Forwarded from The Signal 24
This is the moment you’ve been waiting for - the announcement that changes everything
Your unwavering support has made W-Coin what it is today, and we couldn’t be prouder to have you with us on this journey❤️
W-Coin’s listing is set forJanuary 25
The final countdown begins NOW. This is our chance to make history together
May this festive season bring you joy, success, and endless rewards in the new year
P.S. This month is especially important for the airdrop📱
Take part in all activities and complete all tasks to get the maximum rewards - don’t miss your chance🚀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10❤🔥1
Forwarded from TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖 2024 አስቂኝም: አስገራሚም: አስደማሚም ብቻ ብዙ ሁነቶችን በክሪፕቶ spaceሱ አሳይቶን አልፏል። ከዚህ በኋላ በተከታታይ በማቀርባቸው አጫጭር የትውስታ ፖስቶች የክሪፕቶውን ዓለም በራሱ መንገድ(በአዎንታዊም ሆነ በአሉታዊ መንገድ) እየቀረፁ ስለመጡት እነዚህ አስገራሚ ክስተቶች እናወራለን።
በእርግጥ ጥረቱ ሰርቶ ኮይኑም ወደ 2ሺህ ፐርሰንት አካባቢ ሊያውም በጣም በትንሽ ሰዓታት ውስጥ ሊያድግ ችሎ ነበር።
ይሁንና ዴቨሎፐሩ በሶስተኛ ዲግሪ የእሳት ቃጠሎ በመቃጠሎና በጣም አስቸኳይ የሆነ ከባድ የህክምና እርዳታ በማስፈለጉ ምክንያትና ሆስፒታል ሊወሰድ በመገደዱ ግን ፐምፕ ያስደረገውን ኮይን ሳይሸጥ ሊያልፈው ችሏል። 🙈
ከተሻለውም በኋላ ቢሆን እጆቹ አሻራቸው ሟምቶና ፊቱንም የስልኩ Face ID አላስገባ በማለታቸው ከዚህ ሀብት አንዲትም ሳይቀምስ ሊቀር ችሏል።🙈🙉🙊
እና ታዲያ ይሄ ዜና በአንድ ጊዜ የማሳቅም የማስለቀስም ሀይል የለውም ነው የምትሉኝ?!😄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11😢3⚡2❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
👀
🔖 ለጠቅላላ እውቀቱና ለማንቂያ ደውልነቱ ያህል:
ባለፈው አመት የተጀመረው የብላክሮክ $IBIT የተሰኘ ETF በ2005 ከተጀመረው የዚሁ ኩባንያ $IAU የተሰኘ የወርቅ ETF almost በእጥፍ እንደበለጠው ስንቶቻችሁ ታውቁ ኖሯል?! Please make a deeper research on this and change ur understanding on how much the world is greedy on Bitcoin right now. የዛኔ የምላችሁ ገብቷችሁ ለቢትኮይን ያላችሁን እይታ ትቀይሩበት ይሆናል።🙏
ባለፈው አመት የተጀመረው የብላክሮክ $IBIT የተሰኘ ETF በ2005 ከተጀመረው የዚሁ ኩባንያ $IAU የተሰኘ የወርቅ ETF almost በእጥፍ እንደበለጠው ስንቶቻችሁ ታውቁ ኖሯል?! Please make a deeper research on this and change ur understanding on how much the world is greedy on Bitcoin right now. የዛኔ የምላችሁ ገብቷችሁ ለቢትኮይን ያላችሁን እይታ ትቀይሩበት ይሆናል።🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Forwarded from TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC
Top 50 Gainers.
👇[የኮይኑ ስም: (የDec. 24 ዋጋ)/(ጃንዋሪ 1/2024 ላይ የነበረው ዋጋ) = ROI(በአመት ውስጥ ያሳየው እድገት) %]
0.03548/0.003375 = +951%
37/9.82 = +277%
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4👍3🎉1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael B.)
እንዴት አደራችሁ ጋይስ:
ቀኑን ፈገግ ብለን ለመጀመር ያህል...
ቤንጃሚኑ (ዶላር) በዚህ ሰዓት ቢትኮይንን እያየው ያለበት ሁኔታ be like...."ባላየ"🙈
ቀኑን ፈገግ ብለን ለመጀመር ያህል...
ቤንጃሚኑ (ዶላር) በዚህ ሰዓት ቢትኮይንን እያየው ያለበት ሁኔታ be like...."ባላየ"🙈
👍17👌3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ዛሬ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ 2024 በክሪፕቶው ዓለም እንዴት እንዳለፈ:? ካየናቸው ክስተቶችስ ምን ተምረን በቀጣዩ የቡል ራን እኖዴት እንጠቀም የሚሉትን ሀሳቦች በሰፊው እንዳስሳለን። በውይይቱ አብራችሁን እንድትካፈሉ ተጋብዛቹሀል። ✌️
ለብዙሀን ይዳረስ ዘንድ እናንተም Reminder ይሆናችሁ ዘንድ የትዊተር ገፃችንን መከተል እንዲሁም ፖስቱን ላይክና ሼር በማድረግም ትተባበሩ ዘንድም በትህትና እንጠይቃለን።👇🙏
https://x.com/CryptotalkEt/status/1873015347630277004?t=0wDgc3JUPmt8gTtVBFWooQ&s=19
ለብዙሀን ይዳረስ ዘንድ እናንተም Reminder ይሆናችሁ ዘንድ የትዊተር ገፃችንን መከተል እንዲሁም ፖስቱን ላይክና ሼር በማድረግም ትተባበሩ ዘንድም በትህትና እንጠይቃለን።👇🙏
https://x.com/CryptotalkEt/status/1873015347630277004?t=0wDgc3JUPmt8gTtVBFWooQ&s=19
👍3😢3🤝2
Forwarded from ET Netsa Apps™
Blum መስራች የሆነው Vladimir smerkis አዲስ " donot " የተባለ mine app game airdrop launch አድርገዋል ።
የpaws እና የblum መስራቾች የመሰረቱት ነዉ በደንብ ስሩት🫵 🫵
Viral ሳይሆን በጊዜ መጀመር የምትፈልጉ 👇👇
https://t.me/donot/game?startapp=444033401
🔝 Channel: ➡️ @ETairdropOff✅ ✅
🔝 Channel: ➡️ @ETairdropOff✅ ✅
የpaws እና የblum መስራቾች የመሰረቱት ነዉ በደንብ ስሩት
Viral ሳይሆን በጊዜ መጀመር የምትፈልጉ 👇👇
https://t.me/donot/game?startapp=444033401
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
👍4🏆1
We need everyone to vote please
https://coinmarketcap.com/dexscan/ton/EQBt7drPhWyQRIVnSkDzThhiVcq1lwPT371DYX-gGHzN9bwh/
https://coinmarketcap.com/dexscan/ton/EQBt7drPhWyQRIVnSkDzThhiVcq1lwPT371DYX-gGHzN9bwh/
👍14
KARDAPAY FCFS
በዚህ ሊንክ ግቡ
➖ አፑን download አድርጉ
➖ በGOOGLE አካውንት signup አድርጉ
➖ ይህንን Refer code አስገቡ➡️
➖ለሰዎች Share አድርጉ የእናንተን code comments ስር አስቀምጡ
KARDPAY airdrop
Total reward 500k $KDY token
15 $KDY(15$) per referral
Launch date Q1 2025
Try multiple👍
በዚህ ሊንክ ግቡ
➖ አፑን download አድርጉ
➖ በGOOGLE አካውንት signup አድርጉ
➖ ይህንን Refer code አስገቡ
CIDHGR➖ለሰዎች Share አድርጉ የእናንተን code comments ስር አስቀምጡ
KARDPAY airdrop
Total reward 500k $KDY token
15 $KDY(15$) per referral
Launch date Q1 2025
Try multiple
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5👍4🎉1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1990 vs 2024 $💰 US Dollar
Meanwhile BTC ....
❤🔥4⚡1