ትሬድ በአጭር ጊዜ የግብይት ታይም ፍሬም ላይ ለሚገበያዩ ቤተሰቦች ጥሩ የሆነ እድል የሰጠ ቢሆንም እንደገበያው ኢተገማችነት እስካሁን የደረሰበት የ92500 ሺህ እርከን ድረስ ባለው ሁነት የትሬዳችንን 50 በመቶ ይዘን መውጣት የምንችልበትንም እድል የሰጠን ሆኖ እናገኘዋለን።🟢
በዚህም በአጠቃላይ ከአልት ኮይኖች ውጪ በዋነኝነት በቢትኮይን ላይ አተኩሮ ባለፈው የትሬዲንግ ሳምንታችን ቢትኮይን ከ102700 ወደ 107000 እንደሚያድግ፤ ከ105000 ወደ 95000 እንደሚወርድ እና በድጋሚም ከ95000 ወደ 90ሺህ የገበያ ዋጋ እርከን እንደሚወርድ የወሰድናቸው ቅድመግሞቶች ሁሉ በተሳካ ሁነት የተፈፀሙ መሆኑ ለማስሳወቅ እወዳለው።
እንዳጠቃላይ ያለንበትን አሁናዊ ሁነት በተብራራ መልኩ ገበያው ሁነኛ እንቅስቅሴዎችን በሚያሳይበት ቅፅበት update የማደርጋችሁ ሲሆን በተቻለ የሪስክ ማኔጅመንት ህጋችሁን አጠንክሩ እንጂ እኔ የሰራሁትን ሁሉ አብሬ ላሰራችሁ ቃሌም እንደሆነም ለማሳወቅ እወዳለው።
በተረፈ በተለይ የሜም ኮይን ጥሪዎች እጅግ በጣም በጣም በጣም ከሚታሰበው በላይ ቁምራዊ ባህሪይ ያላቸው በመሆናቸው ከእኔ በተለይ በሺት ኮይን ደረጃ ያሉ እንደጋምብል የሚታዩ የክሪፕቶውን ስፔስ የሚያጠለሹና የማይወክሉ ጥሪዎችን ከወዲሁ እንዳጠብቁ አበክሬ ለማሳወቅ እወዳለው። ይልቅስ የአልት ኮይኖችን እንቅስቅሴ በደንብ ተከታትዬ ከጨረስኩና ገበያውም ጥሩ መነቃቃትን ካሳየ በኋላ ከሞላ ጎደል ከሪስክ ነፃ የሆኑ ኮይኖችን እየጠራሁ ፍርቱናችንን የፈቀደልልን ልኬት ሁሉ በአንድ ላይ የምንበላ ይሆናል።
መልካም ምሽት በያላችሁበት።
💚💛❤️
እንደሚታወቀው በመጪው የቡል ማርኬት በጋራ የምንጠቀምበትን መንገድ ለመፍጠር በማሰብ የተለያዩ የገበያ እይታዎቼን ማጋራት እንደምጀምር ካሳወኩ እና ያንንም ማድረግ ከጀመርኩ እነሆ 8ኛ ቀናችን ላይ እንገኛለን። እንዳጋጣሚ ሆኖ በተለይ ብዙዎቻችሁ እየጠበቃችሁ የነበረው የተለያዩ የአልት ኮይን ጥሪዎች በገበያው መውረድ ምክንያትነት ያን ያህል አመርቂ ጥሪዎችን ማቅረብ አልተቻለኝም ነበር። እንደምታውቁት በትሬዲንጉ አለም በትክክለኛ አመንክዮ ላይ ያለተመሰረተ ግብይት ከማድረግ በተሻለ ከናካቴው ትሬድ አለማድረግ አንዱ የስኬታማ ትሬደሮች ስትራቴጂ ነውና የቢትኮይን እንቅስቃሴ እስከሚለይለት እና አልት ኮይኖችም ከዚህ መሰሉ ተፅእኖ ሙሉ ለሙሉ ነፃ እሰክሚሆኑ ድረስ መጠበቅን መርጫለው። ይህንንም በዋናነት ያደረኩት በተለይ አብዛኛዎቻችሁ ለክሪፕቶ አለም አዲስ እንደመሆናችሁ ከሪስክ ማኔጅመንት ተጋላጭነታችሁ አንፃር ያለባችሁን ችግር ላለማባባስ እና ኪሳችሁንም ከኪሳራ ለመጠበቅ እንደነበር ልብ ይሏል።
