ET Netsa Apps™
23.7K subscribers
3.28K photos
477 videos
261 files
2.66K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11👏4❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
What a year
29❤9🔥3🕊1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
እንዲያው ካወራንና ካነሳነው አይቀር ግን . . .

በዚሁ አጋጣሚ 🪙 $ETN የዛሬ ዓመት የተነሳችበትን ነጥብ እና አሁን ያለችበትን ለማስተያየት ያህል:

የዛሬ አመት በ31 Holders የተነሳችው #እቴኑ ዛሬ ላይ ወደ366 ሰዎች ተማምነው ገዝተዋታል።

የዛሬ አመት 1 $ETN በ0.0001 TON ይሸጥ የነበረ ሲሆን ዛሬ ላይ አንድን እቴኑ ለመግዛት ከመነሻ ዋጋው በ23 እጥፍ ልቆ በ0.002387 Ton እየተሸጠ ይገኛል። ያም በኢትዮጵያኛ ዛሬ ላይ የሚያወጣው ዋጋ ከአንድ ብር ይበልጣል።

Market capፑ የዛሬ አመት ከነበረው መነሻ ተነስቶ $38,250 ዶላር (5.1 ሚሊየን ብር) ገደማ ደርሷል።

የያዛቸው Utilities ገና ጥቅም ላይ ሳይውሉ: ትልልቅ የክሪፕቶ ፕሮጀክቶች እንደየሁነታቸው ከ50 እስከ 90 በመቶ valueዋቸውን ባጡበት አመት... $ETN ግን የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋ የሆነውን ATH የ33 እጥፍ እድገት አሳይቶ ዛሬ ላይ በሰከነ ሁነት ጅማሬው ላይ የነበሩ ጠንሳሽ አባላት የካፒታላቸውን 23.86X አሰርቶ አሁንም ለዚች ምስኪን አገር ወጣቶች ተስፋን ስለመሆን እየታተረ ይገኛል።

Even though ታይታና brag ማረግ በደማችን ባይኖርና ባይነካካንም: ጥግ ላይ ስራ ፈቶ በቅናት ለሚስቀው ጀምዓ ታደርሱልን ዘንድ🙈😅 በቅርቡ  . . . እጅግ በጣም በቅርቡ የሳቁብን እና ያለገጡ ሁሉ ከመቀመጫቸው ተነስተው የሚያጨበጭቡበት ጊዜ እሩቅ እንደማይሆን ከፈጣሪ ጋር ሙሉ እምነታችን ነው ለማለት ወደድን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
18❤4🏆1
Forwarded from ETN Ecosystem™
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን 🎉

እነሆ ህዝባችን እና ሀገራችን ሚኮራበት ለማህበረሰባችን ዘርፋ ብዙ ጥቅም የሚሰጥ ሀገር በቀል የሆነው የእቴኑ ኘሮጀክት አንደኛ አመቷን አስቆጥራለች።

🏷በመቀጠልም በሁላችን የተባበረ ጥረት እና ፅናት ደግሞ ገና ብዙ እንደምናይ በመተማመን፣ እስከ ዛሬ ድረስ አብረውን የቆሙ የኮምዩኒቲያችንን አባላት ለመሸለም እና ለማመስገን ይህን ቻሌንጅ አዘጋጅተናል።

📜የቻሌንጁ ሕግጋት
፩. ከላይ የተቀመጠውን ምስል የቴሌግራም ስቶሪ ማድረግ

፪. በዚህ ፖስት ላይ የቴሌግራም username ኮሜንት ማድረግ

፫. ፖስት የተደረገው ስቶሪ ፐብሊክ መሆን አለበት

⛔️ይህ ቻሌንጅ ከአሁን ሰዓት  ጀምሮ ነገ እስከሚኖረን መርሃ ግብር መጀመሪያ ሰዓት ድረስ ክፍት ይሆናል።

🏅ብቁ ከሆኑ ሰዎች መሃከል በእጣ ለሶስት እድለኞች 100 $ETN የምንሸልም ይሆናል።
❤116👍5🙏3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት በሰሞኑ መንግስት በክሪፕቶከረንሲዎች ላይ ያለውን አቋም እና እንዳጠቃላይ ስለሁነቱ ያለኝን ምልከታ ከዚህ በታች ባለው ፅሁፍ ለማቅረብ ሞክሬያለው። አንብቡትና በዛውም እስቲ እንደዜጋ የሚሰማችሁን ሀሳቦች አጋሩን።

https://etnetsa.substack.com/p/8f9
❤83
Mesewer Books is 98% Complete Front and Backend 🐸

If you have a book that you are planning to sell on Mesewer Books Please note there is an application process so if you want your book on the dApp on Launch talk to ETN Support and submit your book to them so we can proofread and check you own it
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11❤4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Building on TON? Don't let hosting be an afterthought.

