ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Unlock the power of communication with MaqdalaAI! Our multilingual AI assistant (English, Amharic, Afan Oromo, Af Somali) breaks down language barriers, making information accessible to everyone. Try it today! [Link to MaqdalaAI] #MaqdalaAI #AI #Accessibility #Multilingual #Ethiopia

https://gpt3.ethio-tech.com
👍1
$PAWS Allocation Check Live🔥🔥
ስንት ደረሳችሁ 👇

✅Check
: https://paws.community/app?tab=claim
👍4
GM GM everyone,


😂😂 I'm having a great morning saw one of the local "Crypto" Channels say the bybit hack wasn't a big deal 😂 weird to call the the Largest Crypto Heist in history No big Deal Self-proclaimed experts always prove their low IQ at some point.

This might be the end of bybit
Just a reminder how much 1.4B is 🔽🔽🔽

If you make 1$ a second in 11 days you are a millionaire and in 32 years you are a billionaire 😂. Crypto Guna bleed for a bit .... Be ready .....
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁7
Ain't no Party like a Kim Jong Party 🎉
👍7😁3
Say it with me now 💸 sucks

Actually all CEX suck

If you keep your crypto in a CEX you are not a Crypto Dude 😎 you are a Normie ... Actually you a tourist

Large Amounts Go in Cold hardware Wallets
Medium in hot wallets

Only CelEX when your trading when you done take it out ...
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5😁2👌1
💎 ATH - Huston we have Liftoff destination Moon Mars
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁5👍1🔥1
Phase 1 done. $ETN is trading @ ሀምሳ ሳንቲም . . . 🔥

እንደቀልድ ጠቆም አድርጌ ያለፍኩት የ$ETN ኮይንን አንድ ብር የማድረስ እቅድ በእርግጥም ቁምነገር ላይ የተመሰረተ ነው። አሁን ላይ ሀምሳ ሳንቲም እየተሸጠች የምትገኘው "እቴኑ" በጣም በቅርቡ [አዎ በጣም በጣም በቅርቡ] በነፍስ ወከፍ አንድ ብር እንደምትሸጥ በእርግጠኝነት መናገር እችላለው። ይህን እውን እንድናደርግ ለተማመናችሁብን እህት እና ወንሞቻችን ሁሉ ከፍ ያለ ምስጋና እና አክባሪነታችንን ለመግለፅ ወደድን። ከፈጣሪ ጋር እንደማናሳፍራችሁም በልበ ሙሉነት ቃል እገባላቹሀለው።

መግዛት ሀሳቡ ላለው፤
አገዛዙን በቀጣዩ ሊንክ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን - https://t.me/etnetsacoin/124

በቀጥታ የመግዣ ቦቱን መቀላቀል የምትፈልጉ ደግሞ በቀጣዩ መስፈንጠሪያ መግዛት የምትችሉ ይሆናል።
t.me/Buy_ETN_bot
🤩🤩🤩🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9🔥2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ከዚሁ ጋር ተያይዞ ትላንት በዋናው የኮይናችን ገፅ ላይ ለማሳወቅ እንደሞከርነው የ$ETN ቤተሰቦች ከልባቸው ፍላጎት ላይ የተመሰረተ የኮሚዩኒቲው አባልነታቸው ሀላፊነትን ኮይኑን ገዝቶ ለረጅም ጊዜ በመያዝ ፍላጎታቸውን እንደማሳየታቸው መጠን ከኛ ዘንድ ደግሞ ለእናንተው ፍላጎት እና ጥረት ይመጥናል ብለን ያሰብነውን እርምጃ ኮይኑ የስቴኪንግ ግልጋሎትን ጨምሮ እንዲሰጥ ማድረጋችን የሚታወስ ነው።

በዚህም ማንኛውም የ$ETN ኮይንን ስቴክ ያደረገ ግለሰብ፤ የያዛቸው ኮይኖች በብሎክቼይን አሰራሩ ላይ የበለጠ ማሳለጥን በማምጣት አገልግሎት የሚጨምሩ በመሆኑ ስቴክ ያረገበት ጊዜ ሲጠናነቅ ተጨማሪ የ$ETN ኮይን ማግኘት የሚችል ይሆናል ማለት ነው።

ታዲያ አብዛኛዎቻችን ለብሎክቼይን እሳቤ አዲስ እንደመሆናችን ይህ ስቴኪንግ የሚል እሳቤ ምን ማለት እንደሆነ ከስረ መሰረቱ ጥልቅ ትንታኔ አስቀድመን የምንሰጥበትን ትምህርታዊ መድረክ የETN ኤኮሲስተም ስፖንሰር በማድረጉ ምክንያት የዛሬ ምሽቱ የመሠውር ፖድካስት በዋነኝነት የሚያውጠነጥነው በዚሁ እሳቤ ትምህርታዊ ውይይት ላይ እንደሚሆን ከወዲሁ ለማሳወቅ ወደድን።

በመድረኩ ስቴኪንግ የሚለው እሳቤ ምን እንደሆነ ከዜሮ ጀምረን የምንመረምር፤ በብሎክቼይን ምህዳሩ ያለውን ጥቅም የምንተነትን እና ቤተሰቦቻችንም የ$ETN ኮይንን ስቴክ ቢያረጉ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ሁነቶችን የምንዘረዝር ይሆናል።

ከኢንቨስትመንት ሪስኩ ጀምሮ እስከ ሀይማኖታዊ አንደምታው በጥልቀት የምንወያይበት መድረክ ነውና እንዳትቀሩ ስንልም ለማስታወስ ወደድን።

መልካም አመሻሽ በያላችሁበት ተመኘን።

መቼት [መቼ እና የት?] ፡ ዛሬ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 22/2025 ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ በትዊተር ገፃችን ላይ ፡ @cryptotalket .

የምትጠቀሙት ብዙ ይኖራልና እንዳትቀሩ ለማለት ወደድን።
👍6❤2🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ከዛሬ ምሽቱ ጋር በተገናኘ ከመድረኩ አስቀድማችሁ ስለምን እንደምንወያይ የበለጠ ግልፅ እይታ ይኖራችሁ ዘንድ እና አጠር ባለ መልኩ የስቴኪንግ እሳቤን ለመረዳት ይረዳችሁ ዘንድ ከዚህ በታች በቀረበው መስፈንጠሪያ በኩል የምታገኙትን የትዊተር #Thread Like, Repost እና Bookmark በማድረግ ብዙሀን ጋር ይዳረስ ዘንድ ሌሎች ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቻችንም ይማሩበት ዘንድ የኮሚዩኒቲው ቤተሰብነታችሁን ታሳዩ ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድኩ። የዛሬው የፖድካስት ትምህርታዊ የውይይት መድረካችን በትዊተር ገፃችን ላይ ከ3፡00 ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑንም ለማስታወስ ወደድን። መልካም ምሽት።

https://x.com/CryptotalkEt/status/1893350215345635557
❤2👍1🔥1🙏1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ስለስቴኪንግ እውቀትን መሸመት የምትፈልጉ ቤተሰቦች ሁሉ የእለተ ቅዳሜ የመሠውር ፖድካስታችን ስለጀመረ የቀጥታ ስርጭቱን በቀጣዩ ሊንክ ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። መልካም ምሽት በያላችሁበት።

https://x.com/i/spaces/1eaJbWkDABXxX
❤3
Who can tell me what is

Guardians of Ethiopia:
Protectors of the Land and ETN Ecosystem
👍13😁6
Forwarded from MAya 🌱SEED🐾💠✌️Yescoiner🦴MyGate Network🗝Nordom 🍋🚪Meschain.Ai၊||၊
Sahara AI | Great project don't miss

$43M raised

Backed by

Binance Labs
Samsung
Polychain

0.01ETH required in wallet to receive faucet

https://legends.saharalabs.ai/?code=9V2LS0
🔥3👍1
⚠️Notice

Dear ETN Community,

Please for your safety and the safety of your community of you hold ETN keep it in a wallet you don't connect to Airdrop bots.

Look at the transaction below

https://tonviewer.com/transaction/9ce27e9c4cd5fc85ecd0c32818e1829252ed18a79a78e119a97d74ca2b7c20d4

This is ETN that was stolen from a community member an early adopter 2 months ago the Scammer held the ETN for 2 months and dumped today.

Please keep your wallet, your ETN and your Brothers and Sisters Safe

So the price dump wasn't a community member it's was a scammer
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
This is the scammers wallet 😳 it's profitable to be a scammer ? If you don't fear your Lord
😢6🏆6
🐾Paws

✔️ NOT ELIGIBLE Has been updated

https://t.me/et_apps
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁10👍7