ታዲያ በዚህ አካሄዳችን በአንድ ሳምንት ውስጥ አራት በተሳካ ሁኔታ ያለቁ የትሬድ ሴትአፖችን እና አንድ በአሁኑ ሰዓት እየተከወነ ያለ የግብይት ሁነትን በመጠራት ጥሩ የሆነ ሳምንትን እንደጅማሬያችን ሆኖልን ልናሳልፍ ችለን ነበር። እንደአጠቃላይ የነበረውን ሁነት ለማስታወስ ያህል፡
1/ የመጀመሪያ የገበያ ሁነት አካሄዱን ለመገምገም የሞከርኩት ዴሴምበር 15 ላይ በነበረው የትሬዲንግ ቪው ቻርት እይታ ፖስቴ ላይ ቢትኮይን ከ102700 ዶላር በላይ ወዳለው እና ጠንካራ ወደሆኑት የ105 እና የ107ሺ የሬዚስታንስ እርከኖች እንደሚጓዝ ነበር። ይህ ሁነት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ ዲሴምበር 17 ላይ ቢትኮይን የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋ የሆነውን የ108353 ዶላር እርከን ሊነካ ችሎ ነበር።
2/ ይሁንና ይህ እርከን እጅግ የጠነከረ የሬዚስታንስ ዞን እንደመሆኑ እና ገበያው እያሳየ ከነበረው ደካማ አካሄድ በተጨማሪነት እና በዋነኝነት ደግሞ ሀውኪሽ የሆነ ውሳኔ የተሰማበት ዜና በአጠቃላይ ቢትኮይን አሳይቶ የነበረው ጥንካሬ ሊከዳው እንደሚችል ማሳያ ሆኖን ቢትኮይን ቢሪሽ ሊሆን እንደሚችል 105 ሺህ የዋጋ እርከን አካባቢ ወደሽያጭ መግባት አዋጪ እንደሆነ ገምተን ነበር። ይህም ሁነት በተለይ በአንድ ቀኑ ቻርት ላይ አሳይቶን ከነበረው የዶጂ ካንድል ጋር በዋነኝነት የተወሰደ እንደነበር ይታወሳል።
3/ በሶስተኛው የግብይት አካሄዳችን ቢትኮይን በእለታዊ ቻርቱ ከሰራው የዶጂ ካንድል ባለፈ የመሰረተው የራይዚንግ ዌጅ ቢሪሽ ፓተርን መሰበር በተጠናከረ ሁኔታ የገበያ ዋጋው የበለጠ ወደታች ሊጓዝ እንደሚችል ማሳያ ሆኖ እስከ 95700 ዶላር ድረስ የወረደበትን ሁነት ልንመለከት ችለን ነበር።
4/ከዚህ እርከን ሰበራ ሙከራ በኋላ ቢትኮይን ባደረገው መልሶ የማደግ እንቅስቃሴ ወደነበረበት የ6 ፊገሮች ዋጋ ይመለስ ይመስል የነበረ ቢሆንም እንደአለበት የዋጋ ጣሪያነት እና ቢሮች እንደነበራቸው ጥንካሬ አሁንም መልሶ ሊወርድ እንደሚችል ያሳየንበት እና ያንንም ሁነት ያረጋገጠበትን ሁነት ልንመለከት ችለን ነበር።
