Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
አገራችን ኢትዮጵያ ባሳለፍነው የፈረንጆቹ አመት እጅግ በጣም አመርቂ የሚባል ውጤትን በተለይ በቢትኮይን ማይኒንጉ ዘርፍ ልታስመዘግብ ችላ እንደነበር አይዘነጋም። ይህ ጉዞ ምናልባትም ብዙዎቻችን ቦታ ያልሰጠነው ነገር ግን እጅግ በጣም ከፍ ያሉ ሁነቶችን በውስጡ የያዘ ነበር። በአመቱ የነበረውን የአገሪቱ እንቅስቃሴ ከሞላ ጎደል ለአንባቢያን በሚመች መልኩ አጠር አጠር ብሎ የቀረበውን ጉዞዋችንን በሚከተለው የትዊተር #Thread ማግኘት የምትችሉ ይሆናል። ዜናው የበለጠ ተደራሽ ይሆን ዘንድ እንዲሁም የትዊተር ቤተሰብቻችን ቁጥር ይበዛ ዘንድ እድነኮሚዩኒቲ አባልነታችሁ ትዊቱን RePost እና Like በማድረግ ትተባበሩ ዘንድም በትህትና እንጠይቃለን።
https://x.com/CryptotalkEt/status/1875458425884192822

❤3👍2
Forwarded from TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC
🎉 Happy 16th Birthday, Bitcoin💸 ! 🎂
From a whisper in the digital winds to a roar that's reshaped finance, you've come of age in the most spectacular way. Born out of the 2008 financial crisis, you've grown from an enigmatic whitepaper into a global phenomenon, challenging the very essence of money, trust, and decentralization.
You've weathered storms, danced through bear markets, and soared in bull runs, all while teaching us about scarcity, security, and the power of community.
Here's to you, Bitcoin:
🥇 The First Mover: Pioneering the blockchain, you've shown the world what's possible when code becomes currency.
💥 The Rebel: Defying conventional financial systems, you've sparked a revolution where individuals control their own financial destiny.
✏️ The Educator: Turning every hodler into a student of economics, cryptography, and the art of patience.
🔗 The Connector: Uniting people across continents, ideologies, and backgrounds in the quest for financial sovereignty.
The Innovator: With every halving, every fork, you've pushed the boundaries of what technology can do for humanity.
And to Satoshi Nakamoto, the enigmatic creator, we owe a debt of gratitude. Your vision has not only given us Bitcoin but has ignited a movement towards a more open, fair, and transparent financial system. Your legacy lives on in every transaction, every block added to the chain.
As you turn 16, we celebrate not just the coin, but the ideals you represent: freedom, transparency, and empowerment. Here's to more years of disruption, innovation, and perhaps, just maybe, a bit more volatility for the thrill of it!
☀️ May your ledger continue to grow, your network remain secure, and your community ever stronger. Happy Birthday, Bitcoin! Here's to many more decades of changing the world, one block at a time. ⛓️🎂
From a whisper in the digital winds to a roar that's reshaped finance, you've come of age in the most spectacular way. Born out of the 2008 financial crisis, you've grown from an enigmatic whitepaper into a global phenomenon, challenging the very essence of money, trust, and decentralization.
You've weathered storms, danced through bear markets, and soared in bull runs, all while teaching us about scarcity, security, and the power of community.
Here's to you, Bitcoin:
The Innovator: With every halving, every fork, you've pushed the boundaries of what technology can do for humanity.
And to Satoshi Nakamoto, the enigmatic creator, we owe a debt of gratitude. Your vision has not only given us Bitcoin but has ignited a movement towards a more open, fair, and transparent financial system. Your legacy lives on in every transaction, every block added to the chain.
As you turn 16, we celebrate not just the coin, but the ideals you represent: freedom, transparency, and empowerment. Here's to more years of disruption, innovation, and perhaps, just maybe, a bit more volatility for the thrill of it!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
He beat me to production so listen to the voice message under this video
1🔥1
ጨለማ እውነት ገንዘብና ዘመናዊ ባርነት የሚባለውን ዶክሜን ከሰራሁት ሁለት አመት ሊሞላ ነው.
ይህንን ዶኪሜ ስቀርፀው part 1 አድርጌ ሁለተኛ ክፍል እንዲኖረው አቅጄ ነው የሰራሁት.
የሁለተኛ ክፍሉ ዶኩመንት ጥናትና የተለያዩ ነገሮችን ሳደርግ አመት አልፎታል.
2ኛው ዶክመንት ላይ ያለው በጣም ብዙ ስደቦችን እንዲሁም ደግሞ የሰውን አስተሳሰብ እና ግንዛቤን ቻሌንጅ የሚያደርግ ስለሆነ ተጠንቅቄ ነው የሰራሁት.
ከብዙ ሰዎች መደበኛ አስተሳሰብ ጋር የሚጋጩ ነገሮችን ያዘለ ስለሆነ ለምሳሌ የኛ ሀገር ላይ በከባዱ ትምህርት እንደ ትልቅ ነገር ይታያል። ትምህርት ግን ወደ አሽከርነት የሚያመራ ጎዳና እንደሆነ የሚገልጽ ዶኩመንት ነበር ሳዘጋጀ ነበረ.
In Short .... I have not finished it Ginnn Part 2 Deals with
Prussian Education System ...
አሁን ግዜ ኢትዮጵያ በጣም ብዙ የምዕራብ አስተሳሰቦችን እንዲሁም እሴቶችንና ተግባራቶችን አገሪታችን ላይ ኢምፖርት እያደረገን እንገኛለን ከዚህ መካከል አንዱ የትምህርት ሲስተሙ እንደመሆኑ
ቪዲዮዬን እስክጨርስ ድረስ ትንሽ ማስተካከያ እና ጥናት ይቀራል እኔ በጄክ ትራን የተዘጋጀውን ከዚህ በታች የተያያዘውን ቪዲዮ እንድትመለከቱ አጥብቄ እመክራለሁ።

👍6🎉4
ET Netsa Apps™
Voice message
YouTube
The Enslavement of the Middle Class (Documentary)
🔴 PART 2 is OUT NOW! Click HERE to watch! ➡️ https://l.escapethemiddleclass.yt/join
Shoutout to Andrei Jikh for inspiring the part about the worker productivity/income split and ClearValue Tax for the Great Melt-Up part! They've got great channels!
ht…

👍4❤3👏2
The difference between *conspiracy* and *conspiracy theory* lies in their definitions and implications:
1. Conspiracy:
A conspiracy refers to an *actual secret plan* or agreement between two or more individuals to carry out illegal, unethical, or harmful actions. It is a real event, proven through evidence. For example, historical events like Watergate are conspiracies because they were planned and executed with documented proof.
2. Conspiracy Theory:
A conspiracy theory is a *belief or hypothesis* that certain events or situations are the result of a secret plot by a group of people, often without concrete evidence. Conspiracy theories can range from plausible to highly speculative or far-fetched, and they often rely on interpreting ambiguous information as intentional or coordinated. For example, the belief that the moon landing was faked is a conspiracy theory.
Key Differences:
- Evidence: A conspiracy is backed by evidence; a conspiracy theory often lacks solid proof.
- Reality vs. Speculation: Conspiracies are real-world occurrences; conspiracy theories are ideas or interpretations that may or may not be true.
- Credibility: Conspiracies are investigated and confirmed (e.g., through courts or journalism); conspiracy theories often rely on mistrust, speculation, or anecdotal evidence.
In short, conspiracies are real, while conspiracy theories speculate about what *might* be real.

1
እንግዲህ በአማርኛ፡
ሴራ(conspiracy)እና የሴራ ንድፈ ሃሳብ (conspiracy theory) መካከል ያለው ልዩነት በትርጉማቸውና በሚያስከትሉት ውጤት ላይ ነው፡፡
ሴራ: ሴራ ማለት ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ግለሰቦች ሕገ-ወጥ፣ ኢ-ሰብአዊ ወይም ጎጂ ድርጊቶችን ለመፈጸም በሚደረግ የተደበቀ እቅድ ወይም ስምምነት ነው። እውነተኛ ክስተት ሲሆን በማስረጃ የተረጋገጠ ነው። ለምሳሌ፣ እንደ ዋተርጌት ያሉ የታሪክ ክስተቶች ሴራዎች ናቸው ምክንያቱም ተይዘው በተመዘገበ ማስረጃ የተፈጸሙ ናቸው።
የሴራ ንድፈ ሃሳብ: የሴራ ንድፈ ሃሳብ ማለት አንዳንድ ክስተቶች ወይም ሁኔታዎች የሰዎች ቡድን በሚደብቅ ሴራ ውጤት ናቸው ብሎ ማመን ወይም መላምት ነው፣ ብዙ ጊዜ ያለ ጠንካራ ማስረጃ። የሴራ ንድፈ ሃሳቦች ከምክንያታዊ እስከ እጅግ በጣም ግምታዊ ወይም እውነትነት የሌላቸው ሊሆኑ ይችላሉ፣ እና ብዙ ጊዜ ግልጽ ያልሆነን መረጃ እንደ ሆን ተብሎ ወይም እንደተቀናጀ በመተርጎም ላይ ይተማመናሉ። ለምሳሌ፣ የጨረቃ ጉዞ እንደተጭበረበረ ማመን የሴራ ንድፈ ሃሳብ ነው።
ቁልፍ ልዩነቶች፡
ማስረጃ: ሴራ በማስረጃ የተደገፈ ነው፤ የሴራ ንድፈ ሃሳብ ግን ብዙ ጊዜ ጠንካራ ማስረጃ ይጎድለዋል።
እውነታ በተቃራኒ ግምት: ሴራዎች የእውነተኛ ዓለም ክስተቶች ናቸው፤ የሴራ ንድፈ ሃሳቦች ግን እውነት ሊሆኑም ላይሆኑም የሚችሉ ሃሳቦች ወይም ትርጓሜዎች ናቸው።
አስተማማኝነት: ሴራዎች ይጣራሉና ይረጋገጣሉ (ለምሳሌ፣ በፍርድ ቤቶች ወይም በጋዜጠኝነት)፤ የሴራ ንድፈ ሃሳቦች ግን ብዙ ጊዜ በአለመተማመን፣ በግምት ወይም በተረት ማስረጃ ላይ ይተማመናሉ።
በአጭሩ፣ ሴራዎች እውነተኛ ናቸው፣ የሴራ ንድፈ ሃሳቦች ግን ምን ሊሆን ይችላል ብለው ያስባሉ።

👍9🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ሰርክ ማክሰኞ: ሀሙስና ቅዳሜ የምትቀርብላችሁ የመሰውር ፖድካስት የትዊተር ስፔስ ዝግጅት ዛሬም እንደተለመደው በክሪፕቶ ዓለሙ የምንቃኘውን ሀሳብ ይዛ ከ3:30 እስከ 5:30 ቆይታዋን ከናንተ ጋር ለማድረግ ዝግጅቷን ጨርሳለች።
የዛሬው ውይይታችን በ2025 በተለየ ሁነት ጥሩ እንቅስቃሴን ሊያሳዩ የሚችሉ ናሬቲቮች የትኞቹ ናቸው? ትርፋማነታቸውስ ምን ያህል ነው? የሚሉትን ወሳኝ መወያያ ሀሳቦች ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ከደቂቃዎች በኋላ ትዊተር ላይ እንገናኝ። በሚከተለው መስፈንጠሪያ ያገኙናል።
https://x.com/i/spaces/1nAKEpYdlokxL

👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
👍3🔥3
Do you know ... TON Society, TON 💎 Jeribond 🇺🇲 on Twitter ... If you do and know they follow Money Dogs .... How do you feel about Money Dogs 🤔
https://t.me/money_dogs_bot/money_dogs?startapp=Ql1GRu4U

👍3
Welcome to #Megamine!
#Megamine is a mining game that allows you to earn tokens by utilizing your device’s power. The mining process is designed to be efficient, rewarding, and accessible for everyone.
The token supply is limited, and once mining is complete, tokens will be distributed among miners.
Stay connected with our community to get the latest updates and tips to maximize your mining experience.
https://t.me/megaminetg_bot?start=_tgr_fqAEa8syNGE8
This one is new

Forwarded from MAya 🌱SEED🐾🦒💠
One of the best Testnets out there
You'll thank me later
Claim once a day only, invite people
testnet.humanity.org/login?ref=homolitus

app.humanity.org
Humanity Protocol
👍3
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👀 CHIRP Airdrop💸
🔥Sui project
Don't Miss This Project😱
✅link👇👇👇
https://chirptoken.io/kage
✅APP Download አድርጉ
✅25k Point Claim አድርጉ invite code ተጠቅማችሁ
✅INVITE 👉
✅Wi-fi,Bluetooth and location on ስታደርጉ እራሱ Points ይሰበሰባል
✅Done
Tap the link and join the game where you can mine crypto! Use my code cf394e08 and get 25K Data Chips as a gift: https://chirptoken.io/kage
@ETairdropOff
@ETairdropOff
🔥Sui project
Don't Miss This Project😱
✅link👇👇👇
https://chirptoken.io/kage
✅APP Download አድርጉ
✅25k Point Claim አድርጉ invite code ተጠቅማችሁ
✅INVITE 👉
1f968cd5✅Wi-fi,Bluetooth and location on ስታደርጉ እራሱ Points ይሰበሰባል
✅Done
Tap the link and join the game where you can mine crypto! Use my code cf394e08 and get 25K Data Chips as a gift: https://chirptoken.io/kage
@ETairdropOff
@ETairdropOff
👍8🔥2
Forwarded from CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis
The crypto total market cap excluding $BTC and $ETH looks so strong on the monthly. The inaguration of Donald Trump and yet further positive notes from the FOMC in addition to the resigning of the SEC head makes the month super bullish. Be ready for the ALT super cycle.
2🎉3❤1👍1