So by now you have all heard of Waga Token
Haven't decided which blockchain the project will be launched on I want to push them towards TON let's show them how supportive TON projects are
Donate 50 ETN to the project ton://transfer/UQDfQWcvdwAdCFTMANfYk9PEREZjeSFTOfF2aCuhVJN7pQFm?jetton=EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl&amount=50000000000&text=Donation%20Waga%20Token%20Launch%20on%20TON

🔥6❤🔥3❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Guys እንዴት ናችሁ። Hope everything is doing well by ur side.
ባለፈው ሼር እና ላይክ በማድረግ ተባበሩ ያልኳችሁ የኢትዮጵያ የቢትኮይን ማይኒንግ ጉዳይ ከሚታሰበው በላይ እየተጧጧፈ መቷል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ጦርነቱ ኢትዮጵያ የራሷን ቢትኮይን ማይን ማድረግ አለባት በሚሉት Project Manoዎች(my favorite ones from day 1) እና በአገርአቀፍ ደረጃ ቢትኮይንን ማምረት ከባድ ነው ብለው በሚሞግቱት የግል ማይኒንግ ኩባንያዎች መካከል ተካሮ ቀጥሏል።
እንደአገር ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ስጋት ላይ ጥለው ጡንቻቸው ከፈረጠሙ የውጪ ዜጎች ጋር እየተጋፈጡ ላሉት ወንድሞቻችን ድምፃቸው ይሰማ ዘንድም ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ልክ እንደባለፈው ላይክ እና ሼር በማድረግ ትተባበሩ ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድኩ። Let's go my Gs.🔥
https://x.com/CryptotalkEt/status/1896515740024349146?t=vXYuqNJRcG2oxqs0xeBZmA&s=19
ባለፈው ሼር እና ላይክ በማድረግ ተባበሩ ያልኳችሁ የኢትዮጵያ የቢትኮይን ማይኒንግ ጉዳይ ከሚታሰበው በላይ እየተጧጧፈ መቷል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ጦርነቱ ኢትዮጵያ የራሷን ቢትኮይን ማይን ማድረግ አለባት በሚሉት Project Manoዎች(my favorite ones from day 1) እና በአገርአቀፍ ደረጃ ቢትኮይንን ማምረት ከባድ ነው ብለው በሚሞግቱት የግል ማይኒንግ ኩባንያዎች መካከል ተካሮ ቀጥሏል።
እንደአገር ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ስጋት ላይ ጥለው ጡንቻቸው ከፈረጠሙ የውጪ ዜጎች ጋር እየተጋፈጡ ላሉት ወንድሞቻችን ድምፃቸው ይሰማ ዘንድም ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ልክ እንደባለፈው ላይክ እና ሼር በማድረግ ትተባበሩ ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድኩ። Let's go my Gs.
https://x.com/CryptotalkEt/status/1896515740024349146?t=vXYuqNJRcG2oxqs0xeBZmA&s=19
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ዛሬ አንድ የ23 ዓመት ታዳጊ አገኘሁ። አሁን ላይ አጠቃላይ ወደ4 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የክሪፕቶ ሀብት አለው። በ28 ዓመቱ Retire ስለማረግ እያሰበም እንደሆነ አወጋኝ። እንዴት ይህን ስኬት ሊያገኝ እንደቻለ ጠየኩት ... እሱም በኮቪድ ወቅት ስለክሪፕቶ እንዳወቀና የደህና ቤተሰብ ልጅም ስለነበር ከውርሴም ላይ ቢሆን ቀንሳችሁ ስጡኝ ብሎ ቤተሰቦቹን በማስቸገር 10 ሚሊየን ብር የሚያወጣ Ethreum ገዝቶ አሁን 4 ሚሊየን እንደቀረው አጫወተኝ። 🙆♂️🙈😂 ይኸው ነው።🤷♂️
Moral of the Story: Diversification is the key.

😁41😢3👍2
Forwarded from CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
MICHAEL SAYLOR JUST SAYS LIVE ON CNBC THAT BITCOIN IS GOING TO $10 MILLION
TIGHTEN YOUR SEATBELTS 🚀
TIGHTEN YOUR SEATBELTS 🚀
Forwarded from ETN Ecosystem™
Announcement.
Mining Refactoring Soon get your boost before it becomes more expensive
Also Free mining will end soon
Mining Refactoring Soon get your boost before it becomes more expensive
👍6
Forwarded from WEB3 TON DNS Media
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
https://t.me/tondnsclub?startapp=444033401
Check out this awesome TMA!
Simple tasks, real rewards, and you quickly get the hang of how Web3 works. Earn points, swap them for tokens, and use them in Web3!
Tried it, got it, already making gains! 🥳
You’ll love it too!