5/ በስተመጨረሻ አሁንም በስራ ላይ ያለው የመጨረሻው የትሬድ ሴትአፓችንን በአንድ ቀኑ ቻርት ላይ ባገኘነው የቡሊሽ ሜጋፎን ፓተርን እና በኢቺሞኩ ክላውድ ባህሪያቱ ምክንያት ሲሆን በተለይ አሁን ባለበት አካሄድ እስከ 90ሺህ የአሜሪካን ዶላር ሊወርርድበት የሚችል እድል ያሳየንበት ነበር። ይህ ትሬድ በአጭር ጊዜ የግብይት ታይም ፍሬም ላይ ለሚገበያዩ ቤተሰቦች ጥሩ የሆነ እድል የሰጠ ቢሆንም እንደገበያው ኢተገማችነት እስካሁን የደረሰበት የ92500 ሺህ እርከን ድረስ ባለው ሁነት የትሬዳችንን 50 በመቶ ይዘን መውጣት የምንችልበትንም እድል የሰጠን ሆኖ እናገኘዋለን።
በዚህም በአጠቃላይ ከአልት ኮይኖች ውጪ በዋነኝነት በቢትኮይን ላይ አተኩሮ ባለፈው የትሬዲንግ ሳምንታችን ቢትኮይን ከ102700 ወደ 107000 እንደሚያድግ፤ ከ105000 ወደ 95000 እንደሚወርድ እና በድጋሚም ከ95000 ወደ 90ሺህ የገበያ ዋጋ እርከን እንደሚወርድ የወሰድናቸው ቅድመግሞቶች ሁሉ በተሳካ ሁነት የተፈፀሙ መሆኑ ለማስሳወቅ እወዳለው።
እንዳጠቃላይ ያለንበትን አሁናዊ ሁነት በተብራራ መልኩ ገበያው ሁነኛ እንቅስቅሴዎችን በሚያሳይበት ቅፅበት update የማደርጋችሁ ሲሆን በተቻለ የሪስክ ማኔጅመንት ህጋችሁን አጠንክሩ እንጂ እኔ የሰራሁትን ሁሉ አብሬ ላሰራችሁ ቃሌም እንደሆነም ለማሳወቅ እወዳለው።
በተረፈ በተለይ የሜም ኮይን ጥሪዎች እጅግ በጣም በጣም በጣም ከሚታሰበው በላይ ቁምራዊ ባህሪይ ያላቸው በመሆናቸው ከእኔ በተለይ በሺት ኮይን ደረጃ ያሉ እንደጋምብል የሚታዩ የክሪፕቶውን ስፔስ የሚያጠለሹና የማይወክሉ ጥሪዎችን ከወዲሁ እንዳጠብቁ አበክሬ ለማሳወቅ እወዳለው። ይልቅስ የአልት ኮይኖችን እንቅስቅሴ በደንብ ተከታትዬ ከጨረስኩና ገበያውም ጥሩ መነቃቃትን ካሳየ በኋላ ከሞላ ጎደል ከሪስክ ነፃ የሆኑ ኮይኖችን እየጠራሁ ፍርቱናችንን የፈቀደልልን ልኬት ሁሉ በአንድ ላይ የምንበላ ይሆናል።
መልካም ምሽት በያላችሁበት።
💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍17❤3⚡3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
#Altcoins
ታሪክ እንደሚያወሳን ከዚህ በፊት በነበሩ አካሄዶች ፡ ባለፉት ሁለት ቡል ራኖች የአልት ኮይን ሲዝን የጀመረባቸው ቀናት የሚከተሉት ናቸው።
✔️ ዲሴምበር 22 2017.
✔️ ዲሴምበር 23 2020.