ETN Hosting offers:
✅ User-Friendly TON Site Hosting
✅ Seamless Web2 -> Web3 Reverse Proxy
✅ Secure TON Storage

Deploy in minutes. Built for builders. #TON #Web3 #Devs #Decentralized

Coming late July 2025

to

The 😍 ETN Ecosystem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በTON ላይ እየገነቡ ነው? የድረ-ገጽ ማስተናገጃን (hosting) የመጨረሻ ጉዳይ አድርገው አይተውት።

ETN Hosting እነዚህን ያቀርብልዎታል፦
✅ ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ የTON ሳይት ማስተናገጃ
✅ እንከን የለሽ የWeb2ን ወደ Web3 ማሻገሪያ (Reverse Proxy)
✅ ደህንነቱ የተጠበቀ የTON Storage

በደቂቃዎች ውስጥ ስራ ላይ ያውሉ። ለገንቢዎች የተሰራ። #TON #Web3 #Devs #Decentralized

በ2025 ሀምሌ መጨረሻ ላይ ይጠብቁን

ወደ 😍 የETN ሥነ ምህዳር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6🔥4
#Opportunity_Alerts📣

🌟
Apply Now for the FREE AI Summer Camp – 2025!🎉

🚀Are you a curious and creative student in Grade 1–12? Are you fascinated by robots, smart technology, & how machines think? The Ethiopian Artificial Intelligence Institute proudly presents the Free AI Summer Camp – 2025, a one-of-a-kind program designed to ignite your passion for Artificial Intelligence & empower you with skills.🤖

What’s in it for you?
✨Hands-on coding & AI workshops
✨Explore Machine Learning, Robotics, & NLP
✨Team up with brilliant young minds from across the country
✨Create real-world projects that solve real-world problems
✨Meet inspiring mentors, innovators, & AI experts
✨Certificates, fun challenges, & tech surprises await!

Who Can Join?
✅Students from Grade 1 - 12
✅Passionate about AI and the future of technology

🔗Apply: https://forms.gle/yFThcRq3bSMcFEKU6

📝Deadline: June 14, 2025

"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏

@BBN_info
❤76🔥2
Forwarded from Dawit
🚀 Blockchain Training with Certification – Free!

The Ethiopian Blockchain Network, in partnership with Dar Blockchain, invites you to a comprehensive blockchain training designed to take you from Web3 fundamentals to expert level while mastering the unique features of Hedera Hashgraph.

✅ Certified course
✅ No prior blockchain experience required
✅ Open to developers, students, and tech enthusiasts

🌟 After the training, participate in the Hedera Africa Hackathon 2025 – the largest Web3 hackathon in Africa with over $1,000,000 in prizes, happening across 20+ cities including Addis Ababa!

🧠 Key topics include:
• On-Chain Finance & RWA
• AI & Self-Sovereign Identity
• ESG & Traceability
• Gaming, Metaverse, NFTs

🎯 All discussions and questions will take place here – be sure to join!

👉 Register now and start building on Hedera!
🔗 [ Registration link]
13🔥1
Live stream started
Live stream finished (16 minutes)
Hello, የ $ETN ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ✌️
ባጋጠመን በኔትዎርክ ችግር ምክንያት የዛሬውን Live session ለማቋረጥ ተገደድን.😡
በራሴ እና በETN Army ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ 🙏🙏🙏
Story Post የማድረግ ቻሌንጁን በእጣ አሸናፊ የሆኑትን 3 ት ቤተሰቦችን ነገ ጠዋት የምናሳውቃቹ ይሆናል


ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😊🪙😍❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14😢2❤1
😍ETN-FM - The voice of the ETN™ Ecosystem. [Launching Soon...]

📣ETN ECO በቀን ለ24 ሰዓት: በሳምንት ለ7 ቀናት: በእያንዳንዷ ቅፅበት ስለክሪፕቶ: ብሎክቼይን: ፎሬክስ: AI: ቴክ ... በአጠቃላይ ለGen-Zው ይመቻሉ ተብለው የሚታሰቡና በዛውም ልክ አቅምና ችሎታቸውን ያዳብራሉ የሚባሉ ፕሮግራሞችን ይዞ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የቴክኖሎጂ ብቻ ነክ የኦንላይን ሬዲዮ ጣቢያ ይዞላችሁ መቷል። በጣቢያው ወጣቶች ነፃ የሆነ የአየር ጊዜን በማግኘት ራሳቸውን ማጎልበት: ከፕሮግራሞቻቸውም የማስታወቂያና ተያያዥ ገቢዎችን የማግኘት እድል የሚኖራቸው ይሆናል። ይህም ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እድሜ ፆታ ብሄር ቋንቋ እና የትውልድ ቦታ ሳይለይ ያማከለ ነው። 🙏✌️

🔖As I ready tried to tell you guys. . . this is just the beginning. ሀሳቦቻችሁ ጨምሩበት እና የበለጠ ጥሩ የሆነ ነገር እንዲወጣው ማድረግም አንድ ጥሩ እርምጃ ነው።🙏

@etnetsacoin
@et_apps
@cryptotalk_et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3❤138🏆2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Who Wants early access ? 😜

React with ❤️ ⬇️

Jk Jk we All Know ETN OG Pass gets it
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
124
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Authors Start Submitting

Applications now via 📩 team@etn.ethio-tech.com
4