ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from ETN Airdrop
ETN Ecosystem Airdrop TWA has been accepted into Telegram App Center
❤8👍4
💎 TELEGRAM PREMIUM IS HERE 💎
Exclusively from MAVEN 𖣘

✨ Go VIP & Unlock:
🚫 No Ads
⚡ Boosted Speed
📤 4GB Uploads
👑 Premium Badge
🧠 Voice-to-Text
🌐 Real Telegram Power

📦 PACKAGES:
🔸 12 Months – 4600 ETB
🔸 6 Months – 3600 ETB
🔸 3 Months – 2600 ETB

🔥 LIMITED DEAL — Secure Yours Now!

🎯 Order via:
🔗 @MAVEN_BOT_SELLER
📞 0951105061

🖤 Powered by MAVEN 𖣘
Premium is not a flex... it’s a lifestyle.
❤4😁3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
What do the elites really want? They want your mind.

Think about it. Every new piece of technology, every app they release, every song, every movie, every form of entertainment it all has one purpose. To take control of your mind.

That is what they are after.

You must protect your mind at all costs.

If we are not careful, we will willingly hand our minds over to technology. Our attention spans are already shrinking. Our ability to think deeply is already weakening. With the rise of AI and tools like ChatGPT, people are forgetting how to think for themselves. It is only a matter of time before this technology is integrated directly into the brain and by then, it may be too late.

Protect your mind at all costs.

Limit your time on social media. Limit your use of devices.

Learn to think for yourself. Learn to master yourself.

Your mind is all you truly have. Guard it fiercely.
❤10🔥3🤝3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🤔ፎሬክስና ክሪፕቶን በሬዲዮ አስባችሁት ታውቃላችሁ?

...
🙈እኛ በወሬ በወሬ ተነስቶ ለምን አንጀምርም እስከምንል ድረስ ለምን ይዋሻል አስበነው አናውቅም ነበር። ተባብረን ያበደደደደደደደደደደ እንደምናደርገው ተስፋ አለን።

🎙Gen zውን ይወክላል የምትሉትን ራሳችሁን የምታሳዩበት እግረመንገዱንም የምትጎለብቱበት ማናቸውም ሀይማኖትን እና አገራዊ ፖለቲካን የማይነኩ ኢትዮጵያዊ ሀሳቦችን ሁሉ ማዘጋጀት የምትችሉና መድረኩን በነፃ መጠቀም እንደምትችሉም ለማስታወስ እንወዳለን።

🔗የሙከራ ስርጭቱን ከዚህ በታች ባለው መስፈንጠሪያ መሞከር ትችላላችሁ። 👇
https://etn.ethio-tech.com/etn-fm/

እንደሀሳብ በሬዲዮ ስርጭቶቹ ከስፖርት እስከ ኢኮኖሚክስ: ከቢዝነስ እስከቴክ ብዙ ሀሳቦች በኛ በኩል ያሉ ቢሆንም እስቲ የናንተንም ሀሳቦች በኮሜንት ሳጥኑ በኩል አካፍሉንና የምንፈጥረውን Vibe ሁሉን አቀፍ እና ዘጭ ያለ እውቀት የሚታፈስበት እናርገው። 🙏✌️

😍ETN_FM®
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡9❤4🔥1
❤️ለዛሬ እሑድ፣ሐምሌ 6, 2017 የተዘጋጁ ዋና ዋና ዜናዎቻችን እነሆ❤️

😍የአውሮፓ ህብረት ለዜጎች የራሳቸውን መረጃ ሙሉ ቁጥጥር የሚሰጠውን በብሎክቼን ላይ የተመሰረተውን ዲጂታል የማንነት Wallet የሙከራ መርሃ ግብር በይፋ አስጀምሯል።

😍ግዙፉ የሀብት አስተዳደር ኩባንያ ብላክሮክ የ2 ትሪሊዮን ዶላር የሸቀጦች ፈንድ ወደ ቶክን በመቀየር፣ በገሃዱ ዓለም ያሉ ሀብቶችን ወደ ብሎክቼን የማምጣት ትልቅ ለውጥ አሳይቷል።

