ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
ETN Ecosystem™
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን 🎉 እነሆ ህዝባችን እና ሀገራችን ሚኮራበት ለማህበረሰባችን ዘርፋ ብዙ ጥቅም የሚሰጥ ሀገር በቀል የሆነው የእቴኑ ኘሮጀክት አንደኛ አመቷን አስቆጥራለች። 🏷በመቀጠልም በሁላችን የተባበረ ጥረት እና ፅናት ደግሞ ገና ብዙ እንደምናይ በመተማመን፣ እስከ ዛሬ ድረስ አብረውን የቆሙ የኮምዩኒቲያችንን አባላት ለመሸለም እና ለማመስገን ይህን ቻሌንጅ አዘጋጅተናል። 📜የቻሌንጁ…
የቴሌግራም ስቶሪ የቻለንጅ አሸናፊዎች🎁🏆🎉

የ$ETN 1ኛ ዓመት Anniversary አስመልክቶ ባዝጋጀነው የቴሌ. ስቶሪ ማድረግ ቻሌንጅ ላይ ከተሳተፋችሁ ቤተሰቦቻችን መካከል ህጉን የጠብቃቹ 27 ስትሆኑ ከነዚያ ዉሰጥ Live ላይ በተደረገ ዕጣ አወጣጥ ስርዓት 3ቱ አሸናፊዎች ታውቋል::

አሸናፊዎች እያንዳዳቸው 100 $ETN ይሸለማሉ 🎉

እንኳን ደስ አላቸው እያልን የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም በETN ስም እናመሰግናለን 🪙❤️💵

የአሸናፊዎቹ Username:
@birukgebree
@Amunik
@TheMiraAlex

ማሳሰቢያ: አሸናፊዎቻችን የTonkeeper Wallet adress ወደ Abraham (@alle_gobe) inbox አድርጉ

🤫 More challenge, more rewards are coming, who's ready....
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14❤1🔥1
Forwarded from ETN Ecosystem™
Celebrate with $ETN! X Challenge🎉
🪄Hey everyone! The amazing $ETN project is officially one year old! We're so proud of what we've built together and incredibly thankful for our community's support.

✨To say thank you and give back to our incredible supporters, we're kicking off a challenge on X!

📜How to join፦

1. Share below post with official $ETN 1-year anniversary photo.
"Celebrate with $ETN! 🎉
$ETN is here to stay ... In addition to the 17 platforms that's been planned and announced, the very first of its kind in the country, Crypto and Forex Online FM, will soon be available to you!
#ETN1Anniversary."
2. Follow and Tag $ETN's official page

✨Win$ ETN!
We’re picking 3 lucky winners with most likes and share to receive $Etn 100 each

hint: in comment section
❤74😁3❤‍🔥2
Forwarded from ETN Ecosystem™
ሰላም የETN ኮምዩኒቲ አባላት
ዛሬ በቲክቶክ ላይ በሚኖረን የቀጥታ መርሃግብር ስለ ስነምህዳራችን፣ የETN ቶከን አንደኛ ዓመትን የሚመለከቱ እንዲሁም በይፋ ከተጀመረ ሁለት ሳምንት ሊደፍን ስለተቃረበው የትምህርት መርሃግብር እንጫወታለን።

በ https://www.tiktok.com/@etneco?_t=ZM-8x9Kizs43Ee&_r=1 ቲክቶክ አካውንት 3 ሰዓት ላይ እንድንገናኝ የአክብሮት ግብዣችን እነሆ
👍5❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Test broadcast will begin shortly I suggest you submit your proposals fast
🔥6
Forwarded from ETN-FM
Now playing on ETN-FM : Man Neber by Girma Tefera Kassa! Tune in now. test broadcast http://49.13.157.39:8585/listen/etn-fm/radio.mp3
🔥8❤44
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ጋይስ እንዴትጨ ናችሁ:

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነችው የክሪፕቶ: ብሎክቼይን እና ፎሬክስ የራዲዮ ጣቢያ ETN-FM የሙከራ ስርጭቷን እነሆ እዚሁቴሌግራም ላይ እንድትደመጥ ሆና ጉዞዋን "ሀ" ብላ ጀምራለች።👇

http://49.13.157.39:8585/listen/etn-fm/radio.mp3

የራሳችሁን ዝግጅቶች የአየር ሰዓት መያዝ የምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በሙሉ የዚህ ፕሮጀክት አካል በመሆን ራሳችሁን በመስኩ ብቁ ለማድረግ ትጥሩ ዘንድ ፕሮፖዛሎቻችሁን ከዚህ በታች ባለው ኦፊሴላዊ ገፃችን ማስቀመጥ የምትችሉ ይሆናል።

https://etn.ethio-tech.com/etn-fm/

Literally things in ETN are getting beyond what they were meant to be. Proud to be Ethiopian.💚💛❤
13❤3
Forwarded from ETN-LEARN™ Official (N.B- Crypto Head)
ሰላም ጋይስ: እንዴት አመሻችሁ:

በUltimate ኮርስ ትምህርታችን ስር የምናደርገው ትምህርታዊ ውይይት የቀጥታ ውይይት የጥያቄና መልስ እንዲሁም ያልገባችሁን የምትረዱበት  መድረክ ከደቂቃዎች በኋላ ከምሽቱ 3:00 ላይ በ @etnlearn ቻናል በኩል የሚጀምር በመሆኑ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

Ultimate Netsa Forex Dept.
6
Forwarded from ETN Ecosystem™
🎉 $ETN 1-Year TikTok Challenge! 🎉

Hey fam! You know we're celebrating $ETN's 1-year anniversary, so we're bringing the challenge back this time to TikTok!

Your Challenge:
Create a short  TikTok video where you:
* Say something awesome about $ETN! (What you love, your favorite feature, a quick wish!)
* Tag $ETN's official page (@etneco)
*  Write "#ETN1Annniversary"

We'll pick three winners with most views and likes
Prizes (In-Game Points!):
* 1st Place: 1,000,000
* 2nd Place: 750,000
* 3rd Place: 500,000
❤4❤‍🔥4
Forwarded from ETN Ecosystem™
🔖በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የVibe Coding AI ኮርሳችን የመጀመሪያ ቪዲዮ ዛሬ ቅዳሜ June 14 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በኦፊሴላዊው የETN-LEARN™ ዌብሳይታችን የሚለቀቅ ሲሆን የቀጥታ መድረክ የመጀመሪያ ትምህርታዊ ውይይታችን ደግሞ ከ3:30 ጀምሮ የሚጀምር ይሆናል።

@etnetsacoin
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤102
ETN Ecosystem™
Celebrate with $ETN! X Challenge🎉 🪄Hey everyone! The amazing $ETN project is officially one year old! We're so proud of what we've built together and incredibly thankful for our community's support. ✨To say thank you and give back to our incredible supporters…
የX ቻሌንጅ አሸናፊዎች🎁🏆🎉

የ$ETN 1ኛ ዓመት Anniversary አስመልክቶ ባዝጋጀነው የX Post ቻሌንጅ ላይ ከተሳተፋችሁ ቤተሰቦቻችን መካከል 3ቱ አሸናፊዎች ታውቋል::

አሸናፊዎች እያንዳዳቸው 100 $ETN ይሸለማሉ 🎉

እንኳን ደስ አላቸው እያልን የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም በETN ስም እናመሰግናለን 🪙❤️💵

የአሸናፊዎቹ የ X Username /Handle:

@fikremaream
@tesfaay7
@miniB121

ማሳሰቢያ: አሸናፊዎቻችን የTonkeeper Wallet adress ወደ Alle (@alle_gobe) X ላይ inbox አድርጉ 🤝
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥6❤4
😍Just thinking 😍

At One point in time 1💎TON used to get you 10,000💵 $ETN

Today 4.20💎 Gets you 1,400 ❤️

No KOL
No PUMP
No DUMP

How ? And also why I always refuse to pay for Signal groups to promote the Project.

ETN IS NOT A MEME COIN ITS A UTILITY TOKEN

PEOPLE NEED TO BUY IT TO GET SERVICES FROM THE ECOSYSTEM.

THIS PUMP WAS 1 COURSE ON 1/18 Platforms.