ከእነዚህ ቀናት በኋላ አልት ኮይኖች በ2017 ወደ100 ፐርሰንት እንዲሁም በ2021 ደግሞ ወደ800 ፐርሰንት እድገትን አሳይተው ነበር። እናማ ምን ልላችሁ ነው፤ በጣም በቅርቡ፤ እጅግ በጣም በቅርቡ ይኸው የአልት ኮይን ሲዝን በይፋ የሚጀምር ይሆናል። ሲጀምር ታዲያ ሁሉም ኮይኖች የማደግ እድላቸው እንደአላቸው አቅም የሰፋ ስለሚሆን ካሁኑ በተቻለ ኢንቨስት የምታደርጉት የካፒታል መጠን በመለየት ብትዘጋጁ ጥሩ ባይ ነን።
ታሪክ እንደሚያወሳን ከዚህ በፊት በነበሩ አካሄዶች ፡ ባለፉት ሁለት ቡል ራኖች የአልት ኮይን ሲዝን የጀመረባቸው ቀናት የሚከተሉት ናቸው።
ከእነዚህ ቀናት በኋላ አልት ኮይኖች በ2017 ወደ100 ፐርሰንት እንዲሁም በ2021 ደግሞ ወደ800 ፐርሰንት እድገትን አሳይተው ነበር። እናማ ምን ልላችሁ ነው፤ በጣም በቅርቡ፤ እጅግ በጣም በቅርቡ ይኸው የአልት ኮይን ሲዝን በይፋ የሚጀምር ይሆናል። ሲጀምር ታዲያ ሁሉም ኮይኖች የማደግ እድላቸው እንደአላቸው አቅም የሰፋ ስለሚሆን ካሁኑ በተቻለ ኢንቨስት የምታደርጉት የካፒታል መጠን በመለየት ብትዘጋጁ ጥሩ ባይ ነን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥14👍3🎉1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
PHANTOM
በዚህ ሊንክ ግቡ
➖ አፑን Download አድርጉ
➖ Wallet create አድርጉ
➖ Settings ውስጥ ግቡ
➖ Username create አደርጉ
➖ Search🔍 ቦታውን በመንካት የሰዎችን username በማስገባት follow ተደራረጉ (use mine Follow me @welidooo
Let’s follow each other 👀
NOTE : FUND RAISED 110M USD 🔎
CAUTION: ALWAYS SAVE YOUR SEED PHRASE❤️
🔝 Channel: ➡️ @ETairdropOff✅ ✅
🔝 Channel: ➡️ @ETairdropOff✅ ✅
በዚህ ሊንክ ግቡ
➖ አፑን Download አድርጉ
➖ Wallet create አድርጉ
➖ Settings ውስጥ ግቡ
➖ Username create አደርጉ
➖ Search
Let’s follow each other 👀
NOTE : FUND RAISED 110M USD 🔎
CAUTION: ALWAYS SAVE YOUR SEED PHRASE
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
Forwarded from TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC
የቢትኮይን💰 የገበያ ዋጋ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በነበሩ የፈረንጆቹ የገና Eve የሚከተሉትን ዋጋዎች አስመዝግቦ ነበር። ስለቻርት የምታውቁ HH እና LH የሚሰራበት መንገድና ግዝፈቱ አይናችሁን የበለጠ ከፍታችሁ እንድታዩት የሚያደርግ እንደሆነ እምነቴ ነው። 🙏
✔️ 2010: $0.25
✔️ 2011: $4.22
✔️ 2012: $13.35
✔️ 2013: $690
✔️ 2014: $318
✔️ 2015: $455
✔️ 2016: $895
✔️ 2017: $13,983
✔️ 2018: $3,779
✔️ 2019: $7,193
✔️ 2020: $24,705
✔️ 2021: $50,440
✔️ 2022: $16,828
✔️ 2023: $43,146
✔️ 2024: $94,000
✔️ 2025: እኔ ከትንሽዬ ምኞት እና ከፍ ካለ አመንክዮ ጋር እንደሁነቱ አካሄድ ከ240ሺህ እስከ 360ሺህ ዶላር እጠብቀዋለው። እናንተስ? እስቲ ግምታችሁን አስቀምጡ።👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍10🔥4❤🔥1
ET Airdrop Official 💲
PHANTOM በዚህ ሊንክ ግቡ ➖ አፑን Download አድርጉ ➖ Wallet create አድርጉ ➖ Settings ውስጥ ግቡ ➖ Username create አደርጉ ➖ Search 🔍 ቦታውን በመንካት የሰዎችን username በማስገባት follow ተደራረጉ (use mine Follow me @welidooo Let’s follow each other 👀 NOTE : FUND RAISED 110M USD 🔎 CAUTION:…
PHANTOM
በዚህ ሊንክ ግቡ
➖ አፑን Download አድርጉ
➖ Wallet create አድርጉ
➖ Settings ውስጥ ግቡ
➖ Username create አደርጉ
➖ Search🔍 ቦታውን በመንካት የሰዎችን username በማስገባት follow ተደራረጉ (use mine Follow me @welidooo
Let’s follow each other 👀
NOTE : FUND RAISED 110M USD 🔎
CAUTION: ALWAYS SAVE YOUR SEED PHRASE❤️
በዚህ ሊንክ ግቡ
➖ አፑን Download አድርጉ
➖ Wallet create አድርጉ
➖ Settings ውስጥ ግቡ
➖ Username create አደርጉ
➖ Search
Let’s follow each other 👀
NOTE : FUND RAISED 110M USD 🔎
CAUTION: ALWAYS SAVE YOUR SEED PHRASE
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4👍3🔥3
ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከታች ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።
🚀 7147% ROI: Did you catch this?!
