This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Do you wish you were Libyan when he was alive ?
❤14😁2✍1
Forwarded from ETN-LEARN™ Official (N.B- Crypto Head)
ሰላም ውድ የUltimate ነፃ ኮርስ ተካፋዮች: እንደምን አላችሁ:
እነሆ ጊዜው ደርሶ የትምህርት መርሀግብሮቻችንን የምንጀምርበት እለት እንደመድረሱ: ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ስለአጠቃላይ የኮርስ አካሄዶቻችን ሙሉ የቅድመ ገለፃ ኦረንቴሽን የሚኖረን በመሆኑ በመድረኩ በመገኘት ያሏችሁን ጥያቄዎች እና ያልጠሩ እሳቤዎች ግልፅ አድርጋችሁ ትምሆርታችንን ሀ ብለን እንጀምር ዘንድ ለማስታወስ እንደወዳለን። 🙏
💚💛❤️
🔗 Ultimate ነፃ ኮርስ by ETN LEARN.
እነሆ ጊዜው ደርሶ የትምህርት መርሀግብሮቻችንን የምንጀምርበት እለት እንደመድረሱ: ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ስለአጠቃላይ የኮርስ አካሄዶቻችን ሙሉ የቅድመ ገለፃ ኦረንቴሽን የሚኖረን በመሆኑ በመድረኩ በመገኘት ያሏችሁን ጥያቄዎች እና ያልጠሩ እሳቤዎች ግልፅ አድርጋችሁ ትምሆርታችንን ሀ ብለን እንጀምር ዘንድ ለማስታወስ እንደወዳለን። 🙏
💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9❤🔥1👍1 1
Mesewer Books 📚
Empowering Authors,
Enriching Readers
Mesewer Books is a Web 3 ebook marketplace that will allow you to make money or read interesting books it depends what you want to do
It is the only platform that takes 10% sale commission only,
Giving 90% of revenue to the author.
It is the only platform that has instant fund and revenue deposit thanks to the TON blockchains lightning fast nested transaction feature.
WHEN SOMEONE MAKES A PURCHASE THAT ONE TRANSACTION SPLITS AND SENDS 10% TO THE PLATFORM 90% TO THE AUTHOR
IMMEDIATELY.
BETA TESTING IS IN LAST STAGES RELEASE COMING THIS JUNE
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10🔥3 1
ET Netsa Apps™
በየትኛውም ዘርፍ የሚገኙ ደራሲያንን፤ ፀሀፊያንን፤ አስተማሪዎችን እና ሌሎች በማንኛውም መንገድ ፅሁፎቻቸውን ለህዝብ ለማብቃት የሚፈልጉ ግለሰቦችን ሁሉ የሚያበረታታ፣
አንባቢዎችን ደግሞ የሚያበለጽግ እና ሙሉ የሚያደርግ መድረካችን እንደሚሆንም የታመነበት ፕሮጀክት መሆኑ ልብ ይሏል።
መሠውር መጽሐፍት ግለሰቦች እውቀታቸውን በፅሁፍ መልክ እያቀረቡ ገንዘብ እንዲያገኙ ወይም አንባቢያን አስደሳች መጽሐፍትን እንዲያነቡ የሚያስችል የWeb3 ኢ-መጽሐፍ የገበያ ቦታ ነው። እንደአጠቃላይ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ ለእርስዎ ጥሩ የሚሉትንና ምን ማድረግ እንደሚፈልጉ እርስዎ ይወስናሉ!
ፕላትፎርሙ እንደአማዞን መፅሀፍት መሸጫዎች እስከ 40 በመቶ ድርሻ በሚወስዱበት ሴክተር 10% ሽያጭ ኮሚሽን ብቻ የሚወስድ ብቸኛው መድረክ ነው፣ ሙሉ ለሙሉ ቀሪው 90% ገቢውን ለደራሲው ይሰጣል። በዚህም አንድ ሰው ግዢ ሲፈጽም ክፍያው ተከፋፍሎ 10% ለመድረኩ 90% ደግሞ ለደራሲው ወዲያውኑ ይልካል።
የTON ብሎክቼይን ላለው ፈጣን እና የተቀናጀ ትራንዛክሽን የመፈፀም ባህሪ ምስጋና ይግባውና ክፍያዎች ቅፅበታዊ በሆነ መልኩ የሚፈፀሙበት ብቸኛው የE-Book መድረክ ነው!
❤️ ምንም ዝቅተኛ የሚባል ክፍያን የማውጣት ገደብ የለም።❤️ ክፍያን የማውጣት ምንም አይነት የጊዜ ሰሌዳ የለም።❤️ ሙሉ ለሙሉ ትኩረቱ እና እንቅስቃሴው ኮሚዩኒቲው እና ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንዲጠቀሙበት የታለመ እና የታለመ ብቻ ነው።
የቅድመ-ሙከራ (Beta) ምዕራፍ በመጨረሻዎቹ ደረጃዎች ላይ ነው፤ የመጨረሻ የፕሮጀክቱ ምርታችን ወርሀ ሰኔ ላይ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ሁሉ ክፍት የሚሆን ይሆናል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13🔥3 1
Forwarded from ETN-LEARN™ Official (N.B- Crypto Head)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደምን ዋላችሁ ቤተሰቦች:
በዛሬው ምሽት ፕሮግራማችን ላይ የክሪፕቶ/ብሎክቼይን እና ሳይኮሎጂ ትምህርታችንን አካሄድ እንደአጠቃላይ ምን አይነት ይዘት ሊኖረው እንደሚችል የሚያሳይ ቅድመ ገለፃ የሚሰጥ ይሆናል። ተጨማሪ ተሳታፊ ተማሪዎችን ለማግኘት ይረዳን ዘንድ ፕሮግራሙን ቲክቶክ ላይ የምናደርግ ይሆናል።
Title : Day 03 - Orientation : Introduction To Forex
Stage Leader : Nathnael Biruk | JP | Baya
Time : ማክሰኞ June 03 2025 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
የቲክቶክ ገፆቻችን :
https://www.tiktok.com/@ethio_jason
https://www.tiktok.com/@cryptotalkethiopia
https://www.tiktok.com/@classicfxet
https://www.tiktok.com/@etneco

❤5😢2 1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🙈😅😎
😁16❤3❤🔥1 1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
It's TRUE that you can make ከምታስበው ብቻ ሳይሆን ከምታልመው በላይ ገንዘብ በcrypto ዓለም ይገኛል። "ግን" you need to have 3 things.
1. Education
2. Discipline
3. Consistency
ብራዳ: እነዚህ ነገሮች ላይ ከሰራህ እመነኝ የማይቻልህ ነገር የለም።
1. Education
2. Discipline
3. Consistency
ብራዳ: እነዚህ ነገሮች ላይ ከሰራህ እመነኝ የማይቻልህ ነገር የለም።
❤13👍3 1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሁለተኛውን ዙር የUltimate ነፃ ኮርስ ተመልክተውት ብዙዎች በነፃ ይሳተፉበት ዘንድ ዛሬ ስለአጠቃላይ የሁለት ወር የክሪፕቶከረንሲ ስልጠናችን እና በተጨማሪነትም በአይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚሰጠውን የተከታታይ የ30 ቀን የትሬዲንግ የጠለቀ ኮርስ በተመለከተ ዛሬ ምሽት ከሶስት ሰዓት ጀምሮ ቅድመ ገለፃ ኦሪየንቴሽን ለመስጠት በቲክቶክ ላይቭ ብቅ ልንል አስበናል። እናማ እንደሁልጊዜው እጃችሁን ለመበደር ልጠይቅና ከታች ባለችው ሊንክ የተለጠፈውን የማስታወቂያ ቪዲዮ ላይክ እና ሼር በማድረግ በሰዓቱ ደግሞ ላይቭ ላይ በመገኘት ስለኮርሶቹ በጠለቀ መልኩ እንድንወያይ ስል ለመጠየቅ ወደድኩ። በያላችሁበት መልካም ምሽት።
https://vm.tiktok.com/ZMSkDUdQv/
https://vm.tiktok.com/ZMSkDUdQv/
TikTok
TikTok · ጄሰን ፒተርስ (ጄ.ፒ ) 🇿🇦 🇪🇹
Check out ጄሰን ፒተርስ (ጄ.ፒ ) 🇿🇦 🇪🇹’s video.
❤4 1
Forwarded from ETN-LEARN™ Official (N.B- Crypto Head)
❤3 1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9❤2 1
Forwarded from ETN-LEARN™ Official (J.P. - Web3 Head)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to pay for Vibe Coding 101
😍 Easy buy bot ❤️ @Buy_ETN_bot
😍 Check Price and other stats https://stats.ethiotech.net.et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4 1
Forwarded from ETN Learn™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🔖 በትሬዲንግ ውስጥ ያለ ስኬትም ሆነ በህይወታችን ውስጥ የምናገኘው ሁለንተናዊ እድገት በዲሲፒሊን እንጂ በእድል የሚመጣ አይደለም። ትኩረት: ትዕግስት እና እየሄድክበት ባለው አካሄድ ላይ መተማመን ከስኬትህ ጫፉ ላይ መድረሻ ነዳጆችህ ናቸው።
@etnlearn
@etnetsacoin
@et_apps
@cryptotalk_et
@classixfxet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8❤5 1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የሁለተኛውን ዙር የUltimate ነፃ ኮርስ በነፃ መማር የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን አይጠፉምና እንደቤተሰብ አካልነታችሁ እስቲ ይሄን ቪዲዮ ላይክ እና ሼር በማድረግ ብዙ ኢትዮጵያውያን ጋር ደርሶ ድንገት የሚጠቅማቸው ከተገኙ ይቀላቀሉን ዘንድ የበኩላችሁን ትወጡ ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድኩ። መልካም ምሽት።
https://vm.tiktok.com/ZMSBJGRR5/
https://vm.tiktok.com/ZMSBJGRR5/
1❤5 1
1❤4👍1 1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
GM
The First Nested ETN Transaction on Chain now we know how to split Jetton Payloads
The First Nested ETN Transaction on Chain now we know how to split Jetton Payloads
❤2 1
Forwarded from ETN Ecosystem™
@etnetsacoin
@et_apps
@cryptotalk_et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6🔥28❤16🕊1 1