Telegram
WEB3 Portal
Вход в экосистему открыт — доступ к WEB3 App, ревардам, связи с командой, приватным каналам и чатам.
👍1
The most difficult part of Airdrops is Distribution from transaction fees to wallet/user verification. Even though it will be a little while before distribution we don't want to be that project that postpones alot so we are testing Claim features now.
If you minted ETN OG Pass before 5 March 2025,
click https://etn-airdrop-claim.netlify.app/ and connect the wallet that minted the pass and claim your bonus if something works or doesn't work please report it
Let this be a reminder to all of you not doing the airdrop seriously we will finish and you will regret the fade

👍8🔥6❤3
So maybe it's time for us to share with you is wrong with USDT and clarify as to why I've been telling you don't hold USDT for the last 3 years 😂
Other than the fact that it's not crypto. It's also not a stablecoin.
Is also worth noting that once everybody figures out what's going on with TETHER crypto is going to bleed big time. Maybe even the first crypto reset.
It's also whywe never paired ETN with USDT. Because $ETN is too good for that garbage Bitfinex.. 🙈 did I say Bitfinex ... I meant TETHER hahaha
Other than the fact that it's not crypto. It's also not a stablecoin.
Is also worth noting that once everybody figures out what's going on with TETHER crypto is going to bleed big time. Maybe even the first crypto reset.
It's also why
1✍7👍6😁4
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Once again ሁላችንንም ያገባናልና ወደኢትዮጵያ የማይኒንግ ጉዳይ ልመልሳችሁ ተገደድኩ። እንደምታውቁት በተለይ በፕሮጀክት ማኖ እና ቃል ካሳ በተባለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ መሀከል በነበረው እሰጥ አገባ እንደአንድ የክሪፕቶ ኮሚዩኒቲ መሀል ገብተን አስታራቂ ሀሳቦችን ለማንሸራሸር ሞክረን ነበር። ይሁንና ጉዳዩ ወደባሰ ሁነት በመጓዝ ላይ በመሆኑም አንድ ሰፋ ያለ የመወያያ መድረክ እንደሚያስፈልገንና ህብዝም በይፋ መስማት ያለበትን ሰምቶ እንዲፈርድ የመወያያ መድረክ ለማዘጋጀትና ሀሳቦቻቸውንም ይገልፁልን ዘንድ የግል ሀሳቤን ማንሳቴም የሚታወስ ነው።
በዚህም ፕሮጀክት ማኖ ቡድን ለጥያቄው አዎንታዊ ምላሽ በመስጠት በመድረኩ ለመገኘት ሙሉ ፍቃዳቸው አሳይተው የነበረ ሲሆን ቃል ካሳ በበኩሉ መልእክታችን የደረሰውና ያየው እንደሆነ ቢያመላክትም ምንም አይነት ምላሽ ከመስጠት ተቆጥቧል። ይህን ሁነት በመመልከት ዝም ብዬ መቀመጥ አልቻልኩምና ምናልባትም በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ደረጃ በቢትኮይን ማይኒንጉ እንቅስቃሴ ጉምቱ ስም ያካበተውን እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ኢትዮጵያዊ የቢትኮይን ማይንኒግ ኩባንያ መስራች የሆነውን ዶ/ር ኔሞ ስምረትን ይህንኑ ጉዳይ ለህዝብ በሚገባው መልኩ እና ሁላችንም ጥቅሙንም ጉዳቱንም በምንለይበት መንገድ ያስረዳልን ዘንድ፤ በጠረጴዛ ዙሪያም ፕሮጀክት ማኖዎች ያነሱትን ሀሳብ በተማረ እና ስነ አመንክዮ ላይ በተመሰረተ መንገድ ለመወያየት ጥያቄ አቅርቤለት ነበር።
ያለምንም ማቅማማትም በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ተገኝቶ ሀሳቡን ሊያካፍለን ፍቃደኝነቱን ሊያሳየን ችሏል። የተማረ ይግደለኝ አይደል የሚባለው . . . እናማ my people አሁንም የታፕ ታፕ እርዳታችሁን ልጠይቅና ከዚህ በታች ያለችዋን ዶ/ሩን ያመሰገንበትን እና በይፋ ጥያቄያችንን መቀበሉን የገለፅንበትን የትዊተር ፖስት አንድ ላይክ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብነታችሁን ታሳዩኝ ዘንድ ለመጠየቅ ወደድኩ። በእርግጥ ጉዳዩ በጣም የሰፋና ጠንካራ የሆነ አገራዊ መሰረት ያለው በመሆኑም በዚህ ዝግጅት ዙሪያ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን ሁሉ የትውልድ ሀላፊነት እንዳለብንም ለማስታወስ ወደድኩ። Lets go family...show some love. ❤️🙏🏾
https://fxtwitter.com/CryptotalkEt/status/1897262005154660539