😍በአገር ውስጥ ዜና፣ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን የኢትዮጵያን ቡና ትክክለኛነት ለማረጋገጥ 'ከእሸት እስከ ጽዋ' የሚል ስያሜ የተሰጠውን በብሎክቼን ላይ የተመሰረተ የመከታተያ ስርዓት ይፋ አድርጓል።

😍እንዲሁም አፕል በቀጣዩ የስርዓተ ክወናው (operating system) ውስጥ በቀጥታ የሚያካትተው አዲስ የክሪፕቶ ተግባር ዲጂታል የባለቤትነት መብትን ሊቀይር መዘጋጀቱን አስታውቋል። ከቆይታ በኋላ በነዚህ ዜናዎች ላይ ተጨማሪ መረጃ ይኖረናል።

https://radio.etnecosystem.org/public/etn-fm/podcast/1f05df56-7a2a-6718-8c41-9bd9fba24f10/episode/1f0600a7-c696-66e8-9971-29da459b9d44

AVAILABLE NOW
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6🔥2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
‼️ይነበብ።‼️

ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡

🔖ከኮርማ የቴክኒካል አናሊስስ አገልግሎት ጋር በተያያዘ በጣም የበዙ ጥያቄዎች በውስጥ በኩል እየተላኩልኝ ከመሆኑ አንፃር ያሉትን ነገሮች update ለመስጠት ያህል ፡

1/ ከመጀመሪያው ለመናገር ስንሞክር እንደነበረው የኮርማ የቴክኒካል እና ፈንዳመንታል ጥልቅ ዳሰሳዎች አገልግሎት መሰጠት የሚጀምረው የሁለተኛው የአልቲሜት ነፃ ኮርስ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሲጨርሱ የሚሆን ይሆናል። በዚህም ኮርሱ ግማሽ ላይ ያለ እንደመሆኑ በሚቀጥሉት 45 ቀናት አካባቢ ባለው ጊዜ ውስጥ የተሟላ አገልግሎታችንን መስጠት የምንጀምር ይሆናል ማለት ነው።

2/ ይህንን አገልግሎት ለማግኘት እንደቅድመሁነት ከባይቢት ኤክስጄንጅ ጋር ይፋዊ አጋር እንደምሆናችን ፕላትፎርማችን በሚያቀርበው የሪፈራል ሊንክ በኩል ተመዝግባችሁ መጠበቅ የሚኖርባችሁ ይሆናል።

3/ ከዚህ በፊት ሌላ የባይቢት አካውንት በሌላ ሪፈራል የከፈታችሁ ቤተሰቦች አስቀድማችሁ ካወጣችሁበት የማረጋገጫ ሰነድ ሌላ አማራጭን በመጠቀም በመታወቂያ ከተመዘገባችሁ በፓስፖርት፤ አልያም በፓስፖርት ከተመዘገባችሁ ደግሞ በብሄራዊ መታወቂያ በመመዝገብ የሪፈራል ምዝገባችሁን በአዲስ አካውንት ማድረግ የምትችሉ ይሆናል።

3/ ምናልባት ይህ አገልግሎት ከሌላው በምን እንደሚለይ ለማስወቅ ያህል የምታገኙት አገልግሎት ይሄንን ግዙ ይሄንን ሽጡ የሚል ሳይሆን ያንን ግብአት ኢንቨስት ከማድረጋችን በፊት ሊሄድ የሚችልበትን አቅጣጫ የተሟላ የቴክኒካል፤ ፈንዳመንታል እና ሴንቲመንታል አናላሲስ ላይ የተመሰረተ ፕሮፌሽናል እና እውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ የሚሆን ይሆናል። ይኸውም አገልግሎት በዋነኝነት በፅሁፍ መልክ፤ በቪዲዮዎች እና በቻርት ትንታኔዎች ላይ የተመረኮዘ አገልግሎት የሚሆን ይሆናል።

