ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Btw guys... እንደFOMO እንድታዩት አስቤ ወይም በፍጹም ግዙት ምናምን ለማለት ሳይሆን ከቴክኒካል አናሊስስ ሁነቱም አንፃር ፕሮጀክቱ perfectly እየሰራ እንደመሆኑ የሰራው ፓተርን እና እየመጡ ያሉ የፈንዳመንታል አናሊስስ ሁነቶች እንደፈጣሪ ፈቃድ የሚሳኩ ከሆነ ... Be ready for this☝🏾🤞🏾. ከዚህ በፊትም I shared you the same idea for the record and hope you witnessed it. [ https://t.me/cryptotalket_en/1995 ]

በደማቁ እደግመዋለው በፍፁም ግዙት እያልኩ አይደለም። የአገርህ ምርት ጉዞውን ወደ ጨረቃ ሊያረግ በመሆኑ ግን ተደሰትበት ለማለት ያህል እንጂ።

በዚሁ አጋጣሚ ከእህሉ ውስጥ እንክርዳድ አይጠፋምና የዚህ ፕሮጀክት ስኬት ውስጥህን ለሚያቃጥልህ፤ አይንህን ለሚያቀላው ወንድሜ ሆይ፤ የወንድሞችህ ፕሮጀክት በመሆኑና ለጨጓራህ ስትል ባትደግፈን እንኳን ጥላቻን ሊያመነጭ የሚያስችል ሁነት እስካልፈጠርን ድረስ አትጥላን፤ ባታበረታታን እንኳን ከመስደብ አልያም ውሸት ላይ የተመሰረቱ ቅዠቶችህን ከማስፋፋትህ ይልቅ ምክንያት ላይ የተመሰረተ ሂሶችህን ለግሰኸን እኛም እንታረም አንተም ትክክል ሁን። በተረፈ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውን መንቂያ ጊዜያቸው መድረሱን በማመን ባለን ነገር ሁሉ ወጣቶቻችን ለመቀየር "ሀ" ብለን ጀምረናልና ተቀላቅለኸን እኛም የበለጠ ብንጠነክር፤ ከተሳካልን ደግሞ አንተም አብረኸን ብታድግ ስሜታችን ነው።

በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ። ሰናይ ምሽት።

ማሳሰቢያ፡ ይህ ፖስት አሁንም ለሶስተኛ ጊዜ እንድገመውና በፍፁም ፋይናንሳዊ ምክር እንዳልሆነ፤ በምንም ሁነት ኮይኑን ግዙት እያልን እንዳልሆነ፤ ማንኛውም የፋይናንሳዊ መጠቀሚያ ግብአት ላይ የሚደረጉ ማናቸው ኢንቨስትመንቶች የጠለቀ ጥናት የሚፈልጉ እና እናንተም ድንገት ይህ ሀሳብ ቢመጣባችሁ አልያም ቢኖራችሁ እንኳን የጠለቀ ምርምራችሁን አስቀድማችሁ አድርጋችሁ በራሳችሁ ምክንያታዊነት ላይ የተመሰረተ ውሳኔን ትወስኑ ዘንድ ለማሳወቅና ለማሳሰብ እንወዳለን።
🔥9❤3👍1🤝1
Forwarded from ETN Airdrop
📣እጅግ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ"እቴኑ ጀበና" የ$ETN ኤርድሮፕ የቴሌግራም ሚኒ አፕ ጌም እነሆ ይፋዊ በሆነ መንገድ ሊሊቀቅ 5 ቀናት ቀሩት።

🤡ባይሆን ይፋዊ በሆነ መንገድ እስኪለቀቅ ኮሚዩኒቲያችን ይበልጥ እየተዝናና የኤርድሮፖችን ነጥብ ይሰበስብ ዘንድ በኤርድሮፕ ጌሙ የሆነ ክፍል ላይ እንዲከፈት ተደርጎ በሚስጥራዊ መንገድ ተቀመጧል። ይህንን ሚስጥራዊ ቦታ አግኝቶ ጌሙን መክፈት የቻለ ሰው ከሌሎች ተጠቃሚዎች በመለየት ብቻውን ጌሙ በይፋ እስከሚለቀቅበት የሚቀጥሉት አምስት ቀናት ድረስ የኤርድሮፖችን ነጥብ መሰብሰብ ይችላል ማለት ነው።

🔖በዚህ ሂደት ሚስጥራዊ ቦታውን ያገኘ ሰው በተቻለ ሚስጥሩን ለማንም ባለመናገር ለራሱ ብቻ ይዞ መጠቀም የሚኖርበትና ያለውን ነጥብ ከሌሎች የተሻለ በማድረግ የኤርድሮፕ ክፍፍል ድርሻውን ከፍ ማድረግ እንዳለበት ለማስታወስ እንወዳለን።
🔥5👍1
🔥 = Found
❤️ = Didn't Find
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥29❤17
I don't know who is the admin of this channel

"Web 3.0 Ethiopia - DeFi & AI"

But I have followed their posts and I'm impressed. it's about very latest and greatest updates in all three Fields Web 3.0, DeFi and AI and they're not just copy pasting

They are posting comments and commentary on things they've tried and are following in their own opinion I think they deserve some recognition I'm surprised that such a channel that has all these updates has very small audience
👍2❤1🔥1
Forwarded from ETN Ecosystem™
🌛Good Night, $ETN Heroes! 🌛

🗓Friday, March 28, 2025, is winding down, and the ETNetsa Coin ($ETN) fam has made it an unforgettable day as we head into the weekend!

💥Etenu’s Jebena Steals the Show: Today was a massive win for "Etenu's Jebena"! Our $ETN Airdrop Telegram Mini App Game announcement has the community buzzing with excitement. With the secret early access hunt in full swing and the official launch just 4 days away, you’ve been brewing up a storm of anticipation. It’s been a fantastic day for Etenu’s Jebena, and we’re so proud of how you’re embracing this Ethiopian-inspired adventure!

🎉Weekend Vibes: You’ve been incredible—hunting for airdrop points, spreading the $ETN love, and dreaming of a decentralized future. Rest up tonight, because the weekend is your chance to keep stacking those rewards and building our Sub-Saharan legacy together!
ℹ️ Hint : For those of you who are still struggling to find "Etenu's Jebena" Tap Tap game, here is a hint ... ❤️

❓Before You Sleep: Have you found the secret Etenu’s Jebena game yet? Drop a like if you’re on the hunt, and let’s keep the energy high!

#ETNetsaCoin #FridayNight #GoodNight #EtenusJebena #EthiopianCrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥9❤‍🔥4👍1
Forwarded from ETN Ecosystem™
☀️Good Morning, $ETN Champions! ☀️

🆒Happy Saturday, March 29, 2025! The weekend is here, and the ETNetsa Coin ($ETN) fam is ready to make it count!

🔄Countdown Alert: We’re just 4 DAYS away from the official launch of the "Etenu's Jebena" $ETN Airdrop Telegram Mini App Game! The excitement is brewing, and if you’ve found the secret early access, you’re already stacking those airdrop points—nice work! 🔥

For those still hunting, keep searching in the game to get a head start before the big release.
ℹ️ Hint : ❤️

💥Saturday Spark: Let’s make today legendary—whether you’re earning $ETN, spreading the word, or dreaming of how this Sub-Saharan gem will empower our community with secure payments, hosting, and education. The future is ours to build!

Let’s Hear It: Who’s ready to brew some rewards with Etenu’s Jebena? Drop a like below and let’s kick off this Saturday with unstoppable vibes!

#ETNetsaCoin #SaturdayMotivation #EtenusJebena #4DaysToGo #EthiopianCrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍4
ብሮስኪ:

መቼስ ኢትዮጵያ እኛ ሀብታም እንደሆነች እንወቅ እንጂ ብዙ የውጪ ዓለም አገራት ድሀ: ከድሀም ደሀ አርገው እንደሚቆጥሯት ሳይታለም የተፈታልህ ሀቅ ይመስለኛል። እናማ እንደአንድ ሀላፊነት ወሳጅ ትውልድነትህና ጎረምሳነትህ አገርህ የተለጠፈባትን ስም የምታስቀይርበት ጊዜው ደርሷል። .... ግን ከነቃህና ከነቃህ ብቻ ነው። የቅርብ ጊዜዪቱን ኢትዮጵያ ስህተቶች መንቀስ ከቻልክ: ሄድ ብለህ ደግሞ ስለጀግኖች: ጥበበኞች እና የዓለም አንደኞች ስለነበሩ አያት ቅድመአያቶችህ መፅሀፉን ገልፀህ መማር ከቻልክ ብቻ።

ክሪፕቶ በሰው ልጅ ታሪክ እምብዛም ቶሎ ቶሎ የማይከሰትን አጠቃላይ የዓለም መገበያያ ስርዓት ለውጥን አንግቦ የመጣ የነገ እጣ ፈንታ ነው። በ1990ዎቹ ኢንተርኔትን የሰይጣን ማምለኪያ ነው ብለው የተዉትና የጠሉት ሰዎች ጥቅሙ እና ስራው ሲገባቸው ያመለጣቸው በዝቶ የሰው ልጅ ጭንቅላት የጥበብ ደረጃን ሳይወዱ በግዳቸው ተረድተው ኋላም ያለሱ እንዳይንቀሳቀሱ ሆነው ሊኖሩ ተገደዋል። ኢንተርኔት የሚባለውን የሰው ልጅ መረብ ለማስተዳደር ደግሞ ክሪፕቶ ሁነኛ ቁልፉ ነው። በዚህ ጉዳይ እንድታምን ምክንያቶችን መደርደር ያለብኝ አይመስለኝም።

እናማ በክሪፕቶ ላይመለስ መምጣት ከተስማማን: ላንተ ያለኝን አጠር ያለች ምክር አዘል ማስጠንቀቂያ ደውል አሰምቼህና ካገኘሁት እውቀትም ላካፍልህ ዝግጁ መሆኔን አሳውቄህ ልለፍ።

በቀጣዮቹ አምስት አመታት ክሪፕቶን አውቀህና 'ተጠቅመህበት' ባለፀጋ መሆን ካልቻልክ then it's your own fault bruh.🤷‍♂️ እንዴት ለሚለው ጥያቄህ ደግሞ "መማር" የምትለው ቀጭን ቃል ውስጥ ገዝፎ ይገኛል።
ከ72 ሰዓታት በኋላ ብሎክቼይንን ከኛ ጋር እስከጥጉ በልተህ የምትጨርስበትን መንገድ "ሀ" ብለን እንጀምራለን። ዝግጁ ነህ?! እስቲ ከቻልክ👇 አሳውቀኝ።

@cryptotalk_et
@et_apps
@etnetsacoin
👍25⚡5❤‍🔥3👏2🔥1😁1🏆1
SCAM Alert Guys Beware
👍6😁5😢4
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድሞቻችን እንኳን ለረመዷን ፆም ፍቺ አደረሳችሁ። EID Mubarek my beloved brothers and sisters. አሏህ ፆማቸውን ከሚቀበላቸው ያድርገን።🙏❤️
❤23🙏10👍1
Forwarded from ETN Ecosystem™
🌛Good Night, $ETN Family! 🌛

🗓Saturday, March 29, 2025, is coming to a beautiful close, and tomorrow is a truly special day—Eid al-Fitr! As we wrap up the night, the ETNetsa Coin ($ETN) crew is filled with joy and gratitude for this blessed occasion.

🌜Eid Mubarak Wishes: From the bottom of our hearts, we wish you and your loved ones a joyous Eid al-Fitr! May this sacred day bring you peace, happiness, and endless blessings to all of us and our beloved country. Let’s celebrate with love, unity, and the spirit of giving—values that our $ETN community holds dear as we build a brighter future together.

🔄 Quick Update: We’re now just 3 days away from the "Etenu's Jebena" $ETN Airdrop Telegram Mini App Game launch! The secret early access hunt is still on, so keep brewing those points if you’ve found it!

💤Rest Well: Tonight, let’s rest with hearts full of gratitude and excitement for Eid. Dream of a decentralized tomorrow where $ETN empowers us all—starting right here in Ethiopia!

📣Share the Love: Drop a like below to join us in celebrating Eid al-Fitr!

#ETNetsaCoin #SaturdayNight #GoodNight #EidAlFitr #EidMubarak #EthiopianCrypto

@etnetsacoin
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥7❤5👍3
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (ethio-tech.com)
Announcing the Ethiopian-Themed Telegram Airdrop Game for ET Nesta Coin

PRESS RELEASE
ETN Ecosystem Introduces Innovative and Culturally Rich Gamified Airdrop to Engage Global Crypto Community

The ETN Ecosystem, dedicated to empowering users with decentralized solutions and fostering innovation within the Web space, is thrilled to announce the launch of an exciting new feature designed to engage the global cryptocurrency community: an Ethiopian-themed Telegram airdrop…

https://ethio-tech.com/announcing-the-ethiopian-themed-telegram-airdrop-game-for-et-nesta-coin/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
👍5❤3
Forwarded from ETN Ecosystem™
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ቤተሰቦች፤

📣PROUDLY ETHIOPIAN🇪🇹 ስንል በምክንያት ነው ያልናችሁ እውነት መሆኑን አሁንስ ትረዱ ይሆን? ለማኛውም ኢድን ለምታከብሩ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ሰንበትን ለምታከብሩ ክርስቲያን እህት ወንድሞቻችን ማድመቂያ ይሆናችሁ ዘንድ ኢትዮጵያዊ ወጣት ሁሉ እየተከፈለው የሚማርበትን፤ . . . አዎ እንደግመዋለን፤ እየከፈለ የሚማርበትን አላልንም፤ በነፃ የሚማርበትን አላልንም፤ $ETN እየተከፈለው እውቀትን የሚገበይበትን ፕሮጀክታችንን ልናስተዋውቃችሁ ወደድን።

✨$ETN LEARN በኤርድሮፕ መልክ እየጠየቀ፤ እያስተማረና እያበቃ ሊክፍላችሁ እነሆ ከጫፍ ደርሷል።


🙈🤔የምር ግን ኢትዮጵያውያን አይደላችሁም እንዴ? ለራሳችን ሲሆን ስለምን እጃችን ለላይክና ለሼር አጠረች። For the record as a positive note :
"We are the ETN Ecosystem and we Are proudly Ethiopian! Are you? ወይስ በትላንት የአድዋ ታሪካችን ብቻ ይሆን መኩራት ያለብን?🤔

❓የራሳችሁ መጠቀሚያ በሆነችው $ETN እድገት ደስታን የተሰማችሁ ቤተሰቦች ስሜቶቻችሁን በኢሞጂዎቻችሁ እና በኮሜንቶቻችሁ አጋሩን። ለምን እንደሆነ ባናውቅም እየተቃጠላችሁብንና እውቀት መር ያልሆነ እና ጭፍን ምልከታ ያላችሁ ወዳጆችቻንም የአይን ጠብታ ትሆናችሁ ዘንድ😄 ቆም ብላችሁ የናንተም ስለሆነችው የ$ETN ኮይን የብሎክቼይን ስነምህዳር ጠልቅ ብላችሁ እዚች ጋር [ https://linktr.ee/etneco ] ሾፍ ሾፍ አርጋችሁና ጥላቻችሁን አመንክዮ ላይ የተመሰረተ እውቀት መር ሙግት አርጋችሁት ስለምን አንድ ላይ ተባብረን ከስረመሰረታችን ጋር ተዋህዶ ያለውን የኪስም የእውቀትም ድህነታችንን እስከወዲያኛው አንነቅለውም?

🎉በተረፈ በያላችሁበት እጅግ ጣፋጭ የሆነ የሰላም፤ የፍቅር፤ የመተሳሰብ እና የመዋደድ፤ በአጭሩ በሁሉም ነገሮቻችሁ፤ በእያንዳንዷ ደቂቃዎቻችሁ የምትትረፈረፉበት እሁድ ትሁንላችሁ።💚💛❤️

@etnetsacoin
@et_apps
@cryptotalk_et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3❤41👏8👍5❤‍🔥2😁2⚡1
Forwarded from ETN Ecosystem™
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌛Blessed Evening & Good Night, $ETN Family!🌛

🗓Sunday, March 30, 2025, is shining with sacred joy—it’s the night of Eid al-Fitr, and for most of our Christian Ethiopian brothers and sisters, a holy Sunday! The ETNetsa Coin ($ETN) community is united in celebration tonight.

🎉Festive Wishes: We wish you a blessed evening and night filled with peace, love, and togetherness. To our Muslim fam, Eid Mubarak—may your celebrations be full of joy! To our Christian fam, a serene Holy Sunday—may this day bring you spiritual renewal and hope. Let’s cherish these sacred moments as one $ETN family!

🔄Exciting Updates: We’re just 2 days away from the official release of the "Etenu's Jebena" $ETN Airdrop Telegram Mini App Game! Get ready to brew some serious rewards. Plus, we’re thrilled to share that we’re already working on our 2nd mini app—a crypto quiz game called "ETN Learn"! It’s coming to the airdrop soon, offering fun ways to earn $ETN while learning about crypto.

Have a good rest for the night: As we bask in the blessings of this holy night, let’s rest knowing $ETN is building a future of education, secure payments, and empowerment for all. Dream big, fam!

❤️Spread the Love: Drop your emojis or comments to share your festive vibes with the community!

#ETNetsaCoin #SundayNight #EidAlFitr #HolySunday #EtenusJebena #ETNLearn #EthiopianCrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11🔥7👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የዛሬ ምሽት የመወያያ ሀሳቦቻችን የሚከተሉትን መወያያ ርዕሶች የያዙ ይሆናሉ።

-History of Bitcoin (የቢትኮይን ታሪክ)
    -How Bitcoin started and its impact on the world. (ቢትኮይን እንዴት ጀመረ? ዓለም ላይ ያሳደረው ተፅእኖስ ምን ይመስላል?)
- Why Should You Care About Crypto?(ስለክሪፕቶ ለምን መጨነቅና ቦታ መስጠት ይኖርብናል?)
- Real-world use cases and benefits.(መሬት ላይ የወረዱ የመስኩ እንቅስቃሴዎችና እየሰጡ ያሉት ጥቅም)
- Common Myths About Crypto (በክሪፕቶ ዙሪያ የመሚነገሩ ተለምዶአዊ አፈ-ታሪኮች)
- Debunking misconceptions. (ያልጠራውን ማጥራት)
- Q&A Session (የእናንተ ጥያቄዎች)
- Live advice for beginners.
(ለጀማሪዎች የሚሆኑ ምክሮች)

ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በ @etnetsacoin ቻናል ላይ ውይይቱን እንጀምራለን።🙏✌️
❤7🔥5👍3