Huion Dual Screen Drawing Tablet
For Graphics Designers, Drawers
Comes with Glove and Bag
Brand New from US
Price: 18,000ETB
@SilverSSurfer
For Graphics Designers, Drawers
Comes with Glove and Bag
Brand New from US
Price: 18,000ETB
@SilverSSurfer
👍6
2🔥12
Forwarded from CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis
Hope we are on the same page. As far as logic and the basic technical knowledge, technical analysis is the easiest thing to do once you know what you need to know. This is the main reason why they say it's the psychology that played the biggest role.
Our entries were :
1st entry : Decemeber 20
2nd Update : December 21 [ወደደቡብ አቅጣጫ የተሰበረው ቻናል ስኬታማ የሆነ re-test በማድረግ አስቀድመን ገምተን የነበረውን የቢሪሽ ግብይት አካሄድ ማጠናከሪያ]
3rd Update : December 25 [ከ99ሺህ ወደላይ ከሰበረ ቡሊሽ ካልሆነ ግን አስቀድመን የገባነውን የቢሪሽ ግብይት መቀጠል የምንችልበት እድል እንደነበር]
4th Update : Decemeber 27 [Bearish Triangle breakout]
5th Update : Decemeber 27 [ቻናሎች እንዴት በየገበያ ሂደቱ እንደሚመሰረቱ እና በዚህም አሁን ባለው አክሄድ ቢትኮይን የሰራውን ቻናል የታችኛው እርከን test የማድረግ እድል እንዳለው የተነሳበት]
6th Update : December 30 [በስተመጨረሻም ቢትኮይን በአነስተኛ የግብይት ታይም ፍሬም ላይ የሰራውን የቢሪሽ ፍላግ ሰብሮ ወደታች የሚሄድበትን ሁነት እንዳጠናከረ እና በመጀመሪያው መነሻ ትሬዳችን ላይ ያሰብነውን የመጨረሻ ታርጌት ልንመታ የሚያስችለን የቢሪሺ ሀይል እንዳለ ማሳያ መሆኑ ያነሳንበትና ቢትኮይን ከነበረበት $93,400 ዋጋ በአንድ ቀን ብቻ እስከ $91,300 የወረደብትን ሁነት የጠቆምንበት የመጨረሻ አናሊስስ ነበር።]
እንግዲህ እኛ እድለኛ ሆነንም ይሁን የገበያ ሁነቱን ትምህርታችንና አመንክዮ ላይ ተመስርተን ያመጠናነው ፍርዱን ለናንተ ትተን ወደመሰረታዊ ቁምነገሩ ስንገባ እንደኮሚዩኒቲ አጠቃላይ የቢትኮይንን የግብይት አካሄድ ስንጠቁማችሁ የራሳችሁን ጥናቶች በመጨመር እና የመጨረሻውን ውሳኔ ራሳችሁ በመወሰን ለምትገበያዩበት የገበያ ሁነት የሚመቸውን አካሄድ እየመረጣችሁ፤ ሪስክ ማኔጅመንታችሁንም አጠንክራችሁ አብራችሁን ትርፉን ትሰሩ ዘንድ እንጋብዛለን። ከእነዚህ ጥናታዊ እይታዎቻችን በመጠቀም ላይ ያላችሁ ካላችሁ ምን ያህሎቻችሁ እንደሆናችሁ በኢሞጂዎቻችሁ አሳዩን፤ ያም በመሆኑ ደስታችን ወደር እንደሌለው ለማሳወቅ እንወዳለን።
ትላንት ለማሳወቅ እንደሞከርነው አሁን ካሉ ተጨማሪ የፈንዳመንታል ሁነቶች አንፃር፤ የትራምፕ ስልጣን መቀበያ ጊዜ እንደመቅረቡ፤ ከቴክኒካል አናሊስስ እይታም ቢትኮይን ተገቢውንና በቂ ሊባል የሚችል የእርማት ሁነት እንደማየቱ፤ እንደማይክሮ ስትራቴጂ አይነት ኩባንያዎች አሁንም ቢትኮይኖችን አጠናክረው መግዛት መቀጠላቸው ወዘተ ለአጭር ጊዜ ሁነቱ ቢትኮይን ወደላይ ሊያስኬደው የሚችለው ሁነት እንዳለ ማሳያ መሆኑ፤ በዛውም ልክ ከቴክኒካል እይታ እና ከአጠቃላይ የገበያ መመዘኛዎች አንፃር ቢትኮይን ላለፉት የተወሰኑ ቀናት የመዳከም ሁነትን ማሳየቱ ገበያው ወዴት ሊሄድ እንደሚችል አንዱን አዝማሚያ ለመያዝ የሚቸግር እንዲሆን አድርጎታል። በዚህም አሁን ያለንበት የገበያ እርከን እና ሁነት እጅግ ወሳኝ እና ያለየለት እንደመሆኑ ግብይቶቻችንን በጥንቃቄ ብናደርግ የሚል ምክራችንን ለማጋራት ወደድን።
