Forwarded from ETN Ecosystem™
ስኬት መጀመርን ትፈልጋለች። የትም ጋር ሁን ብቻ ዛሬ ጀምረው . . . በእርግጠኝነት ነገ ዛሬ ካለህበት ቦታ ፈቅ ብለህ ራስህን ታገኘዋለህ።
ያበደችዋን ቅዳሜ በያላችሁበት ተመኘን።🔥
@etnetsacoin
ያበደችዋን ቅዳሜ በያላችሁበት ተመኘን።
@etnetsacoin
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥11👍3⚡1❤🔥1
Forwarded from 𝗠Λ𝗩Ξ𝗡
💎 TELEGRAM PREMiUM 💎
12 MONTH SUBSCRIPTION 💳
6 MONTH SUBSCRIPTION 💳
3 MONTH SUBSCRIPTION 💳
†PERSON† 💶 MAVEN 𖣘
CONTACT
@MAVEN_BOT_SELLER
0951105061
12 MONTH SUBSCRIPTION 💳
4300 ETB
6 MONTH SUBSCRIPTION 💳
3300 ETB
3 MONTH SUBSCRIPTION 💳
2200ETB
†PERSON† 💶 MAVEN 𖣘
CONTACT
@MAVEN_BOT_SELLER
0951105061
👍2🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Challenge Accepted
and
Completed
💎 SDK integrated ✅
📱 SDK Integrated ✅
and
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መልካም የአርበኞች ድል ቀን. 🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🔥4👏1
Forwarded from ETN Ecosystem™
ዛሬ ምሽት በETN Talk ዝግጅታችን ስለወቅታዊ የክሪፕቶከረንሲ ሁኔታዎች ውይይቶችን ለማድረግ ከምሽቱ 3:30 በ@et_apps የቴሌግራም ገፅ ላይ ቀጠሮ ይዘናል። ይህን በETN Army አባላት እና በተለያዩ ተሳታፊዎች አማካኝነት የሚደረግ ክፍት የውይይት መድረክ ትካፈሉ ዘንድ ጋብዘናቹሀል።
@etnetsacoin
@et_apps
@cryptotalk_et
@etnetsacoin
@et_apps
@cryptotalk_et
👍4🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
በእርግጠኝነት ሁላችሁም በዚህ ሰዓት ስለቢትኮይን ማይኒንግ ማወቅ እንደምትፈልጉ እርግጠኛ መሆን እችላለው። እናማ ከዚህ በፊት ቃል ገብቼ በነበረው መሠረት ብቸኛውን ኢትዮጵያዊ የቢትኮይን ማይኒንግ ኩባንያ መስራችና ባለቤት ዶ/ር ኔሞ ስምረትን በዚች ሳምንቷ የመሠውር ፖድካስት ይዤላችሁ እቀርባለው። በግለሰብ ደረጃ እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ መልሶችን ከማግኘት ጀምሮ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኋይሏን ብትሸጥ ወይስ ቢትኮይንን በራሷ ማይን ብታደረግ ትጠቀማች እስከሚለው አከራካሪ ጥያቄ ድረስ ጠለቅ ያሉ ዳሰሳዎችን እናነሳበታለን። እናንተም በግል ያሏችሁን ጥያቄዎች የምታቀርቡበት እድልን የምናመቻችላችሁ ይሆናል።
ለመሆኑ እድሉን ብታገኙ ዶ/ር ኔሞን ከኢትዮጵያ ቢትኮይን ማይኒንግ ጋር በተያያዘ ምን ጥያቄ ታቀርቡለት ነበር። እስቲ በኮሜንት ሳጥን በኩል ጥያቄዎቻችሁን አጋሩን። የበለጠ የላይክ ቁጥር ያለው ጥያቄያችሁ በመድረኩ ላይ በቀጥታ የሚጠየቅ ይሆናል።🙏✌️
Lets go guys show some reactions and fllow the idea... እስቲ ተወያዩበት. . . በዛውም ይሄንን ሼባ ኮሚዩኒቲ ነፍስ እንዝራበት።🙈😀✌️
ለመሆኑ እድሉን ብታገኙ ዶ/ር ኔሞን ከኢትዮጵያ ቢትኮይን ማይኒንግ ጋር በተያያዘ ምን ጥያቄ ታቀርቡለት ነበር። እስቲ በኮሜንት ሳጥን በኩል ጥያቄዎቻችሁን አጋሩን። የበለጠ የላይክ ቁጥር ያለው ጥያቄያችሁ በመድረኩ ላይ በቀጥታ የሚጠየቅ ይሆናል።🙏✌️
Lets go guys show some reactions and fllow the idea... እስቲ ተወያዩበት. . . በዛውም ይሄንን ሼባ ኮሚዩኒቲ ነፍስ እንዝራበት።🙈😀✌️
❤32👍9🤝2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Happy Ethiopian Patriots Day
from Ethiopian Patriots
to
Ethiopian Patriots 🇪🇹
from Ethiopian Patriots
to
Ethiopian Patriots 🇪🇹
👍5
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
Out of Topic... አብዛኛዎቻችሁ ወጣቶች እንደመሆናችሁ ሊጠቅማችሁ ስለሚችል ...*
🤖 TOP 30+ AI TOOLS:
@cryptotalk_et
1. Turn product images into cinematic ad videos:
creatify.ai
2. Presentation
- Prezi
- Pitch
- PopAi
- Slides AI
- Slidebean
3. Website
- Dora
- Wegic
- 10Web
- Framer
- Durable
4. Writing
- Rytr
- Jasper
- Copy AI
- Textblaze
- Sudowrite
- Writesonic
5. AI Model
- RenderNet
- Glambase App
6. Meeting
- Tldv
- Krisp
- Otter
- Avoma
- Fireflies
7. Chatbot
- Poe
- Claude
- Gemini
- ChatGPT
- HuggingChat
8. Automation
- ClickUp
- Drift
- Outreach
- Emplifi
- Phrasee
9. UI/UX
- Uizard
- Visily
- Khroma
- Galileo AI
- VisualEyes
10. Image
- Stylar
- Freepik
- Phygital+
- StockIMG
- Bing create
11. Video
- Pictory
- HeyGen
- Nullface
- Decohere
- Synthesia
12. Design
- Looka
- Clipdrop
- Autodraw
- Vance AI
- Designs AI
13. Marketing
- AdCopy
- Predis AI
- Howler AI
- Bardeen AI
- AdCreative
14. Twitter
- Typefully
- Postwise
- Metricool
- Tribescaler
- TweetHunter
@cryptotalk_et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍4
#ETN_Learn #Lecture
#Educational_Presentation
❓ Title : What is Bitcoin?💸
🖥 Level: For Absolute Beginners.
🗓 When: Tuesday May 6th 2025.
🕖 Time: 9:30 PM EAT
📣 Where: @et_apps
🥸 Presenters: Abreham & Mubarek from #ETN_Army
#Educational_Presentation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤4🔥2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
6 ወር ሊፈጅ ይችላል: 2 ዓመትም ሊሆን ይችላል። ዞሮ ዞሮ as the image above claimed ... I and I (አያናይ/we) are gonna make this sh*t happen though. No Matter What Bruh. Schdule to Lock In.🔥✌️
💚💛❤
💚💛❤
🔥12❤2❤🔥2👍1