FxTwitter / FixupX
CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 (@CryptotalkEt)
We are profoundly honored and deeply grateful that Dr. Nemo Semret [ @nemozen ] has graciously accepted our invitation for a round table discussion on April 2, 2025, to address Bitcoin mining in Ethiopia. Thank you for your inspiring commitment!
We also…
We also…
👍9❤1
So Iceberg claim transaction fees 1.5TON this is what they collected so far. This doesn't include the profit from the mini app (auto claim, subscription, and pass that was never minted on chain blah, the token is minted no LP exists so fare except a few funny looking ones on DeDust ICE/NOT ICE/TON and ICE/USDT let's see how much of total collection makes it to LP and what the so called 17,000 holders get
Claim collection wallet
https://tonviewer.com/EQAtdqOIvDsVZc2-GDIqS38VwBdRrTlJih_3XysHgUSRK2mo
Token Jetton Master aka CA
https://tonviewer.com/EQBnwl3GH4QKWh_abN6JGzX5SeQRsfCQePbjJChA5ZhTcgva

ሰላም የETN ቤተሰቦች፤
የአንድ ኤርድሮፕ በጣም ፈታኝ የሚባል ሁነቱ በተለይ ወደተሳታፊዎች የሚከፋፈልበት እና የሚሰራጭበት ሁነት እንደሆነ ይታወቃል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ያሉ ሁነቶችን ከግምት በማስገባት ሌሎች የተለመዱ የክሪፕቶ ፕሮጀክቶች ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ የሚያደርጓቸውን ጊዜን የማራዘም እና መሰል ሁነቶች ፈፅሞ ላለማድረግ ስንል ከአሁኑ ይህንኑ የኤርድሮፕ ክፍያዎችን የመረከብ[claim የማድረግ] ትግበራዊ ሙከራዎችን ለማድረግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
በዚህም የETN OG Passን ከትላንት ማርች 5 2025 በፊት ሚንት ያደረጋችሁ ተሳታፊዎች በሙሉ ከዚህ በታች ያለውን ቅደም ተከተል በመከተል የኤርድሮፕ ቦነሳችሁን መውሰድ የምትችሉበትን የሙከራ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ነን። በዚህም በመጀመሪያ ቀጣይ ያለውን—> https://etn-airdrop-claim.netlify.app/ ሊንክ በመንካት የOG Passሱን ሚንት ያደረጋችሁበትን ዋሌት በማገናኘት [connect በማድረግ] ቦነሳችሁን ትወስዱ ዘንድ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ይህ ሁነት የቅድመ ሙከራ እንደመሆኑ መጠን በምንም አይነት ሁነት ቦነሱን ማግኘት የማያስችላችሁ ከሆነም በግሩፕ በኩል ታሳውቁን ዘንድ በትህትና ለመጠየቅም እንወዳለን።
በዚሁ አጋጣሚ ኤርድሮፑን ኢትዮጵያዊ በመሆኑ የናቃችሁት አልያም በሚገባው ልክ ቦታ ያልሰጣችሁ ቤተሰቦች ካላችሁ አሁንም ጊዜው አልረፈደምና ኤርድሮፑን ትጀምሩ ዘንድ ምክራችን ነው።
መልካም ቆይታ።

❤8🔥5👍4🤝2❤🔥1
Tens of millions of dollars worth Bitcoin left untouched in wallets since 2011—when the asset was trading for around $1—has been moved after 14 years.
Six ancient BTC addresses holding a total of 250 BTC, nearly $22 million worth at today’s price, moved the assets to new locations Monday after sitting untouched for all those years.
Blockchain data shows that the wallets are so old, they used legacy addresses—those first used when the protocol went live. Such addresses are now seldom used for sending and receiving Bitcoin
https://decrypt.co/308634/bitcoin-wallets-move-22-million-after-14-years

❤7👍1
Forwarded from CTE™🇪🇹 Crypto Technical Analysis
ነገ March 7 2025 የትራምፕ መንግስት በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ከ25 በላይ በዘርፉ እጅግ የደለበ ስም ያላቸውን ግለሰቦች አማክሎ የሚያዘጋጀው የክሪፕቶ summit አለ። ይህ ሁነት በተለይ አሁን ላይ ቢትኮይንም ሆነ አጠቃላይ የክሪፕቶ ምህዳሩ ያሉበትን ሁነት በትልቁ ሊወስን የሚችል በመሆኑ ሁላችንም ትኩረት ልንሰጠው የሚገባ ዝግጅት ሆኖ እናገኘዋለን።
ለመሆኑ በዝግጅቱ ምን ምን ሀሳቦች ይነሳሉ ተብሎ ይጠበቃል? ምን አይነት የገበያ እንቅስቃሴን ሊፈጥሩስ ይችላሉ? እንደአንድ ተገበያይ ምን አይነት እንቅስቃሴዎች ላይ ማተኮር ይኖርብናል? ከሚፈጠረው የገበያ ዋጋ መዋዠቅ ሁነትስ እንዴት ትርፋማ የሆኑ የአጭር ጊዜ ግብይቶች ልናይ ይገባናል? የሚሉና ተያያዥ ጉዳዮችን ያነሳሁበትን አጠር ያለ ቪዲዮ እነሆ በመመልከት ለነገው የዜና ቅፅበት ትዘጋጁበት ዘንድ ልጋብዛችሁ ወደድኩ። መልካም ቆይታ። [ከተመቻችሁ ላይክ እና ፎሎው እንዳይረሳ። 🙏🏾✌🏾]
https://www.tradingview.com/chart/BTCUSDT/6Yt1MW6I-White-House-Crypto-Summit-March-7-2025-Quick-Take/

❤3👍2🤝2❤🔥1🔥1😁1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ እንደውዴታ ግዴታ ቆጥራችሁ ከዚህ በታች ያለውን ትዊት በተቻላችሁ አዳርሱት።
እንደኢትዮጵያዊ ወጣት አስቀድመን ባነን አገርም የምትባንንበትን አዎንታዊ እንቅስቃሴ ለመጀመር ደፋ ቀና ማለት ያለብን ጊዜ ላይ ነን። ሀሳባችንን አመንክዮ እና እውቀት ላይ መስርተን ከማንፀባረቅ ጀምሮ እንደአንድ ዜጋ የተሰጠንን መብት በመጠቀም ፊርማችንን በማሰባሰብ መንግስት ጉዳዩን በይበልጥ ትኩረት እንዲሰጠው: ተገቢውን ጥናትና ምርምር እንዲያደርግ በጎ ውጤት ካገኘበትም ቢትኮይንን እንደአገር ማተም እንድንጀምር መገፋፋት እንደምንችል እናምናለን።
ከፊርማው የማይተናነስ ድምፅ ይኖረን ዘንድ መንግስትን ማይን እንዲያደርግ የምንጠይቅበትን እንቅስቃሴ እየጀመርን ነውና: በዚህም እኔና እናንተ ብቻ ሳንሆን የልጅ ልጆቻችን ጭምር ተጠቃሚ ናቸውና ... አደራ አደራ አደራ ... ይህንን መልእክት ያያችሁት ቤተሰቦች ሁሉ በቢትኮይን እድገት የምታምኑ እና በኢትዮጵያዊነታችሁ የምትተማመኑ ከሆነ ከታች ያለውን ፖስት share, like and retweet በማድረግ ይህንን ሁነት እንዲሳካ በአለም አቀፍ ደረጃ ደፋ ቀና እያሉ ያሉትን ምንም ጥቅም ያልጠየቁትን Project Manoዎች እንደአንድ ኢትዮጵያዊ ወጣት አለንላችሁ እንበላቸው።
Honestly speaking በዚህ ልክ አጠንክሬ ጠይቄያችሁ አላቅምና እንደማታሳፍሩኝ ተስፋ አለኝ። ፖስቱ ከ150 በላይ ላይክ እና Repost ካላገኘ ይሄን ኮሚዩኒቲ የለፋሁለት እንዲሁ በከንቱ እንደሆነ ይታሰበኛልና እስቲ ላንቃዬ እስኪሰነጠቅ በነፃ ህዝቤን ላገለገልኩበት ላይክና retweetቱን ክፈሉኝ። Lets go family.✌️🔥 የምርም ቁምነገር ያለው ነውና እናንተም አትቆጩበትም።🙏✌️
https://x.com/CryptotalkEt/status/1897852444429991977?t=vNojbta8ghZvjR-5qv3bXg&s=19

2👍41❤4🔥2