⛔️ የግርጌ ማስታወሻ ፡ ይህ ፖስት እና ይህን መሰሉ በሌሎች የክሪፕቶከረንሲም ሆነ ማንኛውም የፋይናንሳዊ ግብይት የዋጋ ቅድመ ግምቶችን የምንሰጠው፤ ከዚህ በፊት ከነበሩ የገበያ ሁነቶች በመነሳት እና ቴክኒካልና ፈንዳመንታል ጥናቶች ተነስተን እና ሰዋዊ በሆነ የእውቀት ልኬታችን ተመርኩዘን የምናደረገው በመሆኑ በምንም አይነት ሁነት እንደየትኛውም አይነት የፋይናንሳዊ ምክር የሚወሰድ እንዳልሆነ በጥብቅ ለማሳወቅ እንወዳለን።
Our entries were :
1st entry : Decemeber 20
2nd Update : December 21 [ወደደቡብ አቅጣጫ የተሰበረው ቻናል ስኬታማ የሆነ re-test በማድረግ አስቀድመን ገምተን የነበረውን የቢሪሽ ግብይት አካሄድ ማጠናከሪያ]
3rd Update : December 25 [ከ99ሺህ ወደላይ ከሰበረ ቡሊሽ ካልሆነ ግን አስቀድመን የገባነውን የቢሪሽ ግብይት መቀጠል የምንችልበት እድል እንደነበር]
4th Update : Decemeber 27 [Bearish Triangle breakout]
5th Update : Decemeber 27 [ቻናሎች እንዴት በየገበያ ሂደቱ እንደሚመሰረቱ እና በዚህም አሁን ባለው አክሄድ ቢትኮይን የሰራውን ቻናል የታችኛው እርከን test የማድረግ እድል እንዳለው የተነሳበት]
6th Update : December 30 [በስተመጨረሻም ቢትኮይን በአነስተኛ የግብይት ታይም ፍሬም ላይ የሰራውን የቢሪሽ ፍላግ ሰብሮ ወደታች የሚሄድበትን ሁነት እንዳጠናከረ እና በመጀመሪያው መነሻ ትሬዳችን ላይ ያሰብነውን የመጨረሻ ታርጌት ልንመታ የሚያስችለን የቢሪሺ ሀይል እንዳለ ማሳያ መሆኑ ያነሳንበትና ቢትኮይን ከነበረበት $93,400 ዋጋ በአንድ ቀን ብቻ እስከ $91,300 የወረደብትን ሁነት የጠቆምንበት የመጨረሻ አናሊስስ ነበር።]
እንግዲህ እኛ እድለኛ ሆነንም ይሁን የገበያ ሁነቱን ትምህርታችንና አመንክዮ ላይ ተመስርተን ያመጠናነው ፍርዱን ለናንተ ትተን ወደመሰረታዊ ቁምነገሩ ስንገባ እንደኮሚዩኒቲ አጠቃላይ የቢትኮይንን የግብይት አካሄድ ስንጠቁማችሁ የራሳችሁን ጥናቶች በመጨመር እና የመጨረሻውን ውሳኔ ራሳችሁ በመወሰን ለምትገበያዩበት የገበያ ሁነት የሚመቸውን አካሄድ እየመረጣችሁ፤ ሪስክ ማኔጅመንታችሁንም አጠንክራችሁ አብራችሁን ትርፉን ትሰሩ ዘንድ እንጋብዛለን። ከእነዚህ ጥናታዊ እይታዎቻችን በመጠቀም ላይ ያላችሁ ካላችሁ ምን ያህሎቻችሁ እንደሆናችሁ በኢሞጂዎቻችሁ አሳዩን፤ ያም በመሆኑ ደስታችን ወደር እንደሌለው ለማሳወቅ እንወዳለን።
ትላንት ለማሳወቅ እንደሞከርነው አሁን ካሉ ተጨማሪ የፈንዳመንታል ሁነቶች አንፃር፤ የትራምፕ ስልጣን መቀበያ ጊዜ እንደመቅረቡ፤ ከቴክኒካል አናሊስስ እይታም ቢትኮይን ተገቢውንና በቂ ሊባል የሚችል የእርማት ሁነት እንደማየቱ፤ እንደማይክሮ ስትራቴጂ አይነት ኩባንያዎች አሁንም ቢትኮይኖችን አጠናክረው መግዛት መቀጠላቸው ወዘተ ለአጭር ጊዜ ሁነቱ ቢትኮይን ወደላይ ሊያስኬደው የሚችለው ሁነት እንዳለ ማሳያ መሆኑ፤ በዛውም ልክ ከቴክኒካል እይታ እና ከአጠቃላይ የገበያ መመዘኛዎች አንፃር ቢትኮይን ላለፉት የተወሰኑ ቀናት የመዳከም ሁነትን ማሳየቱ ገበያው ወዴት ሊሄድ እንደሚችል አንዱን አዝማሚያ ለመያዝ የሚቸግር እንዲሆን አድርጎታል። በዚህም አሁን ያለንበት የገበያ እርከን እና ሁነት እጅግ ወሳኝ እና ያለየለት እንደመሆኑ ግብይቶቻችንን በጥንቃቄ ብናደርግ የሚል ምክራችንን ለማጋራት ወደድን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤2🔥2🙏1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
በቀጣዩ Bullrun ምን እንጠብቅ?
ምን ፕሮጀክቶች ላይ እናተኩር?
ምን አይነት ፕላን ይኑረን?
የሚሉና ሌሎችንም ሀሳቦች በጥልቀት ለመዳሰስ መሠውር ዝግጅቷን አጠናቃ ትጠብቃቹሀለች። ከታች ባለው ሊንክ ማስታወሻ ያኑሩ።🙏🏾✌🏾
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4👍2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለPAWS 'CLAIM' ብቁ(eligible) ለመሆን የቀላል መመሪያ ቪዲዮውን ይከተሉ። ስህተቶችን ሊሰጥዎት እንደሚችል አውቃለሁ ነገር ግን የመመሪያውን ቪዲዮ ብቻ ይከተሉ እና ይሰራል
Paws Verification process
TON + SuckLana I mean Solana (phantomnever works first try )
Paws Verification process
TON + SuckLana I mean Solana (phantom
3
Forwarded from PAWS Community
PAWS SNAPSHOT SECURED! 💎
Hope yall got your PAWS back - because now they gone forever for those who didn’t.
Outta 72M users ~ 20M stepped up and claimed the points, proving their active participation.🐶
We have closely monitored task progress in the PAWS App and want to assure you that users involved in dishonest farming or bot farming will not be eligible for the airdrop.
———
Hit our website to peep what’s coming:
VISIT PAWS WEBSITE
Now it’s time to gear up - the NEXT BIG STEP is on the way!
#PAWS HIGHER🐾
Hope yall got your PAWS back - because now they gone forever for those who didn’t.
Outta 72M users ~ 20M stepped up and claimed the points, proving their active participation.
We have closely monitored task progress in the PAWS App and want to assure you that users involved in dishonest farming or bot farming will not be eligible for the airdrop.
———
Hit our website to peep what’s coming:
VISIT PAWS WEBSITE
Now it’s time to gear up - the NEXT BIG STEP is on the way!
#PAWS HIGHER
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5👍3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
በፕሮግራሙ ልናነሳቸውያሰብናቸውን በ2025 ሊከሰቱ ይችላሉ ተብለው ግምት የተሰጣቸውን ክስተቶች በምሽቱ የውይይት መድረካችን አስቀድማችሁ እንድትዘጋጁባቸውና እንድታብላሉዋቸው ይረዷችሁ ዘንድ ከዚህ በታች👇🏾 ባለው መስፈንጠሪያ በምታገኙት የትዊተር #Thread ላይ የምታገኙ ይሆናል። እንደቤተሰብነታችሁ እና እውቀቱ ብዙሀኑ ጋር ተዳርሶ የበዛ ሰው ይጠቀምበት ዘንድ ፖስቱን ላይክ እና ReTweet በማድረግ ትተባበሩ ዘንድም በትህትና እንጠይቃለን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥2❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
💚💛❤
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍25❤13🔥5❤🔥3🎉3⚡2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Guys join the live. We will go in deep about key crypto predictions of 2025.
https://x.com/i/spaces/1ZkKzRbwEZgKv
https://x.com/i/spaces/1ZkKzRbwEZgKv
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael B.)
ፈንዳመንታል አናሊስስ 101.pdf
1.2 MB
ርዕስ ፡ ፈንዳመንታል አናላሲስ 101
- ለአማርኛ አንባቢያን በሚቀል መልኩ ታስቦ የተዘጋጀ አጭር የኪስ መድብል**
የገፅ ብዛት ፡ 12
የፋይል መጠን ፡ 1.197 ሜጋ ባይት
አዘጋጅ ፡ ናትናኤል ብሩክ
Powered by : CTE Crypto Community.🇪🇹
- ለአማርኛ አንባቢያን በሚቀል መልኩ ታስቦ የተዘጋጀ አጭር የኪስ መድብል**
የገፅ ብዛት ፡ 12
የፋይል መጠን ፡ 1.197 ሜጋ ባይት
አዘጋጅ ፡ ናትናኤል ብሩክ
Powered by : CTE Crypto Community.🇪🇹
👍6
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የዛሬው የመሰውር ፖድካስት በ2025 ከክሪፕቶከረንሲ መስኩ በተለይም ከትልልቆቹ ሴክተሮች፤ ከWeb3፤ TON እና ETN ኤኮሲስተሞች ምን እንጠብቅ በሚሉ ርእሶች ዙሪያ እና ቀጣዩን የቡል ራን በምን አይነት ፕላን እንንቀሳቀስ የሚሉ ሀሳቦችን በማንሳት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ዝግጅቱን አብራችሁን የታደማችሁ ቤተሰቦች ለነበረን ቆይታ ከልብ እያመሰገንን ለቀጣዩ ውይይታችን ይረዳን ዘንድ ያጋራናችሁን የፈንዳመንታል አናሊስስ ጥናት መፅሀፍ እስከሚቀጥለው የሀሙስ ምሽት መርሀግብራችን ድረስ አንብባችሁ ከራሳችሁ ጋር እንድታብላሉት ለመጠየቅ ወደድን።
በተለያዩ ምክንያቶች የዛሬው መርሀ ግብር ያመለጣችሁ ቤተሰቦች ደግሞ ከዚህ በታች ባለው የትዊተር ስፔስ ሊንክ ቅጂው ማድመጥ የምትችሉ መሆኑንም ለማሳወቅ እንወዳለን። በያላችሁበት መልካም ምሽት ተመኘን።
🔗 https://x.com/CryptotalkEt/status/1874155092351607039
💚💛❤️
በተለያዩ ምክንያቶች የዛሬው መርሀ ግብር ያመለጣችሁ ቤተሰቦች ደግሞ ከዚህ በታች ባለው የትዊተር ስፔስ ሊንክ ቅጂው ማድመጥ የምትችሉ መሆኑንም ለማሳወቅ እንወዳለን። በያላችሁበት መልካም ምሽት ተመኘን።
💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥2❤1
In 2024, The Open Network (TON) broke multiple world records, solidifying its position as one of the most influential blockchain ecosystems. Stop D Riding TON JayP 🤣
Blockchain Performance
- World's Fastest Blockchain: TON achieved 104,715 transactions per second (TPS), making it the fastest blockchain in the world.
- Explosive User Growth: Daily active addresses increased by 3,435%, from 26,274 in January to 902,737 by September 2024.
On-Chain Wallets
- 35 Million Wallets: TON surpassed 35 million on-chain wallets, showcasing its rapid adoption and usability across diverse sectors.
NFT Records
- 17 Million Minted NFTs: The ecosystem saw the minting of over 17 million NFTs, reflecting a thriving digital collectibles market on TON.
USDT Integration
- USDT on TON: The launch of USDT on TON brought in 1.2 million holders, spanning across 120 platforms, revolutionizing stablecoin adoption within the network.
Cryptocurrency Trading
- NOTCOIN's Phenomenal Rise: NOTCOIN became the #3 most traded cryptocurrency worldwide, driving massive trading volumes and liquidity within the ecosystem.
Token Generations
- Dogs Meme Coin: Achieved the largest meme Token Generation Event (TGE) in history, demonstrating TON's ability to scale and handle massive engagement.
- Hamster Kombat: This gaming token onboarded over 300 million users, marking it the largest token launch ever and setting new standards for blockchain-based gaming.
Gaming Ecosystem
- BANANA Game Success: Attracted over 8 million players in 4 weeks, showcasing TON's capabilities in hosting large-scale blockchain games.
These groundbreaking achievements highlight TON’s unparalleled growth, mainstream adoption, and technical excellence, setting records not just for blockchain but for the broader tech landscape in 2024.
@et_apps
🔤 🔤 🔤 -🔤 🔤 🔤
Built on🔒

Built on
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍4🔥3🎉1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የተረዳችሁት ምን እንደሆነ በኮሜንት ሳጥን አስረዱን እስቲ . . . የማታውቁት ደግሞ 'Bitcoin Spiral' ብላችሁ ጎግሉት። I am sure you will be amazed.
And we're already in '25 bruh. 🔥
Let it fly to the MOON.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥11🎉2👍1
Forwarded from TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢12👍3🔥3🕊1
Find out how many messages you've sent in Telegram and get cryptocurrency for this!
https://t.me/plane_cryptobot/planes?startapp=ref_CYQAHJMJ7Q

👍5