This free trade we shared earlier delivered an insane +7147.13% ROI.
📈 BTCUSDT Long 100x
• Entry: 53,400.00
• Current Price: 95,344.10
in 1 hour, we’re dropping another huge BTC signal. Don’t miss out on what could be your next big win!
⏰ Be ready:
👉 t.me/doublegtrading

👍1🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥26👍8❤5🤝1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
መልካም ምሽት።
💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2🔥16👍12❤6🎉5⚡2🙏2
#Bitcoin_Update
🔖 ቢትኮይን💰 ባሰብነው ልክ ዋጋው ለእርማት በጣሙን ባይወርድም ከሞላ ጎደል ወደ 75% የሚሆነው የግምታችን ልኬት ድረስ ማለትም እስከ 92200 ዶላር አካባቢ በመውረድ እርማት ያደረገ የነበረ ሲሆን አሁን ደግሞ ይዞ የነበረውን የቡሊሽነት ባህሪ በመቀጠል በአንድ ሰዓቱ ታይም ፍሬም በጣም ቡሊሽ ከሚባሉት የፓተርን አይነቶች ውስጥ የሆነው የAdam&Eve Pattern በመመሰረት የመጨረሻ የሬዚስታንስ እርከኑን በመፈተን ላይ ይገኛል። ከዚህ እርከን የሚወጣ ከሆነና በተለይ ከ99000 ዶላር በላይ ካንድሉ ከዘጋ ምናልባትም የቢትኮይን ቡሊሽነት በአጭር ጊዜ ግብይት ቢያንስ እስከ 105 ሺህ የሬዚስታንስ እርከን የሚያስኬደውን የግብይት እድል ማግኘት የሚቻል ይሆናል። ይህንን የመውጫ እርከን እንደታርጌት የወሰድነው በተለይ እንደተጨማሪ ኮንፍሉዌንነት ከሰበረው የጎንዮሽ ዳውንትሬንድ መስመር ሰብሮ በመውጣት ብዙውን ጊዜ እንደሚከሰተው ቢያንስ የ78.6% የፊቦናቺ ሌቭልን ለመፈተን ስለሚሞክርም ጭምር ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Forwarded from CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis
In order to achieve the above targets though መጀመሪያ በምስሉ እንደምትመለከቱት ቢያንስ በ4 ሰዓቱ የጊዜ ገደብ ላይ ከኢቺሞኩ ደመናው ፕራይስ ሰብሮ መውጣት የሚችልበት ሁነት ሊኖር ይገባል። አልያም ይህ ቦታ ጠንካራ ሬዚስታንስ እርከን እንደመሆኑ ጠንካራ የሆነ ወደታች ሪባውንስ የመፍጠር እድልም ሊኖረው እንደሚችል ከግምት ማስገባት ግድ ይለናል።
👍2
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
https://t.me/WizzwoodsBot/app?startapp=rp_2330706
💰Step into Wizzwoods, where farming meets earning!
🎁Start playing and profiting now!
💰Step into Wizzwoods, where farming meets earning!
🎁Start playing and profiting now!
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Guys I promise you this is the easiest airdrop you will regret if you don't do it watch this video and start today
https://t.me/HipoGangBot/join?startapp=444033401
https://t.me/HipoGangBot/join?startapp=444033401
2👍7🔥3😢1
ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከታች ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።
👍4
🚀 Presale is now LIVE! 🚀
Visit our presale page and join now:
🌐 Official Website: www.minerspal.com
🎯 Presale Page: www.presale.minerspal.com
Get our app:
📱 Available on App Store
Visit our presale page and join now:
🌐 Official Website: www.minerspal.com
🎯 Presale Page: www.presale.minerspal.com
Get our app:
📱 Available on App Store
👍3🔥1
Forwarded from MAya 🌱SEED🐾🦒💠
Telegram
VOOI
VOOI Mini App - Trading and Fun right into your pockets
🔥4