ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
On average I get 300+ my highest is 640


Someone in the ETN OGs Got a Score of 904.5 in Etenu's Jebena how is that even possible???

What's your high score ? Post some screenshots maybe we need a challenge
👍7❤1🔥1
Daily Checkin is also higher conversion rate just saying 🙈
🔥6👌4❤2
🎉 የኢቲኤን ኤርድሮፕ v1.3 አፕዴት እነሆ ደርሷል! 🎉

🗓 አፕዴት የተወጣበት ቀን: ሚያዝያ 4, 2017 ዓ.ም.

✨ በዚህ አፕዴታችን ምን አዲስ ነገር ይዘን መጣን?! ✨

* 🎨 የተሻሻለ የተጠቃሚ ምቹነት (UI/UX)፡ ይበልጥ የተለሳለሰ እና በቀላሉ ለመጠቀም የሚያስችል የተጠቃሚ ተሞክሮ የሚያገኙበት እይታና አጠቃቀም።
* 🌟 የአብረቅራቂነት እይታ፡ ✨ የእቴኑ ጀበናን ጅማሬን በማስመልከት የተጨመረ አብረቅራቂ የግራቪክስ እይታ፤ ይህም ኢትዮጵያዊነታችን በዚህ መልኩ የሚያብረቀርቅበትን ሁነት ለማውሳት ታስቦ የተሰናዳ ነው።
* ⏳ የጌም መጫወቻ እድሎትን በድጋሚ ማግኘት የሚችሉበትን ጊዜ መቁጠሩያ ፡ ⏰ በአዲሱ የጊዜ ቆጣሪ አማካኝነት በቀጣይ ዳግም መቼ ጌሙን ማስጀመር እንደሚችሉ መከታተል ያስልዎታል።
* 🎁 ተጨማሪ[Bonus] ሙከራዎች፡ የእቴኑ ጀበናን በመጫወት ሂደት የመጫወጫ እድሎችዎ ሲያልቅብዎት ለመጫወት ተጨማሪ እድሎችን የሚያገኙበት እድልን አመቻችተንልዎታል።
* 📺 ማስታወቂያዎችን በመመልከት የጌም የመጫወት ሙከራዎችን ያግኙ፡ 👀 የጨዋታ እድልዎ በሚያልቅበት ወቅት በድጋሚ ጨዋታውን ለመጫወትና ተጨማሪ ሙከራዎችን ለማግኘት ማስታወቂያዎችን በመመልከት ማግኘት የሚችሉ ይሆናል።
* 🚀 አጠቃላይ የፐርፎርማንስ ማሻሻያ፡ 💨 አጠቃላይ የቦቱ ኮድ በይበልጥ ፈጣን እና የተለሳለሰ የጨዋታ ጊዜን እንዲያገኙ የሚያደርጉ ማሻሻያዎች ተደርገውለታል።
* 📅 የ30 ቀናት ዕለታዊ ምዝገባ ሽልማቶች፡ 🗓 በተከታታይ ለአንድ ወር የኤርድሮፕ ቦቱን ለከፈቱና የእለታዊ ታስኮችን ለፈፀሙ አባላት ልዩ ሽልማቶችን ለመሸለምም ዝግጅታችንን ጨርሰን በዚሁ አፕዴታችን አካተነዋል።

እነዚህን አዳዲስ አፕዴቶች እና ማሻሻያዎች እንደምትደሰቱባቸው ተስፋ እናደርጋለን! የኢቲኤን ስነምህዳር ኮሚዩኒቲ አካል ስለሆኑም ከልብ እናመሰግናለን። 😊

https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot/ETN?startapp=r

$ETN - የወደፊቷን ብሩህ ኢትዮጵያ በመመስረት ላይ!!!
🙏4🔥2❤1👍1
Forwarded from ETN Ecosystem™
🎉 ETN Airdrop v1.3 is Here! 🎉

🗓 Update Date: April 4, 2025

✨ What's New ✨

* 🎨 Improved UI/UX: Enjoy a smoother and more intuitive user experience!
* 🌟 Shine Effect: ✨ Etenu's Jebena card now has a dazzling shine effect!
* ⏳ Attempt Reset Timer: ⏰ Keep track of when your game attempts will reset with the new countdown timer.
* 🎁 Bonus Attempts: Get extra chances to play! Look out for opportunities to earn bonus attempts.
* 📺 Watch Ads for Attempts: 👀 Now you can watch ads to earn even more attempts to play the game.
* 🚀 Performance Boost: 💨 We've optimized the code for faster loading and smoother gameplay.
* 📅 30 Days Check-in Rewards: 🗓 Log in daily for 30 days to claim exciting rewards!