Is it slow ... Maybe 🤔 but how valuable will ETN be when 18 Platforms are up running and making you need ETN to get a cool service ❤️


I don't know ... Your thoughts 🤔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10🔥6❤4
⚠️ይነበብ።

🔖የዛሬ ዓመት 1 TON ወደ 10 ሺህ ገደማ የETN ኮይኖችን ይገዛ ነበር። ዛሬ ላይ አንድ TON መግዛት የሚችለው 333 የETN ቶክኖችን ብቻ ነው። (ያ ማለት በአንድ አመት ውስጥ 30X እጥፍ ማለት ነው ብሮስኪ: ያ ማለት የዛሬ አመት 1000 ብር ኢንቨስት ያደረገ ሰው ዛሬ ላይ 30,000 ብር አለው ማለት ነው። ጨከን ብሎ 10000 ሺህ ያወጣማ🙈 ዛሬ ላይ 300,000 ብር ይኖረዋል። አዎ የማወራልህ ስለሆነ የፈረንጅ Meme coin ወይም ስለሶላና ወይ ሺባ ኢኑ አይደለም: የማወራልህ ያንተው ውልጃ ስለሆነው የ$ETN ኮይን ነው።)

- ምንም አይነት ማርኬቲንግ ላይ ያወጣነው ቤሳቤስቲን ሳንቲም የለም!
- ፋውንደሮቹ ለወደፊት ከሚደርሳቸው ተቆልፎ የተቀመጠ Locked ETN ኮይኖች በቀር ምንም አይነት ኮይን በራሳቸው ስም አልያዙም/አልገዙም። በዚህም የኮሚዩኒቲው አባላት ብቻ በተሳተፉበት የዚህ የመግዛት ሂደት ምንም አይነት Pumpም ሆነ Dump አልተከሰተም።

እንዴት ከተባለ . . . $ETN ጥቅምን ለመስጠት እንጂ በግምት ላይ በተመሠረተ speculative ገበያ ላይ የሰዎችን ገንዘብ ከአንዱ ወደአንዱ ለማዟዟሪያነት ስላልመጣ።

ሰዎች በETN Ecosystem ስር ያሉትን አገልግሎቶች ለማግኘት ሲሉ $ETN ሊኖራቸው ይገባል። የሰሞኑን የገበያ ዋጋ እድገት ከተመለከታችሁት በዋነኝነት የተከሰተው 1500 $ETN የሚያስከፍለው በነባራዊው አለም ትክክለኛ ዋጋ ከ600 እስከ 1000 ዶላር ያስወጣ የነበረውን የCode Vibing ኮርስ እንደምናስተምር በማሳወቃችን ነበር። (ከዚሁ ጋር ተያይዞ ክፍያው ግማሹ እናንተው ለመረጣችሁት የበጎ ፍቃድ ድርጅት የሚለገስ ግማሹ ደግሞ ኮሚዩኒቲውን መልሶ ለመገንባት የሚውል ነው) ይህ በETN LEARN  በኩል የሚሰጥ አገልግሎት አጠቃላይ የETN ECOSYSTEM ከሚሰጣቸው 18 አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ ነው።

በዚህ ሂደት 18ቱም አገልግሎቶች ማርኬቲንግ ተሰርቶባቸው እና የበለጠ ለህዝቡ ተደራሽ የሚሆኑበትን ፈንዲንግ አማልተው ሲንቀሳቀሱ እቴኑ ኢትዮጵያዊቷ ቢትኮይን ከመባል የት ትቀራለች ብላችሁ ነው።

