ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
እንዴት አደራችሁ ጋይስ:

ዛሬ በጠዋቱ በአንድ አገራዊ ጉዳይ ታግዙን ዘንድ የላይክና ReTweet ማድረግ ጥያቄን ልንጠይቃችሁ ወደድን።

ለኢትዮጵያ ፋይናንስ ሚኒስቴር እና ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የተፃፈ የቢትኮይን ማይኒንግን እንደአገር የማስጀመር ጥያቄያዊ ደብዳቤ ለተቋማቱም ሆነ ብዙአሀኑ ኢትዮጵያዊያንም ሆነ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ይደርስ ዘንድ ከዚህ በታች ያለውን የ'ProjectMANO' ደብዳቤ ላይክና RePost በማድረግ የኮሚዩኒቲያችሁንም ሆነ አገራዊ ግዴታችሁን ትወጡ ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድን።

ለኮሚዩኒቲያችሁ አሳውቁልን እና ቁጥራችን ይብዛ የሚለው ጥያቄ የራሳቸው የProject Manoዎች ነውና እንደኮሚዩኒቲ እንደማታሳፍሩንም ተስፋችን ነው።🙏✌️ ሊንኩ ከዚህ በታች የምታገኙት ነው።

🔗 https://x.com/projectmano/status/1883291764267667960?t=TyyMcU9Lbuf8_vSndAZCxg&s=19
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8🔥6❤1❤‍🔥1
Forwarded from ET Netsa Apps™
👉 guys don't fade this it's big with telegram

First airdrop to integrate Telegram gifts

8 days guys

https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=444033401
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ET Netsa Apps™
🚨 👛⭐️ guys don't fade this it's big with telegram

First airdrop to ✈️ integrate Telegram gifts

8 days guys

https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=444033401
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Forwarded from ETN Security (OG)
👉 guys don't fade this it's big with telegram

First airdrop to integrate Telegram gifts

8 days guys

Durovs Caps
👍3❤1
Forwarded from ET Airdrop Official 💲
2 ቀን ብቻ ነው የቀራችሁ 📌

link 🔗 https://dashboard.layeredge.io/

ከmetamask wallet ጋር connect አድርጉ ✅
ከዝያም ይሄንን access code አስገቡ

code :➡️ zCFHGjqU

በመቀጠልም start NODE በሉትና let it count in the background 🆓

🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
🔝Channel: ➡️@ETairdropOff✅✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
TAPSWAP
Cook 👍or Dust 👎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁24🔥17😢10👍3❤‍🔥2🕊2✍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የክሪፕቶ ማርኬቱን የቮላታይሊቲ ባህሪይ ከግምት በማስገባት በሚቀጥሉት 11 ወራት 11 ጊዜ flip ማድረግ ከቻልክ ከ500 ዶላር ተነስተህ 1 ሚሊየን ዶላር መድረስ እንደምትችል አስበኸው ታውቃለህ?! ካስፈለገ ዶላሩን ተወውና በብርም አስበው. . . ሂሳቡ እንዴት እንደሚመጣ ሚስጥሩን ለማወቅ ከሄድክ በክሪፕቶው ዓለም ይሄ ቁጥር "ኢምንት" ነው። በራስህ ብቻ ተማመን ... ሌላው ራሱ ይመጣል። እንደኔ መጀመሪያ በፈጣሪው ከዛ በራሱ የሚተማመን ማን ነው እስቲ?!
👍38🔥11❤‍🔥4😁1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
☀️እንዴት አደራችሁ ጋይስ:

ብዙዎቻችሁ ትላንት በለጠፍኩት ፖስት ዙሪያ እኛ ቁጥሩ መች ጠፋን እንዴት የሚለው ነው ግራ የገባን የሚል አንደምታ ያለው ጥያቄ እንዳላችሁ ለመረዳት ችያለው። ይህን መልስ ለመመለስ ለሂሳባዊ ቀመሩ ያለንን ምልከታ ቀየር ለማድረግ እንሞክርና እንየው እስቲ።

መጀመሪያ leverage ለምትጠቀሙ ልጆች:
✏️500 ዶላር አላችሁ እንበል።

⭐️በክሪፕቶው ዓለም የገበያ ነውጡን ለናንተ ማስረዳት የሚጠበቅብኝ አይመስለኝም። በዚህም በቀን ውስጥ ደፋ ቀና ብላችሁ ዜና እና ቻርት አገላብጣችሁ 1% የሚያድግ ወይም የሚወርድ ኮይን ታጣላችሁ ብዬ አላስብም።

