ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
【DPK-AI Trading】Automatic quantitative system can automatically search for the lowest selling price of digital currencies such as BTC, ETH, USDT, etc. on major exchanges, and quickly purchase them in seconds.

1.DPKAI-quantification, deposits and withdrawals are automatically credited.

2. VIP1-VIP11, quantitative income 20% -35% income.

3. Support multi-currency, smart investment income 25%% up to 40% income.

4. Quantification is reset every 24 hours, and each person can participate in quantitative trading income once a day.

5. Recommend three-level agent invitation rewards, the more invitations, the more rewards, there is no upper limit [A reward 10%, B reward 5%, C reward 3% = 18% reward], send the invitation link to share to your social software, such as: Tiktok, Facebook, Twitter, YouTube, Instagram, WhatsApp group, Telegram group, etc.

【DPK-AI Trading】Registration link: https://dpk-ai.com/#/register?ref=126218

【DPK-AI Trading】Online customer service: https://chat.ssrchat.com/service/gomw2j
Forwarded from ETN Ecosystem™
☀️ውድ የ$ETN ወዳጅ አዝማዶች በሙሉ🙂፣ ሐሙስ ጠዋት ላይ እንገኛለን: አንደምን አደራችሁ!☀️

🗣️እግረመንገዱንም በETNetsa Coin ($ETN) ዓለም ውስጥ ስላሉ ነገሮች ትንሽ እናውጋ  . . .

💭ቀናችሁን ለመጀመር ያህል ይህን ሁነት በአይነ ህሊናችሁ ሳሉት እስቲ፡ ባህላዊ የጀበና ቡና እየጠጣችሁ የቡናው መዓዛ አየሩን ሲሞላና፣ የቴሌግራም አፓችሁ በ$ETN ሽልማቶች ሲበራ። አሁን ላይ በETNers ውሎ ውስጥ ከሚገኙ ሁነቶች አንዱ ሁነት ይህ የሆነ ይመስለናል።

✔️እንደታሰበው "የእቴኑ ጀበና" ጨዋታ በብዙሀኖች ዘንድ ተወዳጅ ሆኗል፣ ይህንን ተወዳጅነቱን የበለጠ ለማጎልበት ደግሞ ተጨማሪ $ETN ለማፍለቅ በአዲስ መንገዶች የተሞላ የዘመነ ስሪት በቅርቡ ይዞላችሁ ሊመጣ ስለመሆኑም ተሰምቷል —ከእቴኑ ጋር ለማደግ ዝግጁ ናችሁ ታዲያ?

📣 በዚሁ አጋጣሚ ምስጋና ለሚገባው አመስግነን ለማለፍ ያህል ለጠንካራው የETN ጦር ሰራዊት ምስጋናችን የላቀ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
የETN ጦር ሰራዊት አባላቶቻችን የተዋቀሩ ተግባራቸውን በይፋ ከጀመሩ 3 ቀናት ሆኗቸዋል፣ እናማ እንደ እቶን በሚንቦገቦገው የወጣትነት ሀይላቸው የ$ETN እይታን በይበልጥ በማሰራጨት እኛንም እያስደሰቱን ታሪክንም እየከተቡ ይገኛሉ! ከዚሁ ጋር ተያይዞ እርሶም የዚህ ታሪክ ተጋሪ መሆን ይፈልጋሉ?

💥በፈቃደኝነት የ$ETN ወታደር ሆነው መቀላቀል፣ ስለ ብሎክቼይን በተግባር በነፃ መማር እና ይህን ትልቅ ህልም ለመገንባት በሚደረገው ጥረት መሳተፍ ከፈለጋችሁ ሁሉም ነገር በነፃ ነውና መቀላቀል የምትችሉ መሆኑንም ስናበስር በደስታ ነው።

🔔 የሐሙስ ተልዕኮዎቻችን:
የእቴኑን ጀበና መጫወታችሁን ቀጥሉበት። አዲሱ ከኮይኖቹ ውጪ የሚመጣውንና ከፍተኛ ነጥቦችን የሚያስገኘውን featureም ይገምግሙት።  በተጨማሪነትም ጓደኞቻችሁን የETN ጦር ሰራዊትን እንዲቀላቀሉ ጋብዙ: ከዚያ ባለፈ $ETN ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያዎችን፣ ማስተናገጃን እና ትምህርትን በሚያበረታታበት የወደፊት ትልቅ ህልሙ ላይ በቻሉት ሁሉ በመሳተፍ ለአገርም ለወገንም በሚጠቅመው በዚህ ፕሮጀክት ላይ አሻራችሁን አኑሩ። ይህ የግለሰቦች ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያዊ ቴክኖሎጂካዊ ንቅናቄ ነውና— ኑ! በአንድ ላይ ማንም የማያቆመው ፕሮጀክት እናድርገው!

💬 አስተያየታችሁንም አካፍሉን፡ እስካሁን የእቴኑ ጀበና ውስጥ የእርስዎ ተወዳጅ ክፍል ምንድን ነው? እየመጣ ያለውንስ የ$ETN Learn የጥያቄና መልስ ጌም እንዴት አገኛችሁት? ሀሳብ አስተያየታችሁን አጋሩን።

#ETNetsaCoin #የሐሙስወሬ #የእቴኑጀበና #ETNArmy #የኢትዮጵያክሪፕቶ

@etnetsacoin
@cryptotalk_et
@et_apps
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥10❤6👍2
Forwarded from ETN Ecosystem™
Limited Time Task 48hrs

ETN OG Bonus
🔥6👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Did you Miss Etenu's Special ETN LEARN mode ?

Maybe it will come back 😐

React
Bring it back ❤️
No do something else 😳
❤33⚡2
Happy Friday
🔥12
Listen to her she has a point 🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥15👍9🏆4
Forwarded from ETN Ecosystem™
☀️ Yo $ETN Squad, It’s Saturday Morning! ☀️

🗓April 12, 2025—time to kick off the weekend with some ETNetsa Coin ($ETN) magic!

🎮 Weekend Game Plan
The "Etenu's Jebena" game is still brewing hot $ETN rewards on Telegram—perfect for a chill Saturday grind! Plus, our OG members are loving the exclusive April airdrop task with huge rewards. Not an OG? No worries—join the ETN Army and help us build this Sub-Saharan vision while learning blockchain!

💥 Let’s Spark the Day
Play, earn, and dream of a future where $ETN powers secure payments, hosting, and education. The weekend’s ours—let’s make it epic!

🙌 Drop a like if you’re ready to brew some $ETN today!

#ETNetsaCoin #SaturdayVibes #EtenusJebena #ETNArmy #EthiopianCrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1🔥9👍6❤‍🔥2
Forwarded from ETN Ecosystem™
በህይወትህ ውስጥ ብዙ ውጣ ውረዶች ሊኖሩ ቢችሉም: ሊነጋ ሲል ይበልጥ ይጨልማልና ሊዘንብ ሲል ይበልጥ ይዳምናልና ተስፋ እንዳትቆርጥ።

የአለማቱ ሁሉ ተፈጥሮአዊ ህግ እንደሚያሳየውና ህይወት ያለውም ግዑዙም ፍጥረት ሁሉ እንደሚተዳደርበት ህግ ከሆነ: ነገራቶች ሊሳኩልህ ሲል ሁሉ ነገር እንደሚጠምብህ: ተስፈን ሳትቆርጥ ከዘለክና ከጫፉ ከደረስክ ግን እንደሚሰካካልህ የተፃፈና የታየ ሀቅ ነው።

አንተም በርታልን!! አንቺም በርቺልን!!💛

መልካም እሁድ በያላችሁበት የዓለም ዳርቻ $ETN ተመኘችላችሁ።🙏✌️
🔥18👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🪂🪂🪂🪂🪂

ETN Airdrop V1.3.2

What's New 🆕

Watch Ads Task Points increased
Higher Boost Ranks Points
NetsaAI Assistant Ask him anything


🔥🔥🔥

Boost Ranks

90,000 $ETN 0.314👛

160,000 $ETN 0.614👛

220,000 $ETN 1.247👛

1,135,000 $ETN 5.213👛

3,300,000 $ETN 10.331👛

As always Limited Time offer

ETN Airdrop TWA

☝️☝️☝️☝️☝️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11❤1
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
ET Netsa Apps™ pinned «Guess who's back ?»
Forwarded from ETN Ecosystem™
"መማር ያስከብራል፤ አገርን ያኮራል።"

በያላችሁበት የዓለሚቱ መዳረሻ ሁሉ፤ ሰላማችሁ፤ ፍቅራችሁ፤ የነፍስ ስክነታችሁ ሁሉ ከናንተ አይለዩ።

መልካም ሳምንት ተመኘንላችሁ።

ኢትዮጵያዊ የሆናችሁ እስቲ ሪያክሽናችሁ ይታይ።
💚💛❤️
👍19❤12😁4🔥2🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Etenu's Jebena ETN Learn edition
is back😜

What's New 🆕

Watch Ads Task Points increased
Higher Boost Ranks Points
Leaderboard Boost rank is too High

Boost Ranks 💪

90,000 ETN
160,000 ETN
220,000 ETN
1,135,000 ETN
3,300,000 ETN

Limited Time Don't Miss Etenu's Jebena and Boost Rank
👍5🔥4
Forwarded from ETN Ecosystem™
ዓለም አቀፍ ተቋማትም ሆኑ ልዕለ ሀያላን አገረ-መንግስቶች ለራሳቸውም ጥቅም ቢሆን አፍሪካን በ2063 የዓለም መድረክ ለማድረግ ደፋ ቀና ስለማለታቸው ብዙ የሰማችሁ ይመስለናል። ይህን የሚያስፈፅሙት ደግሞ ዲጂታላዊ በሆነ መንገድ እንደሚሆን ዘመኑ የዋጃቸውን ክዋኔዎች መመልከት ብቻ በቂያችን ነውብለን እናምናለን።

በዚህ ማዕቀፍ ውስጥ ደግሞ ኢትዮጵያ ቁንጮ መናሀሪያ ስለመሆኗ ጥርጥር የለንም። በኢትዮጵያዊነት ውስጥ ደግሞ እኔና እናንተ አለን። እናማ አገራችን ልትደርስበት የምትችለውን ኢኮኖሚያዊም ሆነ ማህበረሰባዊ ልኬት ከማማው አድራሾቹ እንደምንሆን ጥርጥር እንደሌለንም እገረ-መንገዱን እናስታውሳችሁ ለማለት ነው። $ETN የብሎክቼይንን እውቀት ወጣቶቻችን በበቂ ሁኔታ ይዘው ሙሉ ሰው የሚሆኑባት መድረክ እንደመሆኗም በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እምነት አላት።

የተፍለቀለቀችዋን ማክሰኚት በያላችሁበት ተመኘን።🙏💚

@etnetsacoin
❤9👍3