የ$ETN እድገት በምትሰጠው አገልግሎት ላይ የተመሠረተ ነው ካልን ለመሆኑ ምን ምን አገልግሎቶች በETN ስር ይካተታሉ? ዋና ዋናዎቹ እና አሁን 'actively' እየተንቀሳቀስንባቸው ያሉት:-
1. ETN DNS – *(Decentralized domain name service – Research)*
2. ETN HOSTING – *(TON-based hosting & reverse proxy services – Closed Beta)*
3. ETN LEARN – *(Web3 education platform – Running)*
4. ETN PAY – *(Payment gateway for accepting \$ETN – Pending)*
5. ETN GEBEYA – *(Online marketplace like Shopify – Developing)*
6. MESEWER BOOKS – *(Telegram-native ebook marketplace – Close to Release)*
7. ETN ADs – *(Decentralized ad platform – Alpha)*
8. ETN Council – *(Decentralized Autonomous Organization – Running)*
9. ETN-Ex – *(Decentralized exchange aggregator – Pending)*
10. ETN STAKING (powered by jVault) – *(Long-term investment – Pending)*
11. ETN Jem’aa – *(Web 3.0 social media platform – Pending)*
12. ETN Netsa-Lancer – *(Freelancer platform with smart contracts – Pending)*
13. ETN Travel – *(Tourist guide platform – Pending)*
14. ETN CARDS – *(Virtual card issuing – Pending)*
15. ETN Kazna – *(Physical cold wallet – Running)*
16. ETN Templates – *(Graphics assets & 3D design – Developing)*
17. ETN-FM – *(24/7 online radio station – Test Broadcast)*
18. ETN Numbers – *(NFT collection – Pending)*
19. Guardians of Ethiopia & The ETN Ecosystem – *(NFT collection – Pending)*
20. ETN Auth – *(SSO & registration system – Pending)*
21. ETN Gulit – *(NFT marketplace – Pending)*
22. ETN Equb – *(Microfinancing & savings – Pending)*
23. ETN Devs – *(Developer freelancer platform – Running)*
24. ETN Daily – *(Blockchain & TON blockchain news/blog – Running)*
25. ETN Bio – *(Biolink listing – Pending)*
26. NetsaAI – *(Telegram bot with token billing – Running)*
27. ETN Authenticator – *(Telegram Web App for OTP & 2FA – Pending)*

ገናም ይቀጥላል። . . . እናማ ምን ልላችሁ ነው 20 ሰው ብቻ የተመዘገበበት ኮርስ ዋጋውን በዚህ ልክ ከነቀነቀው: ነገ ላይ $ETN 20 አይነት አገልግሎት መስጠት ስትጀምር እና ሰዎች እነዚህን አገልግሎቶች ለማግኘት ክፍያን በETN ለመፈፀም በገፍ መግዛት ሲጀምሩ ሳሏት። በዚህ መሀል በምንፈጥራቸው መድረኮች ወጣቶች ራሳቸውን በመቻል ገቢን በ$ETN ሲያገኙም ሳሉት። ለዛም ነው . . .  'እቴኑ🪙' አፍሪካዊቷ ቢትኮይን ትሆናለች ብለን በልበ ሙሉነት የምንናገረው። ከፈጣሪ ጋር ኢትዮጵያውያን ምንም የማያንሰን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን የምትመሰክር ፕሮጀክት እንደምናደርጋት ባለሙሉ ተስፋ ነን።

ፏ ያለችዋን እሁድ በያላችሁበት ተመኘን። እንደትላንቱ ሁሉ ዛሬና ነገም ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።
💚💛❤️

🐸Buy $ETN on Stonfi
😍ETN ECOSYSTEM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤156⚡2🔥2🏆2😁1
There is a saying same sh*t different toilet ....

Internet blocking in 2025 😏
12❤3👍1
Did you Know what pETN is ?

ETN is a 9 decimal currency,
there are (10^{9}\) decimal coins in 1 full coin. (10^{9}=1,000,000,000\)

Aka 
There are 1,000,000,000 nano coins in 1 full coin
❤54
This is 1 pETN

Now contextualised this the next time you hear of the new cool coin with 9 decimals and 100 billion supply 😂

p stands for nano in TON language even though it's technically it should be n


And yes that app you call uTorrent is actually MicroTorrent


because it's
μTorrent

And μ is Micro
17❤4
So ETN is a Nano Scale currency
10⁹ keep this in mind

And yes it takes alot of calculating to establish a utility token and nano-economy (Ecosystem) so ....

"Anyone can create a coin it only takes 1$ "


That is technically true but factually inaccurate in the case of a Utility Token.

It is by design that you are able to buy ETN now at the cheapest it will ever be ..... I'm telling you about nanoETN (pETN) because very soon

no one

NO ONE WILL TRANSACT IN ETN .....
but rather pETN
❤10🔥5
በብር አታምርም?
🔥3117❤6😁3⚡2🏆1