📎500 ዶላሩን አምስት ያጠናቹኋቸው ኮይኖች ላይ በ10x leverage (ሪስኩን መመጠን እንደቅድመሁነት መታየት ያለበት ሁነት መሆኑ እንዳለ ሆኖ) በመግባት ልክ 1% እንቅስቃሴ ሲያሳዩ ከገበያው መውጣት ይሆናል ማለት ነው። ይህ ሁነት ሪስክ ቢኖረውም ተገቢውን ጥናትና የስቶፕ ሎስ አስተዳደር ላደረገ ሰው ከባድ ነው ብዬ አላስብም።

➡️በዚህም ከያንዳንዱ ኮይኖች የ100 ዶላር ኢንቨስትመንት 10% አሳካችሁ ማለት በዛ እለት የነበራችሁ መነሻ 500 ዶላርም በ10% ያድጋል ማለት ነው። እናም የመጀመሪያው ቀን ግብይታችሁ ጠቅላላ ድምር 550$ ይሆናል።

📣ከዛ በኋላ የሚመጣውን exponential ለውጥ በእርግጥም ነውጥ ነው ብንለው ማጋነን አይሆንም። ለምን እና እንዴት ካላችሁኝ ከላይ የነገርኳችሁን ቀለል ያለ አካሄድ 100 ጊዜ መድገም ከቻላችሁ የሚመጣውን ሂሳብ ማየት ምላሹን ይሰጣቹሀል። 👇

Here are all the profit levels for the following 100 trades:
$550.00
$605.00
$665.50
$732.05
$805.26
$885.78
$974.36
$1,071.79
$1,178.97
$1,296.87
$1,426.56
$1,569.21
$1,726.14
$1,898.75
$2,088.62
$2,297.49
$2,527.24
$2,779.96
$3,057.95
$3,363.75
$3,700.12
$4,070.14
$4,477.15
$4,924.87
$5,417.35
$5,959.09
$6,554.99
$7,210.50
$7,931.55
$8,724.70
$9,597.17
$10,556.89
$11,612.58
$12,773.83
$14,051.22
$15,456.34
$17,001.97
$18,702.17
$20,572.39
$22,629.63
$24,892.59
$27,381.85
$30,120.03
$33,132.04
$36,445.24
$40,089.77
$44,098.74
$48,508.62
$53,359.48
$58,695.43
$64,564.97
$71,021.47
$78,123.61
$85,935.97
$94,529.57
$103,982.53
$114,380.78
$125,818.86
$138,400.75
$152,240.82
$167,464.90
$184,211.39
$202,632.53
$222,895.78
$245,185.36
$269,703.90
$296,674.29
$326,341.72
$358,975.89
$394,873.48
$434,360.83
$477,796.91
$525,576.60
$578,134.26
$635,947.69
$699,542.45
$769,496.70
$846,446.37
$931,091.01
$1,024,200.11
$1,126,620.12
$1,239,282.13
$1,363,210.34
$1,499,531.38
$1,649,484.51
$1,814,432.97
$1,995,876.26
$2,196,463.89
$2,415,010.28
$2,656,511.31
$2,922,162.44
$3,214,378.68
$3,535,816.55
$3,889,398.20
$4,278,338.02
$4,706,171.83
$5,176,789.01
$5,694,467.91
$6,263,914.70
$6,890,306.17


🛡እንደኔ Spot የምትገበያዩ ልጆች ደግሞ በዚሁ አካሄድ ላይ ወይ ካፒታል በመጨመር መንቀሳቀስ ነው አልያም በዚሁ የግብይት አካሄድ ሪስካችሁን በጣም ቀንሳችሁ ነገር ግን ከመጨረሻው ውጤት 10 እጥፍ ያገሰ ሂሳብን ማለትም በ100ኛ ትሬዳችሁ 689 ሺህ ዶላር ገደማ የሚሆንላችሁ ይሆናል ማለት ነው። ✌️

የትኞቹ ኮይኗች ለሚለው በተለይ Alt season ሲጀምር መውጪያችሁን ማሳመር እንጂ አይናችሁን ጨፍናችሁ ብትተርዱ ራሱ እድል በእድል የምትሆኑበት ሁነት እንዳለ ሆኖ እድሎችን እስከምናገኝ እና ቡል ማርኬቱ በተጠናከረ ሁኔታ እስኪቀጣጠል ራሳችንን በቴክኒካል: ፈንዳመንታል እና ሴንቲመንታል ጥናት አደራረግ ማበልፀግ ላይ መስራት በስተመጨረሻም ራሳችንን የቻልን ትሬደሮች መሆን ምላሹ ነው ብዬ አስባለው።✌️

ወጡ በቂቤ የሆነላትን ሰኞ እንደተለመደው በያላችሁበት ተመኘሁ።🙏✌️

💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18❤4👏2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Forwarded from ETN Security (OG)
👉 guys don't fade this it's big with telegram

First airdrop to integrate Telegram gifts

8 days guys

Durovs Caps
👍2
Full Event

https://youtu.be/nMJ2C4V72zE

🪙💎🪙💎🪙💎🪙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11🔥8👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ETN Airdrop has 2 Rank Leaderboards One for over all and one for Mining (this one has a secret ) Every week the mining Top 10 will get prizes before the airdrop ends so collecting your mined tokens every 3 hours should be a priority 😜

The overall Leaderboard top 5 will have additional prizes ETN + Something (iPhone maybe 🤔 Trip to Dubai maybe 🤔)

The Airdrop is STILL NOT FULLY LAUNCHED ITS ONLY TESTING DO NOT MAKE TRANSACTIONS ALL DATA WILL BE RESET WHEN IT STARTS

Wanna know the secret about Mining ⛏️ ?
👍8❤1
Earn UXUY UP Points in @et_apps_diss by typing /Up and claiming
❤2
Forwarded from ETN Security (OG)
👉 guys don't fade this it's big with telegram

First airdrop to integrate Telegram gifts

8 days guys

Durovs Caps
First Rednote ( 小红书 ) Now DeepSeek has American Tech Superiority come to an end ??

US Stock Market News Highlights: Wall Street tumbled on Monday, January 27, on fears the big US companies that have feasted on the artificial intelligence (AI) frenzy are threatened by DeepSeek, an AI competitor in China. Big Tech stocks that have been the market’s biggest stars took the heaviest losses, with Nvidia down 17%, dragging the Nasdaq composite down 3% amid fears that a more affordable AI model from China could challenge the dominance of US tech companies.

DeepSeek rattles Silicon Valley
DeepSeek, which overtook the rival AI platform ChatGPT to become the top-rated free application on Apple's App Store in the United States, says it uses lower-cost chips and less data, challenging a widespread bet in markets that AI will drive demand along a supply chain from chipmakers to data centres

አሜሪካ አክሲዮን ገበያ ዜና ዋና ዋና ነጥቦች፡- ጃንዋሪ 27 ቀን ሰኞ ዋል ስትሪት ከፍተኛ ውድቀት አሳይቷል። ይህም በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ንቅናቄ ከፍተኛ ትርፍ ያገኙት ትላልቅ የአሜሪካ ኩባንያዎች ከቻይና የመጣው ዲፕ ሲክ የተባለ ተቀናቃኝ ኤአይ ስጋት ውስጥ እንደወደቁ በሚሰማ ስጋት ነው። ትልልቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች አክሲዮኖች ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶባቸዋል፣ ኤንቪዲያ 17% ውድቀት አሳይቷል፣ ይህም ከቻይና የመጣ ርካሽ የኤአይ ሞዴል የአሜሪካ ቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን በላቀ አቅም ሊፈታተን እንደሚችል በሚሰማ ስጋት ናስዳክ ኮምፖዚት 3% እንዲወድቅ አድርጓል።

ዲፕ ሲክ የሲሊኮን ቫሊን ያናውጣል በአሜሪካ ውስጥ በአፕል አፕ ስቶር ላይ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ነፃ አፕሊኬሽን ለመሆን ተቀናቃኝ የኤአይ መድረክ ቻትጂፒቲን ያሸነፈው ዲፕ ሲክ ርካሽ ቺፖችን እና ያነሰ ውሂብ እንደሚጠቀም ይናገራል። ይህም በገበያ ውስጥ ኤአይ ከቺፕ አምራቾች እስከ ዳታ ማእከላት ድረስ በአቅርቦት ሰንሰለት ላይ ፍላጎትን እንደሚያሳድግ በሰፊው በተደረገ ውርርድ ላይ ፈታተን ነው።
👍6
ET Netsa Apps™
This is what DeepSeek said about the screenshot
Before anyone comments on those 24 steps DeepSeek so embarrassingly highlighted i wanna point out that that's 24 steps since midnight my average step count is 5km a day 😂
😁3
I'm enjoying the show watching the Evil 🖥NVIDIA loose 600$ billion in one day
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁13❤‍🔥4