We hope you enjoy these new features and improvements! Thank you for being a part of the ETN Airdrop community. 😊
❤2🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The Next Chapter is Loading

but many don't know what $ETN is and how sophisticated it is ....

Excited Yet ?
👍4🔥1👏1
You have heard of AI Coins right ....

What happens when crypto and AI interesect
And you actually have AI not just calling it an AI token ?

Ya
👍11🔥5
Forwarded from Tonnel Network
By the way, I'm not bragging about my skills or product quality. This is just magic of Telegram Miniapp that anyone with less than 50$ can ship their product to thousands and hundreds of thousands of users with minimum cost

#VibeCode
👍2
Forwarded from Tonnel Network
I also HOLD TON and TONNEL 👧
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁22👍1
Forwarded from ETN Ecosystem™
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አስበኸዋል. . .

12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለካምፓስ የሚሆናቸውን ጥሪት በ$ETN እየተከፈላቸው እያጠራቀሙ(እዚህ ጋር በተለይ ከበሬ ጋር ተጋፍቶ የሚታትረውን: ማገዶ ለቅማ ለመማር ደፋ ቀና የምትለውን የአገሬ ገበሬ ልጅ የሆኑ ወንድምና እህቶችህን አስብማ) አያይዘውም ብቁና ለዩንቨርሲቲ የሚመጥን እውቀትን በዚህ ማስታወቂያ ላይ እንዳለው ሁነት ትምህርቱን በSlide መልክ ተምረው እዛው ለ$ETNኑ ሲሉ መልሱን ለመመለስ ታትረው ሙሉ ሰው ሲሆኑ። የምር አስበኸዋል?!🤔

ለዚህ ነው $ETN ሰው ሰው የሚሸት ፕሮጀክት ነው የምልህ። ለዚህ ነው የሚስቁብንን ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቻችንን መክረን ዘክረን ቢያቅተን ሰርተን አሳይተን መልሰን የምንስቅባቸው።😂

ይህ የፕሮጀክቱ ክፍል 12ኞች ላይ አይቆምም: ክሪፕቶ እየተጠቀመ ያለውና በአመት ከ35 እስከ 50 በመቶ እጅ እድገትን እያስመዘገበ ያለውን 2 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ እና የአገሪቱን ጠቅላላ የህዝብ ቁጥር 25 በመቶ ቁጥር ገደማ የያዘውን የካምፓስ ጀምዓ ብቻ እንኳን ከግምት አስገብተህና በአይነ ህሊናህ ስለህ ፕሮጀክቱ የሚደርስለትንም የሚደርስበትንም አላማ ዝምብለህ ሹፍማ።😉😎

በተሬ ብራዳ የትኛውም ፍሬ ያፈራ ዛፍ ዛሬ ተተክሎ ዛሬ አላፈራም። ዋናው የእድገት መንገዱና ፍጥነቱ እኝጂ . . . ደጋፊዎቻችን keep pushing and flowing the positive energy as always ... ሳቂታው ጀምዓ ደሞ እንዳለኩህ ጥግህን ይዘህ እየሳክ መሾፍህን ቀጥል።🙈😁✌️😎

@etnetsacoin
❤21😁6⚡5❤‍🔥5👍3🔥1🏆1
❤7👌4😁2🏆2
🚨🎉 Big News from the ETN Family! 🎉🚨

🔥 The ETN Airdrop - Telegram Web App v1.3.1 is LIVE!
💰 Claim your rewards, explore the ecosystem, and now… chat with AI! 🤖

Thanks to our amazing partnership with ETHIOTECH AI and MaqdalaGPT, we proudly introduce NetsaAI – your new multilingual assistant 🧠💬
🌍 Supports: English, Amharic, Afaan Oromo, Af Somali & Tigrinya!

✨ For the first time ever – an AI-powered Telegram Airdrop Mini App 😎
NetsaAI knows everything about the $ETN Ecosystem and is ready to help you 24/7! 🪙🚀

👉 Try it now: https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot/NetsaAI

#ETNAirdrop #NetsaAI #TelegramMiniApp #Web3 #ETHIOTECH #MaqdalaGPT #AIpoweredAirdrop
👍4🔥4❤1
ETN Normies be like
👍13🔥3😁2
AI Token beka you know it's to the 😂

Know the difference. 😉
😁7👍5❤‍🔥4🏆3🔥2
Ignore the Drake Meme forgot Kendrick killed him
🙈
🔥11😁5