4/ አሁን ላይ የተጀመረው ኮርስ ሊያልቅ ሲቃረብ ለምዝገባ በምናዘጋጀው የቴሌግራም BOT አማካኝነት ምዝገባውን የምናካሄድ እና ወደተዘጋጀው የ"ኮርማ" ፕራይቬት የቴሌግራም ቻናል መቀላቀል የምትችሉ ይሆናል።

5/ ከዚሁ አገልግሎታችን ጋር በተያያዘ የETN ስነምህዳር ከትሬዲንግ ጋር ብቻ በተያያዘ ያሉ አገልግሎቶቹን ለማስፋት በማሰብም ከላይ በምስሎቹ የምታዩትን ፕላትፎርም ሰርተን በማገባደድ ላይ ስንሆን በውስጡም ፡
- የክሪፕቶከረንሲ እና የፎሬክስ የፅሁፍ ትምህርቶች

- በጌም መልኩ ስለትሬዲንግ የምንማርበት ሲሙሌተር እና በዚህም በሚኖረን የፕሮፊት መጠን የETN ነጥቦችን የምንሰበስብበት

- በትምህርቶቹ ዙሪያ ያሉ የተለያዩ የጥያቄ እና መልስ ውድድሮች ተዘጋጅተው ተጠቃሚዎች አሸናፊ ከሆኑ ETN የሚሸለሙበት እና ክፍያዎቻቸውንም ሁሌም በሳምንቱ መጨረሻ በገንዘብ መልክ ማውጣት የሚችሉበት

- አጠቃላይ የሚኖሩት ተጠቃሚዎች የሚኖራቸውን ደረጃ ማየት የሚችሉበት

- የተለያዩ ክፍያ ያላቸው እንደሶሻል ሚዲያ ቻናሎችን መከተል ወይም ፖስቶችን ላይክ ማድረግ እንደመሳሰሉ ስራዎችን በመስራት በETN ተከፋይ የሚሆኑበት

- ሽልማቶቻችሁ በክፍያ መልክ የሚቀመጡበት እና በቀጥታ ወዳያያዛችሁት የቴሌግራም ዋሌት ክፍያዎቻችሁን የምትልኩበት

- ጆርናል መያዝ የምትችሉበት

- ራሱን የቻለ የፈንዳመንታል ጥናት የሚያቀርብላችሁ የAI አገልግሎት የምታገኙበት እና ወዘተ አገልግሎቶትችን በአንድ ማእከል ስር የምታገኙበት በአገሪቱ እስካሁን ያልተሞከረ ምናብልባትም በአይነቱ ከሳሃራ በታች ባሉ አገራትም የመጀመሪያ የሚሆን አገልግሎት ይሆናል
።

⚠️አገልግሎቱ በጊዜ ሂደት አስቀድመው የሚመዘገቡ ቤተሰቦች ሲቀሩ ወደክፍያ አሰራር ተቀይሮ ተጠቃሚው ግለሰብም ሆነ የETN ኤኮሲስተም በአንድ ላይ የሚጠቀሙበትን ሁነት እንደምንመሰርትም በስተመጨረሻ ላይ በተለጠፈው ምስል ላይ ለማመልከት እንደተሞከረ ልብ ይሏል።

📌በተለይ ከአዳዲሶቹ የፕላትፎርሙ አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ የሙከራ ስርጭቱ ለህዝብ ይፋ በምናድርግበት ወቅት የበለጠ እና የጠለቀ ትንታኔ የምንሰጣችሁ ይሆናል።

🔗 የባይቢት መመዝገቢያ የሪፈራል ሊንክ ፡ https://partner.bybit.com/b/132421

😍ETN-LEARN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🔥4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7🔥2
24/7 Test Broadcast Started OFFICIALLY

https://etn.ethio-tech.com/etn-fm/

Who wants to Hear Hosts Go Live (Live 🎙️ ON)

react 🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥10