ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Guys Join Us Live. ገባ ገባ እያላችሁ። 👇🏾
🔗 https://x.com/i/spaces/1eaJbargODqGX
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍1
Forwarded from ETN Ecosystem™
👋 Welcome to the ETN Ecosystem! 🐾🎮

Get ready for an exciting Web3.0 journey on The Open Network — where every block leads to bigger rewards!

Here's what awaits you:

✨ Play Tasks: Discover thrilling airdrops and unlock amazing rewards!
⛏️ Mine $ETN: Collect ETN Tokens every 3 hours. Pro Tip: Upgrade your mining rigs for better rewards!
📋 Learn and Earn: Forget boring videos! With us, you learn and earn at the same time.
🏆 Climb the Leaderboard: Special multipliers for the Top 10 miners!
👥 Invite Your Pack & Earn More: The bigger the pack, the bigger the rewards! Invite friends, family, or fellow TON enthusiasts to join the fun.

🔗 One link in the massive chain that is the ETN Ecosystem:
Did you Go ? [@et_apps](https://www.youtube.com/watch?v=nwEbFLRXFx4)
👍9
Did you Know the ETN Security Guard (ETN DUROV) Speaks
English and Amharic ?
👍10🔥2
See ETN DUROV Audits your wallet if he sees ETN OG status confirmed 👍 he puts you in OG Chat 😮
🤫 First rule about fight club is we don't talked about fight club I mean OG club 😉
👍6
Forwarded from Trade Insight
ሰላም እንደምን አደራችሁ☀️☀️?

ዛሬ እስኪ ስለ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የሆነ ነገር ልበላችሁ።

ብዙ ጊዜ ስለ ስትራቴጂ፣ ስለ አናሊስ እናወራለን። ግን ከሁሉም በላይ የሆነው አእምሯችን🧠 እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ መቅደም ነበረበት።

🎚️አንድ ታሪክ ልንገራችሁ…
አንድ በቅርብ የማውቀው ትሬደር ሁልጊዜ ትሬድ ሲገባ ይፈራ ነበር። ማርኬቱ ትንሽ ሲንቀሳቀስበት ልቡ ቀጥ ሊል ይደርሳል።
ትርፍ ላይ እያለ በቶሎ ይወጣል፣ ኪሳራ ላይ ሲሆን ግን አሁን ይመለሳል በሚል ተስፋ ዝም ይላል እረ እንዳውም stop lose ያሸሻል። በመጨረሻም አካውንቱን አፈነዳው🟥።

ይሄ ለምን የሆነ ይመስላችኋል? ምክንያቱም በቂ የሆነ የስነልቦና ዝግጅት አያደርግም ነበር። ፍርሃትና ስግብግብነት ውሳኔውን ይቆጣጠሩት ነበር።
በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ውስጥ ዋና ዋና ነገሮች አሉ፡
✅ ፍርሃትና ስግብግብነት፡እነዚህ ሁለቱ ስሜቶች የትሬዲንግ ጠላቶች ናቸው። ፍርሃት ትክክለኛ እድል እንዳናይ ያደርገናል፣ ስግብግብነት ደግሞ ያለውን ትርፍ እንዳንወስድ ያደርገናል።

✅ትዕግስት፡ ጥሩ ትሬድ ለማግኘት መጠበቅ ያስፈልጋል። ገበያው ሁልጊዜ እድል ይሰጣል። ቶሎ ቶሎ ትሬድ መግባት አያስፈልግም።

✅ድስፕሊን፡ የትሬዲንግ እቅድ ማውጣትና እሱን መከተል ያስፈልጋል። ስሜታችን ሲቆጣጠረን ከእቅዳችን እንወጣለን።

✅ራስን መቆጣጠር፡ ኪሳራ ሲያጋጥመን ወይም ትርፍ እያገኘን ስሜታችንን መቆጣጠር ያስፈልጋል። ስሜታችን ሲቆጣጠረን ትክክለኛ ውሳኔ ላይ መድረስ አንችልም።

🎚️አንድ ተጨማሪ ምሳሌ ልስጣችሁ…
ሁለት ትሬደሮች ነበሩ። አንደኛው ሲያተርፍ ይደሰታል ሲከስር ግን በብስጭት ፊቱ ይረዝማል። ሁለተኛው ግን ሲያተርፍም ሲከስርም እኩል ነው። ምክንያቱም በትሬዲንግ ማግኘት እና ማጣት የጨዋታው አካል እንደሆነ ተረድቷል።

የመጀመሪያው ትሬደር በስሜቱ ስለሚነዳ ብዙ ስህተቶችን ይሰራል🪫።
ሁለተኛው ግን በረጋ መንፈስ ስለሚያስብ የተሻለ ውጤት ያመጣል🔋።

እንግዲህ የዛሬው መልዕክቴ ይሄ ነው። ማርኬቱ ላይ ስኬታማ ለመሆን ስትራቴጂ እና አናሊስት መሆን ብቻ በቂ አይደሉም። አእምሯችንን ማዘጋጀትና ስሜታችንን መቆጣጠርም ያስፈልጋል።

መልካም ዕለተ ሰንበት ተመኝሁላችሁ❤️💎🎁!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍32❤11👌6
Crypto Rule #1: Don’t attract attention.

• No flashy cars.
• No Rolex selfies.
• No ‘millionaire’ tweets.

Flexing online = inviting problems IRL.

Move smart. Keep your wealth invisible.
2👍34❤‍🔥7⚡2🏆2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Ultimate Netsa Bootcamp
፩ Ahadu Batch Graduation 🎓
& Soft Launch of
The ETN Ecosystem
on ❤️ TON

Event trailer full video coming on youtube.com/@etnetsacoin

Ultimate Netsa Bootcamp was a bootcamp on The ETN Learn (An ETN Ecosystem Platform)
Online Learning Platform

፩ Ahadu Batch are the Genesis Block (first students on the Web3 platform)

The course was 100%
Free or NETSA [ ነፃ ] 🪙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍639❤398🎉66🔥5349🏆3
Forwarded from Market app | bot
📦 ETN OG Pass
Mint
Owner: UQ...IRIX

✅️ Market app Just 1% fee!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍54✍137
94 More Needed Guys

https://t.me/boost/ET_Apps

Let's Go
👍32❤224🔥1
Forwarded from ETN Ecosystem™
Tip 😉
Be wise with your attention
1👍31🔥5❤4
Yea never thought I'd see this on my Git 😂
👍17🔥9❤2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🔖ማስታወቂያ:

ከነገ ጀምሮ በሚኖሩን የመሠውር ትዊተር ስፔስ ዝግጅቶች ሁሉ ያልተማከለና ሁላችንንም የሚያካትት አሰራር እንዲሆን በማሰብ ከፕረዘንቴሽኖች እና ትምህርታዊ ዘገባዎች ይልቅ ተሳታፊዎች ያሏቸውን የክሪፕቶከረንሲ ጥያቄዎች ከቴክኒካል አናሊስስ ጀምሮ እስከ ፈንዳመንታል አናሊስስ: ከሴክዩሪቲ እስከ ዋሌቶች: ከኤርድሮፕ እስከ ቴስትኔት በፈለጋችሁት የክሪፕቶ እና ብሎክቼይን እሳቤዎች ዙሪያ ያሏችሁን ጥያቄዎች በቀጥታ መድረኩ ላይ በመጠየቅ እዛው ምላሽ የምታገኙበት መድረክ እንዲሆን መወሰናችንን ስንገልፅ በደስታ ነው። 🙏✌️

የክብር ስፖንሰር : ETN Ecosystem™
በእለቱ ከETN የብሎክቼይን አካዳሚክ ፋውኖዴሽን አካውንት ላይ ተቀንሶ ለተሳታፊዎች 10,000 የETN ኮይኖች በGiveAway መልክ የሚከፋፈል ይሆናል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥14❤9🤝6👍1🎉1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
By the way ... እንደትምህርታዊ ግብዓትነት እስከወሰዳችሁት ድረስ የቴክኒካል አናሊስስ እይታዎቻችን ጊዜ ስታገኙ ብታዩዋቸው እንደማይጎዷችሁ ተስፋ አለን።

Above charts :
https://t.me/cryptotalket/1792
https://t.me/cryptotalket/1796

🔗 CryptoTalk-ET Technical Analysis Page
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍26❤11🔥5🤝3
በክሪፕቶከረንሲ አልያም ብሎክቼይን ዙሪያ ከጀማሪ እስከ አዳቫንስድ ሌቭልም ቢሆን ያልተፈታላችሁ/ያልተመለሰላችሁ ጥያቄ አለ?! ምንም አይነት ብቻ ይሁን እስቲ ጥያቄ ያላችሁ ቤተሰቦች 👍 ይሄን ምልክት በኢሞጂ አስቀምጡ። (ቁጥራችሁን ለማወቅ እንዲረዳን ነው።)
👍81❤6🔥6
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
👍8
10 ሺ ETN Giveaway ያለውን የዛሬውን ምሽት የትዊተር ስፔሳችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። 👇🏾

https://x.com/i/spaces/1ZkJzRjWRgaJv
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
Maybe የFee የምትሆናችሁ ነገር ከፈለጋችሁ✌️እቺን ሞክሯት

0.1 per friend🔥🔥🔥

https://t.me/kittyverse_ai_bot/play?startapp=u590190349


@ETairdropOff
@ETairdropOff
👍8❤3